በኢትዮጵያ ፊልም መሠራት ከጀመረ ረጅም ዓመታት ቢያስቆጥርም በፖሊሲና በተቋም የተደገፈ ባለመሆኑ ራሱን ችሎ የሚቆም ዘርፍ ስለመሆኑ በእርግጠኝነት መናገር አይቻልም። በተለምዶ ግን የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ ተብሎ ይጠራል። በ1990ዎቹ ማንሰራራት የጀመረው የኢትዮጵያ ሲኒማ ዛሬም... Read more »
በኢትዮጵያ ውሹ ስፖርት ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የአሠልጣኞች ሥልጠና እንደሚሰጥ ተገለጸ። የሥልጠናው አዘጋጅ የኢትዮጵያ ውሹ ፌዴሬሽን ሲሆን በአሁኑ ወቅት የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን የውሹ ስፖርት አሠልጣኝ የሆነው ቻይናዊው ማስተር ሑ ሊን ሥልጠናውን እንደሚሰጥ ተጠቁሟል።... Read more »
እንዳለፉት በርካታ ሳምንታት ሁሉ ያለፈው እሁድ በተለያዩ የዓለም ከተሞች በርካታ የጎዳና ላይ ውድድሮች የተካሄዱ ሲሆን ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በትልልቅ ውድድሮች ድል አድርገዋል። ከነዚህ ውድድሮች መካከል አንዱ በሆነውና ከዓለም ታላላቅ የጎዳና ላይ ውድድሮች የሚጠቀሰው... Read more »
በዛሬው ‹አዲስ ዘመን ድሮ› ዓምዳችን በ1965 በታኅሣሥ ወራት ለንባብ የበቁ ዘገባዎችን መርጠናል። ከመረጥናቸው ዘገባዎች አብዛኞቹ ወንጀል ነክ ናቸው። ግርምትም የሚያጭሩና ጥያቄን የሚፈጥሩ አሳዛኝ ክስተቶች በወቅቱ ተዘግበዋል፡፡ እኅትማማቾች በካቲካላ ሞቱ ወይዘሪት ብዙነሽ ገብሬና... Read more »
ዓይናችን ጥሩ ነገር ሲመለከት መቼም አይተን አሊያም ሰምተን በሰጠነው ክብደት መጠን አግራሞትን ሳይጭርብን አያልፍም። ለየትና ወጣ ያሉ ነገሮችንም በክፉም ሆነ በደግ በየማህበራዊ ሚዲያዎች መቀባበላችንም እየተለመደ ነው። ከጥቂት ሳምንታት በፊት ማህበራዊ ሚዲያዎችን ያጨናነቀ... Read more »
መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት ብቻ ከዓለም ህዝብ 103 ሚሊየን የሚሆኑት ቤት ንብረታቸውን ጥለው ለስደት ተዳርገዋል:: ታዲያ ከእነዚህ ስደተኞች መካከል 72 ከመቶ የሚሆኑት የሶሪያ፣ ቬንዙዌላ፣ ዩክሬን፣ አፍጋኒስታን እና ደቡብ ሱዳን ዜጎች... Read more »
ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዚያት ከተለያዩ አገራት ጋር ጦርነት አድርጋ አሸንፋለች:: በቅርቡም የዓድዋን እና የሶማሊያን ወረራ ያከሸፈችበት የካራማራ ድሎች ተከብረዋል:: እነሆ በመጋቢት ወር መጀመሪያ ደግሞ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበሩት አጼ ዮሐንስ 4ኛ ሕይወታቸውን ያጡበትን... Read more »
ኢትዮጵያ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በውሃ ዋና ስፖርት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚዳኙ አምስት ዳኞችን አስመረጠች። ዓለም አቀፉ ውሃ ስፖርቶች ማህበር (ዎርልድ አኳቲክስ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በፈረንጆቹ ከ2023 እስከ 2026 ድረስ ውሃ ዋና ውድድርን... Read more »
ዘመናዊ ስፖርቶች ከመስፋፋታቸውና ዛሬ ላይ ያላቸውን ቅርፅ ከመያዛቸው አስቀድሞ እንደየአካባቢው ባህላዊ የስፖርት ጨዋታዎችንና ውድድሮች ይካሄዱ ነበር። አንዳንድ ጥናቶችም ለበርካቶቹ ዘመናዊ ስፖርቶች የባህል ስፖርቶች መነሻ መሆናቸውን ይጠቁማሉ። የበርካታ ባህሎች ባለቤት በሆነችው ኢትዮጵያ የራሷ... Read more »
ወንድ ልጅ እንደሴት ልጅ ምን ጌጥ አለው? እግዜር እንደሴት የተዋበ ምን ፈጥሯል? ከትላንት እስከዛሬ ዓለም በሁለት ኃይሎች ስር ናት እላለው..በሴትና በውበት፡፡ ዓለም የሴትን ውበት ተደግፋ እንደቆመች የገባኝን ያክል ምንም አልገባኝም፡፡ ምድር ላይ... Read more »