ኢትዮጵያ ስኬታማ ዓለም አቀፍ የሜዳ ቴኒስ ውድድር እያስተናገደች ነው

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአዋቂ ወንዶች የሜዳ ቴኒስ ውድድርን በደማቅ ሁኔታ እያስተናገደች ትገኛለች። ውድድሩ ከግንቦት 6 ጀምሮ በአዲስ አበባ ቴኒስ ክለብ በጠንካራ ፉክክሮችን እየተካሄደ ይገኛል። ባለፈው የካቲት ወር ኢትዮጵያ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች... Read more »

እውቀትን ዲሞክራታይዝ የማድረግ መሰረታዊ ፋይዳ

ደበበ ሰይፉ፡- በትን ያሻራህን ዘር፣ ይዘኸው እንዳትቀበር። ብሏል። የዛሬው ርእሰ ጉዳያችንም ይኸው ነው። እውቀትን ዲሞክራሲያዊ ማድረግ ዘመኑ ይዞት የመጣው አስገዳጅ ተግባር ነው። በተለይ አሁን ያለንበት የ21ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ይህንን ግድ ይላል።... Read more »

የ10ሺ ሜትር የሰዓት ማሟያ ውድድር በሀዋሳ ይካሄዳል

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ10ሺ ሜትር የሰዓት ማሟያ(ሚኒማ) ውድድሩን ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገር ውስጥ እንደሚያካሄድ አስታወቀ:: ማጣሪያው ከአንድ ወር በኋላ በሀዋሳ ስታዲየም የሚከናወን ይሆናል:: 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና በሃንጋሪ ቡዳፔስት ሊካሄድ የሶስት ወራት ዕድሜ... Read more »

ዜመኛ ነፍሶች

በመስኮቱ በኩል እሳታማ ጀምበር ትታየዋለች…በአፍላ የጎህ ጸዳል የተከበበች:: ከእንቅልፉ ሲነሳ ደስ እያለው ነበር..ኮቱን ሲለብስ፣ ከረቫቱን ሲያደርግ፣ ቁርሱን ሲበላ ደስ እያለው ነበር:: ከቀኖች ሁሉ ጠዋት ደስ ይለዋል:: ቢሮው ሲገባ ሮማን የለችም..ዛሬ ገና ቀድሟት... Read more »

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና በመወዳደሪያ ቦታ እየተፈተነ ነው

በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ፣ አዲስ አበባ እና አበበ ቢቂላ ስታዲየሞች በመካሄድ ላይ የሚገኘው 52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን ይዟል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በየዓመቱ ከሚያዘጋጃቸው ቻምፒዮናዎች መካከል ትልቁና አንጋፋ የሆነው ይህ ውድድር... Read more »

የሂሩት በቀለ- ወርቃማ ዘመናት

መስከረም 28 ቀን 1935 ዓ.ም አዲስ አበባ ‹‹ቀበና›› ከተባለ አካባቢ የተወለደችው ህጻን ልጅነቷን ባሳለፈችበት ዕድሜ የተለየ ተሰጥኦ እንዳላት የነገራት አልነበረም። እሷም ብትሆን ውስጧ የቆየውን ድብቅ ችሎታ በወጉ ሳታውቀው አመታትን አብራው ዘልቃለች። ሂሩት... Read more »

 ኢንስትራክተር ዳንኤል ዋልያዎቹን በጊዜያዊነት ይመራሉ

ከመስከረም 2013 ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በዋና አሰልጣኝነት የመሩት ውበቱ አባተ ከኃላፊነታቸው ለመልቀቅ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጥያቄ አቅርበው የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው በጉዳዩ ላይ ተወያይቶ የአሰልጣኙን የመልቀቂያ ጥያቄ ተቀብሎ በጋራ ስምምነት ከተለያዩ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

በሞያሌ በኩል ኮብልለው ለማምለጥ የሞከሩ ተያዙ፣ 63 ቤት አለኝ ብሎ አበል የተቀበለው በእስራት ተቀጣ፤ አምሳውን ቤት ዘንዶ አፈረሰው አለ፣ ወዝ አደሮች በአዲስ አቋም በመደራጀት ላይ ናቸው፣ በመሬት መሰርጎድ 516 ሰዎች ሰፈር ለቀቁ፣... Read more »

 በ23ኛው ሳምንት ፕሪምየርሊግ በርካታ የዲሲፕሊን ቅጣቶች ተላልፈዋል

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2015 23ኛ ሳምንት መርሃግብር ጨዋታዎች ባለፉት ቀናት ተከናውነዋል። በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስቴድየም በሳምንቱ መርሃግብር በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት ፍልሚያዎች በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ፣ ሶስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተፈፅመዋል። በአጠቃላይም 17 ግቦች ተቆጥረዋል።... Read more »

ወጣት እግር ኳስ ተጫዋቾችን ለአውሮፓ ገበያ ለማቅረብ የተጀመረው ጥረት

ኢትዮጵያ በአፍሪካ እግር ኳስ ታሪክ ቀዳሚ ተሳትፎ ያላት ሃገር ብትሆንም፤ ከነበረችበት ወደ ተሻለ ደረጃ ማደግ ግን አልቻለችም፡፡ የአፍሪካ ዋንጫ መሥራች ሃገር ሆና ሳለ በመድረኩ ያላት ተሳትፎ ከረጅም ዓመታት እረፍት በኋላ የሚገኝ ከሆነም... Read more »