ደራርቱ ቱሉ በኢጋድ እውቅና ተሰጣት

 የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ለምክትል ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ እውቅና ሰጠ። ደራቱ እውቅናው የተሰጣት ለሰላም ላበረከተችው አስተዋጽኦ መሆኑም ተገልጿል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን በፕሬዚዳንትነት እየመራች የምትገኘው አንጋፋዋ አትሌት ምክትል ኮሚሽነር ጄነራል ደራርቱ ቱሉ... Read more »

የሀሳብ ገጾች

ዘንቦ አባርቷል..። ስስ ለጋ ፀሐይ በምሥራቅ አድማስ ላይ አቅላልታለች። እንዲህ ሲሆን ደስ ይለዋል..እንዲህ ሲሆን መኖር ያረካዋል። በዘነበ ሰማይ ላይ ያቅላላች እንቡጥ ፀሐይ ሲመለከት..በተሲያት አለም ላይ ሊዘንብ ያለ ጉሩምሩምታ ሲያደምጥ ተፈጥሮና ፈጣሪ በአንድ... Read more »

የኢትዮጵያ ወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና በጠንካራ ፉክክር ቀጥሏል

ከ20 አመት በታች እድሜ ላይ የሚገኙ አትሌቶች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና በአሰላ አረንጓዴው ስቴድየም እየተካሄደ ይገኛል። ለአስራ አንደኛ ጊዜ እየተካሄደ የሚገኘው  ቻምፒዮና ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን የያዘ ሲሆን ባለፉት ሁለት ቀናት በርካታ... Read more »

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በቻን ለተመዘገበው ውጤት ይቅርታ ጠየቁ

 በአልጄሪያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 7ኛው የአፍሪካ ሻምፒዮን ሺፕ (ቻን) ተሳታፊ ከሆኑ ቡድኖች መካከል አንዱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መሆኑ ይታወሳል:: በምድብ አንድ የተደለደሉት ዋልያዎቹ አንድ ነጥብ አስመዝግበው ከምድቡ የመጨረሻውን ደረጃ በመያዝ በጊዜ ተሰናብተዋል።... Read more »

ተማሪዎችን የሚጎዱ አላዋቂ ልማዶቻችን

 የዚህ ሳምንት አንዱ ሀገራዊ አጀንዳ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ነበር:: ከዚህ በፊት ከነበሩት ዓመታት አንፃር ብዙ ተማሪ ዝቅተኛ ውጤት ያመጣበት ዓመት ነው:: ከ50 በመቶ በላይ ያመጡት 3.3 በመቶ ተማሪዎች... Read more »

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ሥርዓተ ቀብር ተፈፀመ

በኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኝነት ያለፉትን 30 ዓመታት በታታሪነት ያገለገለው አንጋፋው ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከትናንት በስቲያ በድንገት ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል። በትናንትናው ዕለትም የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት... Read more »

ኢትዮጵያውያን በድል የደመቁባቸው የሳምንቱ የአትሌቲክስ ውድድሮች

ያለፉት የሳምንቱ የዕረፍት ቀናት ከአውሮፓ እስከ አሜሪካ፣ ከኤሽያ እስከ አፍሪካ የአትሌቲክሱ ዓለም በውድድሮች ሥራ በዝቶባቸው አልፈዋል። በቤት ውስጥ፣ በጎዳና ላይ፣ በማራቶንና አገር አቋራጭ ውድድሮች በርካታ የዓለማችን ከተሞች በሳምንቱ የዕረፍት ቀናት ፉክክሮችን ያስተናገዱ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 ከ44 ዓመት በፊት ጥር ወር ላይ የታተሙ ጋዜጦችን ለዛሬው የአዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን መርጠናል። በወቅቱ በዘነበ ዝናብና በተከሰተ መብረቅ በተለያዩ አካባቢዎች በሰዎችና በእንስሳት ላይ ጉዳት ደርሶ ነበር። በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በፊት ገጽ... Read more »

 የወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ከነገ ጀምሮ በአሰላ ይካሄዳል

የኢትዮጵያ ወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ለ11ኛ ጊዜ ነገ በአሰላ ይጀመራል፡፡ እድሜን በሚመለከትም ከፍተኛ ትኩረት የተሰጠበት ውድድር መሆኑንም ፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡ እድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች የሆናቸው ወጣት አትሌቶች ብቻ የሚካፈሉበት ይህ ቻምፒዮና ዘንድሮ ለ11ኛ ጊዜ... Read more »

የዓለም ቻምፒዮኗ በቤት ውስጥ ቻምፒዮና ላይ አተኩራለች

የዓለም አትሌቲክስ ከሚያዘጋጃቸው ዓመታዊ የዙር ውድድሮች መካከል አንዱ የቤት ውስጥ የቱር ውድድር ነው:: ይህ ለሁለት ወራት የሚካሄድ ውድድር ትኩረቱን በመም እና በሜዳ ላይ ተግባራት ያደረገ ሲሆን፤ በመጠናቀቅ ላይ በሚገኘው የፈረንጆች ወር አንስቶ... Read more »