ጥምቀት መጣ፣ ጥምቀት ጻዳ፣ ለሀገር ባህል፣ ባገር ምንዳ፣ ከሞላበት፣ ከውበት ጓዳ፣ እንገናኝ፣ ሽሮ ሜዳ። የጥምቀት በዓል መጣሁ መጣሁ ሲል በበዓሉ አምሮና ተውቦ መታየት የሚፈልግ ሁሉ ሃሳቡ ወደ ሽሮሜዳ ይነጉዳል። ምክንያቱም እዛ ሁሉም... Read more »
ከረጅም ርቀት የአትሌቲክስ ውድድር ጀግኖች መካከል ሀይሌ ገ/ስላሴ፣ ቀነኒሳ በቀለ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ ገንዘቤ ዲባባ እና ሌሎችም በእሱ ስር ሰልጥነው ነው ያለፉት። ከቅርብ ጊዜዎቹ ደግሞ ማሬ ዲባባ፣ ሰሎሞን ባረጋ፣ በሪሁ አረጋዊ፣ መቅደስ አበበ፣... Read more »
ሙዚቃ ትዝታና ትውስታ ቀስቃሽ ምናባዊ የሕይወት ስዕል ነው። በክስተቶችና በልዩ ልዩ በዓላት መካከል የሚፈጠሩ ሙዚቃዎች የምንወዳቸው አይነት ሆነው ሲገኙ ደግሞ ብዙውን ጊዜ አድምጠን የማንጨርሳቸው፣ የተዘፈኑበት በዓላት በመጡ ቁጥር ሁሉ አብረን የምናስታውሳቸው ይሆናሉ።... Read more »
‹‹ስም ከመቃብር በላይ ይውላል›› ይባላል። ታዲያ ስም ከመቃብር በላይ የሚውለው ሰውየው/ሴትዮዋ በሰሩት ሥራ ነው እንጂ የማንኛውም ሰው ስም ከመቃብር በላይ ይውላል ማለት አይደለም። ስም ከመቃብር በላይ ይውላል ሲባል፤ ሰውየው/ሴትዮዋ በሰሩት ሥራ ስማቸው... Read more »
ኢትዮጵያ ስኬታማ ከሆነችባቸው ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ መድረኮች አንዱ የዓለም አገር አቋራጭ ቻምፒዮና ነው። የአትሌቶች አቅምና ጉልበት በተለያዩ መሰናክሎች የሚፈተንበት የዓለም አገር አቋራጭ ውድድር ከሳምንታት በኋላ ዘንድሮ ለ44ኛ ጊዜ በአውስትራሊያ ባትረስ ይካሄዳል። ኢትዮጵያም... Read more »
መቼም አዲስ አበባ ላይ የቤት አከራይና ታክሲዎች በሕዝብ ላይ ያላቸውን ስልጣን ያህል መንግስት ያለው አይመስለኝም። ተከራይ በህግ ያለው መብት ምንም ይሁን ምን አከራይ ካለ አለ ነው። ታክሲም ላይ እንደዚያው። መንግስት የተከራይን መብት... Read more »
የኢትዮጵያ የቻን ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) በአልጄሪያ ለሰባተኛ ጊዜ እየተካሄደ በሚገኘው የቻን ውድድር ላይ ተሳትፈው ከምድባቸው አለማለፋቸውን ተከትሎ ከውድድሩ በጊዜ መሰናበታቸው ይታወቃል። ይህንንም ተከትሎ የዋልያዎቹን አባላት ከአልጄሪያ ወደ ኢትዮጵያ በጊዜ ለመመለስ የተደረገው ጥረት አልተሳካም... Read more »
የፈረንጆቹን የክረምት ወቅት ተከትሎ በብዛት ይካሄዱ የነበሩ የማራቶንና የጎዳና ላይ ውድድሮች በሀገር አቋራጭ ሩጫዎች ተተክተዋል። በዚህ ሳምንት መጨረሻም ከጎዳና ላይ ውድድሮች ይልቅ መሰናክሎች የሚበዛበት አገር አቋራጭ ውድድር በስፋት ይካሄዳል። ይሁን እንጂ ክረምቱ... Read more »
የአካባቢ ተጽእኖዎች በስፖርት እንቅስቃሴዎች ላይ በተለያየ መንገድ አዎንታዊና አሉታዊ አሻራ ሊያሳርፉ እንደሚችሉ ሳይንሳዊ ግኝቶች በተደጋጋሚ አረጋግጠዋል። በተለይም ከአተነፋፈስ ስርአት ጋር በእጅጉ ቁርኝት ያላቸው እንደ አትሌቲክስ ያሉ ስፖርቶች በተበከለ አየርና ከፍተኛ ሙቀት የመታወክ... Read more »
የጥር ወር ብዙ የአገራችንን ባህሎች የምናይበት ነው።ባለፈው ሳምንት የከተራ፣ ጥምቀት እና ቃና ዘገሊላ በዓላትን አክብረናል።እነዚህ በዓላት ሃይማኖታዊ ብቻ ሳይሆን ባህላዊ ይዘትም እንዳላቸው ብዙ ተብሎለታል።ስለዚህ የጥር ወር የባህል ዓውደ ርዕይ ነው ማለት ይቻላል።... Read more »