በአልባሳት የሥነ-ጥበብ ታሪክ ውስጥ ኢትዮጵያውያን የሥልጣኔያቸውንና ማህበራዊ የእውቀት ደረጃቸውን ያሳዩባቸው የበርካታ እደ-ጥበብ ፈጠራ ባለቤቶች ናቸው። የቀድሞ እናት አባቶቻችን ምንም ዓይነት የቀለም ትምህርት ሳይቀስሙ ተፈጥሮ በሰጠቻቸው እውቀትና የሕይወት ልምድ ብቻ የራሳቸውን ፋሽን በራሳቸው... Read more »
የአፍሪካ እግር ኳስ ፌደሬሽን በአህጉሪቱ ከተቋቋሙ አህጉር አቀፍ ድርጅቶች ሁሉ ቀዳሚ ነው። በዚህም ሳቢያ ከአፍሪካ አንድነት ድርጅት (ከዛሬው አፍሪካ ህብረት) ሁሉ ቀዳሚው ድርጅት በመሆን በታሪክ ተመዝግቧል። ድርጅቱን ከመሰረቱት አባል አገራት ውስጥም በፋይናንስና... Read more »
ሌላኛው የዚህ ሳምንት ክስተት ደግሞ ከ105 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት የካቲት 4 ቀን 1910 ዓ.ም የእቴጌ ጣይቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት ነው። ‹‹ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ›› በሚል ቅፅል ስም የሚታወቁት እቴጌ ጣይቱ ከአባታቸው... Read more »
የየካቲት ወር በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በብዙ ታሪካዊ ክስተቶች የታጨቀ ነው። ከአገር ውስጥ እስከ ዓለም አቀፍ ያሉ የኢትዮጵያ ታሪኮች የተመዘገቡበት ነው። ወርሃ የካቲት ‹‹የጥቁሮች ታሪክ›› በመባልም የሚታወቅ ነው። የጥቁር ሕዝቦች የመብት ማስከበር ታሪኮች... Read more »
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ሕዝባዊ መሰረት ካላቸው ጥቂት ክለቦች መካከል አንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ግንባር ቀደም ናቸው። ፈረሰኞቹና ቡናማዎቹ የኢትዮጵያ እግር ኳስ የጀርባ አጥንት በመሆን ባለፉት በርካታ ዓመታት ተፅእኗቸው ጎልቶ መውጣት ችሏል።... Read more »
በተለያዩ ዓለማት የጎዳና እና የመም ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከአሸናፊነት ባለፈ ፈጣን ሰዓት ማስመዝገባቸው የተለመደ በመሆኑ በዚያው ልክ ውድድሮቻቸው በጉጉት ይጠበቃሉ። በዚህ ወቅት እየተካሄዱ ባሉት የቤት ውስጥ የዙር ውድድሮች ላይም በተመሳሳይ አዳዲስ... Read more »
እለተ ቅዳሜ በወበቃማው አየር ድብትብት ብላለች። መጣ ሄድ የሚል አይናፋር ንፋስ በእሳታማዋ ጀምበር እየተገላመጠ ይመለሳል። የአርባ ስድስት አመቱ ቢሆነኝ በዳዴ የሚሄድ ልጁን ጭኑ ላይ አስቀምጦ ያጫውተዋል። በፈገግታው ውስጥ አለምን እያየ፣ በፀዓዳ ሳቁ... Read more »
በኮትዲቯር 2023 አፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ማጣሪያ ከግብፅ፣ ማላዊ እና ጊኒ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ሶስተኛ የምድብ ጨዋታቸውን በፈረንጆቹ መጋቢት 20 ያከናውናሉ። ዋልያዎቹ ከአርባ ቀናት በኋላ ጊኒን ከሜዳቸው ውጪ ገጥመው የመልሱን... Read more »
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከ12ኛ ሳምንት ጀምሮ ያሉትን መርሃግብሮች በድሬዳዋ ስቴድየም እንደሚያካሂድ ታውቀል:: ፕሪሚየር ሊጉ በመጪው ሳምንት መጨረሻም በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል በሚካሄደው ተስተካካይ ጨዋታ የሚቀጥል መሆኑንም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር... Read more »
ማህበራዊ የመገናኛ ዘዴዎች በአጭር ዓመታት ውስጥ በዓለም ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ መፍጠር ችለዋል:: እንደ ኢትዮጵያም ካየን በአሁኑ ጊዜ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ከፍተኛ ተከታይ አላቸው:: እንዲያውም ከመደበኛዎቹ መገናኛ ብዙኃን ቀድመው እየታዩም ነው:: ከእነዚህ ማህበራዊ... Read more »