ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ መጣበት ተመልሷል

ባለፈው ዓመት ከከፍተኛ ሊግ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አድጎ በ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው ለገጣፎ ለገዳዲ እግር ኳስ ክለብ ባደገበት ዓመት መውረዱን ባለፈው ሳምንት ያረጋገጠ የመጀመሪያው ክለብ መሆኑ ይታወቃል። ከትልቁ... Read more »

ካርማ

የ«ካርማ» ቀጥተኛ ፍቺ፣ ከቶ የማይዛነፍ፣ የድርጊትና የውጤት ግንኙነት ነው። ድርጊቱ ሰላማዊ ከሆነ ውጤቱም ሰላማዊ፤ ድርጊቱ ጦርነት ከሆነ ውጤቱም ያንኑ ጦርነትና እልቂት ይሆናል ማለት ነው። የእኛን ባህላዊ አገላለፅ መሠረት አድርገን ስንመለከተው ደግሞ «የእጅህን... Read more »

 ከፕሪምየርሊግ ላለመውረድ የሚደረገው አጓጊ ትንቅንቅ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2015 ዓ.ም የውድድር ዓመት ወደ ማገባደጃው ተቃርቧል:: የሊጉ ቻምፒዮን ለመሆን ከሚደረገው ፍልሚያ ይልቅ ወደ እታችኛው እርከን ላለመውረድ የሚደረገው ትንቅንቅ የብዙዎችን ቀልብ እየሳበም ይገኛል:: ከሊጉ በሚወርዱት ክለቦች ተተክተው ከከፍተኛ... Read more »

 የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና በንግድ ባንክ አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቀቀ  ከግማሽ ክፍለዘመን በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ያስጠሩ አትሌቶችን ካፈሩ ብሄራዊ ውድድሮች መካከል ቀዳሚው ነው:: ከ1963ዓም አንስቶ በየዓመቱ የሚካሄደው ይህ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በበዙ ትናንቶች ድልድይ እየተሸጋገረ ዘመናትን አልፎ ዛሬ ላይ ደርሷል። ትናንትናን በዛሬ እየቃኘ ዛሬ ደግሞ አዲስ ዘመን ድሮ እያለ ኋላውን በትዝታ ይቃኛል:: አዲስ ዘመን ድሮ ምን ይመስል ነበር…ቆየት ካሉ የአዲስ ዘመን ትዝታዎች ቀንጨብጨብ... Read more »

አልባሳትን በእጅ ስራ የማስዋብ ሙያ

ቀደም ባሉት ጊዜያት በእጅ ስራ ከክር ሹራባ፣ ዳንቴል፣ የአልጋ ልብስና የመሳሳሉትን ከመሥራት በዘለለ በዘመናዊ መልኩ ዲዛይን የተደረጉ አልበሳትንና ጫማዎችን መስራት አይስተዋልም ነበር:: ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ከክር የሚሰሩ የእጅ ሥራዎች ውበትን እንዲላበሱ... Read more »

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዳግም ፕሪሚየር ሊጉን ተቀላቅሏል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወንዶች እግር ኳስ ክለብ ከስድስት ዓመታት በኋላ ከከፍተኛ ሊግ ወደ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል። ክለቡ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለመጨረሻ ጊዜ የተጫወተው በ2009 ዓ.ም ነበር። በሶስት ምድብ ተከፍሎ... Read more »

የታላቁን አሰልጣኝ አስራት ኃይሌ ሕይወት የመታደግ ጥሪ

በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ ስማቸው በጉልህ ከሰፈረ ስኬታማ አሰልጣኞች መካከል የሚጠቀስ ነው። የተወለደው በአዲስ አበባ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ ነው። የተጫዋችነት ህይወቱን የጀመረውም በሰፈሩ በሚገኘው መስከረም ኮከብ በተባለው ቡድን ውስጥ ነበር:: የክለብ... Read more »

ከልጅነት እስከ ሽበት በስነ ጥበብ መንገድ

ታደሰ መስፍን የሚለው ስም ሲጠራ ብዙዎች አያውቁት ይሆናል፤ መቼም ከአመድ ስር የተዳፈነን እሳት አመዱን እንጂ እሳቱን ማን ያያል…እሱም ልክ እንደዚሁ ነው። የእሳቱን ኃይል የሚያውቀው ቀርቦ የተመለከተው ብቻ ነው። ታደሰ መስፍን በኢትዮጵያ ታሪክ... Read more »

የግንቦት ግርግር

በተለምዶ ‹‹የታህሳስ ግርግር›› ሲባል እንሰማለን:: በ1953 ዓ.ም በቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ ሥርዓተ መንግሥት ላይ የተደረገ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ነው:: ሙከራው የተደረገው በታህሳስ ወር የመጀመሪያ ቀናት ስለነበርና ግርግሩ ለሳምንት ያህል ቀጥሎ ስለነበር ነው የታህሳስ... Read more »