በአጭር ርቀትና የሜዳ ተግባራት ውድድሮች የቴክኒክ ጉዳይ ዛሬም አልተቀረፈም

 በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ለአምስት ቀናት የሚካሄደው የኢትዮጵያ ክለቦች አጭር፣ መካከለኛ፣ 3ሺ ሜትር መሰናክል፣ እርምጃ እና የሜዳ ተግባራት ቻምፒዮና ነገ ይጠናቀቃል። ይህ ዓመታዊ ውድድር የሚካሄደው ኢትዮጵያ እምብዛም በማትታወቅበት የአትሌቲክስ ውድድሮች የተሻለ መነቃቃት... Read more »

እኔና አያቴ

 ቁጭ ብያለሁ እየጻፍኩና እያነበብኩ። አያቴ እንደወትሮዋ ለምስራቅ በር ደረቷን ሰጥታ ውጭ አጎዛዋ ላይ ተሰይማለች። አያቴ ውጭ ናት ማለት ፊቷ ላይ ስጥ አለ ማለት ነው..እና ደግሞ ረጅም ሸምበቆ። ከዚህ አለፍ ካለ መቁጠሪያ ብትይዝ... Read more »

ከዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ምን እንጠብቅ?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) በ2023 የኮትዲቯር አፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ዛሬና ከቀናት በኋላ ሶስተኛና አራተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ከጊኒ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሞሮኮ ላይ ያደርጋሉ። ዋልያዎቹ ባለፈው ግንቦት ከሜዳቸው ውጭ በመጀመሪያው የማጣሪያ ጨዋታ በማላዊ አቻቸው... Read more »

ኢትዮ-ኤሌክትሪክ በአጭር ርቀትና የሜዳ ተግባራት ውድድሮች ላይ አተኩሯል

በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተለያዩ ውድድሮች ጠንካራ ተፎካካሪና ውጤታማ ከሆኑ ክለቦች መካከል ኢትዮ-ኤሌክትሪክ በቀዳሚነት ይጠቀሳል። በዚህም ውጤታማነቱ በዓለም አቀፍ መድረኮች ኢትዮጵያን ወክለው ውጤታማ የሆኑ በርካታ ከዋክብት አትሌቶችን እያፈራ ይገኛል። የኢትዮ- ኤሌክትሪክ... Read more »

የበገና ጥበብ – የመንፈስ ሰላም ፣ የነፍስ ዝማሬ

‹‹በገና›› የአማርኛ ቃል ነው። በግዕዝ አጠራሩ ደግሞ ‹‹አንዚራ›› የሚል ስያሜ ተችሮታል። የቤተክርስቲያን ሊቃውንት እንደሚሉት ‹‹በገና›› ማለት ‹‹በገነ›› ከሚለው ግስ የተወረሰ ቃል ነው። በሌላ መልኩ ‹‹ወግሥ ወ መዝገበ ቃላት ሐዲስ ›› በሚለው የአለቃ... Read more »

«ፍላጎታችን የ2023ቱን የአፍሪካ ዋንጫ መቀላቀል ነው» አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) ለ2023 የኮትዲቯር አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድባቸውን ሶስተኛና አራተኛ ማጣሪያ ጨዋታ ከጊኒ ጋር መጋቢት 15 እና 18 ያከናውናሉ። ለዚህም አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከሳምንት በፊት ለሃያ ሶስት ተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ ዝግጅታቸውን... Read more »

በጎ ፍቃድ በዓላትና ክረምትን ለምን ይጠብቃል?

 ማህበራዊ ደህንነቱ የተረጋገጠ ሕዝብ ማህበራዊ ፍትህና ተጠቃሚነቱ ይበልጥ ይረጋገጣል። ማህበራዊ ችግሮቹም ተቀርፈው ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል እንደሚኖር ሁሉንም የሚያስማማ ሐቅ ነው። በመሆኑም ማህበራዊ ችግሮችን በመቅረፍ ማህበራዊ ደህንነትን በማረጋገጥ ሂደት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከፍተኛ... Read more »

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በድል የደመቁባቸው የጎዳና ላይ ውድድሮች

የሳምንቱ መጨረሻ ቀናት እንደተለመደው በበርካታ የዓለም ከተሞች የጎዳና ላይ ውድድሮች በብዛት የተካሄዱበት ነው። በርካታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በነዚህ ውድድሮች የተለመደ ድልና ውጤታማነት አልተለያቸውም። በተለያዩ ከተሞች ከተካሄዱ ውድድሮች መካከል በደቡብ ኮሪያዋ ሴኡል የተከናወነው ማራቶን... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

55 ዓመት በፊት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በተለይም እየተጋመሰ በሚገኘው መጋቢት ወር የወጡ ዘገባዎችን ዛሬው ዓምዳችን ለማስታወስ ወደናል። ከመራረጥናቸው ዘገባዎች መካከል አሥር ጥጃ በአገራችን ስለወለደችው ላም፣ ሲጃራ 5 ሳንቲም ጨምረው በ65 ሳንቲም ሲሸጡ... Read more »

ሐዋሳ ከተማ የታዳጊና ወጣቶች ፕሮጀክቶች ላይ እየሠራ ነው

የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች የስፖርት ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑም ከሕፃናት እስከ አዋቂዎች በሚገኙ የዕድሜ ክልሎች የተለያዩ የስፖርት ፕሮጀክቶችን ቀርጾ እየተገበረ እንደሚገኝ አስታወቀ። ከተማ አስተዳደሩ የአገሪቱን ስፖርት እድገትና ሕዝባዊ አንድነት የሚያጠናክሩ ሥራዎችን እየሠራ እንደሚገኝም... Read more »