የፋሽን መሰረታዊውና ዋናው ጉዳይ ዲዛይኑ ነው። ዲዛይን በፋሽን ሙያ ውስጥ ትልቁን ስፋራ ይይዛል። አንድ ቤት ለመሥራት ቅድሚያ ዲዛይን እንደሚያስፈልገው ሁሉ በፋሽንም ሙያ ተመሳሳይ ነው። ዲዛይኑ የሚዘጋጀው ደግሞ በባለሙያው ነው። በዛሬው የፋሽን አምዳችንም... Read more »
በውስጡ ደረጃውን የጠበቀ የእግር ኳስ ሜዳ፤ የመለማመጃና የመወዳዳሪያ የመዋኛ ገንዳዎችን፣ ጅምላዚሞችን፣ የስፖርተኞች መኖሪያ ህንጻዎችን፣የግራውንድ ቴኒስ ሜዳንና የአስተዳደር ህንጻዎችን አካቶ መያዙን ተመልክተናል፡፡እንዲሁም ከ2000 በላይ ሰዎችን የሚያስተናግድ የስብሰባ አዳራሽ፣ ቤተ መጻህፍት፣ የመማሪያ ክፍሎችን፣ ካፍቴሪያና... Read more »
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ መልስ ከ17ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ከጅምሮ በአዳማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የ17ኛ ሳምንት ቀሪ መርሃ ግብሮችን ተስተካካይ ጨዋታ ባሳለፍነው ሳምንት ያስተናገደው ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ በ18ኛ... Read more »
‹ትቸር..! አለችው ከክፍል ወጥቶ ወደ ቢሮው ሲሄድ ከኋላው ተከትላ። ለይኩን ወደ ኋላው ሲዞር ሳራን አጠገቡ አያት። ፊቱ መቆሟ አልገረመውም ሁሌ የሚያስገርመው ወደ እሱ ስትመጣ ብዙ አበሳን ነፍሷ ላይ ተሸክማ መሆኑ ነው። የነፍሷ... Read more »
17ኛው አገር አቀፍ የክለቦችና ከተማ አስተዳደሮች የዳርት ስፖርት ቻምፒዮና ከመጋቢት 21 ጀምሮ በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ሲካሄድ ቆይቶ ከትላንት በስቲያ ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ ለስድስት ተከታታይ ቀናት ከፍተኛ ፉክክሮችን ያስተናገደው ይህ ቻምፒዮና በአዲስ አበባ... Read more »
ለ2023 የኮትዲቯር አፍሪካ ዋንጫ ሶስተኛና አራተኛ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎቹን ከጊኒ አቻው ጋር ሞሮኮ ላይ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) አንድም ነጥብ ማግኘት ሳይችል ወደ አገሩ ተመልሷል። በዚህም ወደ አፍሪካ ዋንጫው የማለፍ እድሉ የጠበበ... Read more »
‹‹ማንበብ ልማዳችን አይደለም›› ሲባል ለመጽሐፍ፣ ጋዜጣና መጽሔት ብቻ ይመስላል፡፡ በአንድ ዓረፍተ ነገር ወይም ሐረግ ወይም በአንዲት ቃል ብቻ የተጻፉ ጽሑፎችንም አናነብም፡፡ አንድን ነገር ምን እንደሆነ የሚገልጽ ጽሑፍ ተጽፎ ልብ አንለውም፤ ይልቁንም በግምትና... Read more »
በፈረንጆቹ አዲሱ ወር የመጀመሪያዎቹ ቀናት ከተደረጉት የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሮች መካከል አንዱ የደቡብ ኮሪያው ዴጉ የማራቶን ውድድር ነው። ከ5 ኪሎ ሜትር እስከ ማራቶን ባሉ ርቀቶች የተለያዩ ፉክክሮችን የሚያስተናግደው ይህ የጎዳና ላይ ሩጫ... Read more »
በ1950ዎቹና በ1960ዎቹ የታተሙ ጋዜጦች የዛሬው ዓምዳችን መዳረሻ ናቸው። ከመራረጥናቸው ዘገባዎች መካከል አብዛኞቹ ልማት ተኮር ናቸው። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ጥበቃ ምክር ቤት በአዲስ አበባ ስለሚያደርገው ስብሰባ፣ የወጣት ገበሬዎች በዓል በመቀሌ፣ ፈረንሳይ ከአዲስ... Read more »
3ኛው አገር አቀፍ የፓራሊምፒክ ቻምፒዮና ከመጋቢት 20/2015 ጀምሮ በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ እየተካሄደ ነው፡፡ በውድድሩ በዓለም ቻምፒዮናና በፓሪስ ፓራሊምፒክ ኢትዮጵያን የሚወክሉ የብሔራዊ ቡድን አትሌቶች ይመረጣሉ። ቻምፒዮናው ከ2011 ጀምሮ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን፣ ዘንድሮ... Read more »