የማራቶን ፈርጦቹ ወርቃማ ዘመን እያከተመ ይሆን?

 በተለያዩ የዓለም ከተሞች ከሚካሄዱ የማራቶን ውድድሮች በሚያስተናግዱት ከፍተኛ ፉክክር የኦሊምፒክና የዓለም ሻምፒዮናን ያህል ግምት ከሚሰጣቸው መካከል አንዱ የሆነው የለንደን ማራቶን ነው። የፕላቲኒየም ደረጃ ካላቸው ስድስቱ ዋና ዋና ማራቶኖች አንዱ የሆነው የለንደን ማራቶን... Read more »

የቆዳ ምርቶች ለፋሽን ኢንዱስትሪው ዕድገት

  የፋሽን ዲዛይን አሁን አሁን በስፋት እየተዋወቀ የመጣ ዘርፍ ነው። በተለይም በሀገር ውስጥ በሚመረቱ የጨርቃጨርቅ ምርቶች፣ ቆዳና የቆዳ ውጤቶች እንዲሁም የእደጥበብ ውጤቶችን በመጠቀም እጅግ ውብና ማራኪ በሆኑ ዲዛይኖች የተለያዩ አልባሳት ይመረታሉ። እነዚህ አልባሳት... Read more »

መተኪያ ያልተገኘላቸው እንቁዎች

 የዓለም አትሌቲክስ በቅርቡ የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮናን 40ኛ ዓመት እንደሚያከብር ይታወቃል። ይህንን ተከትሎም ካለፉት ቻምፒዮናዎች እጅግ አስደናቂ የነበሩ ክስተቶችን በመምረጥ አትሌቶችን አወዳድሮ የመሸለም መርሃ ግብር አዘጋጅቷል። በምርጫውም አምስት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ተካተዋል፤ እነርሱም ሻለቃ... Read more »

 የክፍለ ዘመኑ አንጸባራቂ ኮኮብ

ውድድር ካቆመ እነሆ ስምንት ዓመታት ተቆጥረዋል፤ ዛሬም ድረስ ግን የትልልቅ መገናኛ ብዙሃን ርእስ ነው። ባለፈው ማክሰኞ የ50ኛ ዓመት ልደት ሻማውን መለኮሱን ተከትሎም መላው ዓለም የእንኳን አደረሰህ መልእክቱን አዥጎድጉዶለታል። ዓለም አቀፍ ጋዜጦችና መጽሄቶችም... Read more »

 ጥበብ የወለደቻቸው ጥበበኛ

ከዚያም ይልና ታሪኩን በአለ ይጀምራል። አለ ስማቸው ነው። የሰዓሊ አለቃ ኅሩይ የልጅ ልጅ፤ አለ ፈለገሰላም፤ ስራዎቻቸው ደግሞ አለ ፈለገጥበብ ያስብላቸዋል ቢባል ማጋነን አይሆንም። በኢትዮጵያ የስዕል ታሪክ ውስጥ የእሳቸውን ያህል አሻራቸውን ማሳረፍ የቻሉ... Read more »

ስንዱ ገብሩ

የክብር ዶክተር የሆኑት ወይዘሮ ስንዱ ገብሩ የተወለዱት ጥር 6 ቀን 1908 ዓ.ም በቀድሞው አጠራር በሸዋ ክፍለ አገር በመናገሻ አውራጃ በአዲስ ዓለም ከተማ ነው። አባታቸውም ታዋቂው ዲፕሎማት፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት... Read more »

 የኮሪያ ዘማች

ሄዶ ከኮሪያ ዘማች ሲመለስ ያወሳል ናፍቆቱን በክራሩ ድምጽ ብሏል ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)። በዚህ ሳምንት ከምናስታውሳቸው የታሪክ ክስተቶች አንዱ የኮሪያ ዘማች ታሪክ ነው። የኮሪያ ዘማች ትውስታ ባለክራሩን የሙዚቃ አርበኛ ካሳ ተሰማን አስከትሎ... Read more »

በልደቱም፣ በሞቱም፣ በዘፈኑም የበዓል አድማቂው
የሙዚቃ ንጉሥ

 የዚህ ሰው ነገር ይገርማል! ከውልደቱ ይጀምራል። የተወለደው በዕለተ መስቀል መስከረም 17 ቀን ነው። ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ደግሞ የፋሲካ በዓል ዕለት ሚያዚያ 11 ቀን ነው። የዚያን ዓመት የፋሲካ በዓል በሀዘን ድባብ የተዋጠ... Read more »

የከዋክብት እንስቶች የማራቶን ፍጥጫ

 ከአለማችን ትልልቅ የማራቶን ውድድሮች ዋነኛው የለንደን ማራቶን ነገ ይካሄዳል። ይህ ታላቅ የሩጫ ድግስ እንዳለፉት አመታት ሁሉ ዘንድሮም በርካታ የአለም ከዋክብት አትሌቶችን በአንድ ላይ የሚያፋልም ሲሆን በዚህ አመት ግን በአርባ ሁለት ኪሎ ሜትሩ... Read more »

የማራቶን ፈርጦች ፍጥጫ

የለንደን ማራቶን ሁሌም የርቀቱን በርካታ ከዋክብት አትሌቶች በአንድ ላይ በማፋለም ይታወቃል። የዘንድሮው ግን ለየት ያለ ነው። በወንዶች በታሪክ በርቀቱ አምስት ፈጣን ሰዓት ካላቸው አትሌቶች ሶስቱን በአንድ ላይ አፋጧል። በዚህ ላይ ርቀቱን 2:04... Read more »