‹‹የፊደል አባት›› በሚል ቅጽል መጠሪያ ይታወቃሉ:: የፊደል አባት የተባሉበት ምክንያት የአማርኛ የፊደል ሆሄያትን በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል በእግራቸው እየዞሩ ለማህበረሰቡ ስላስተማሩ ነው:: በገጠሩ ያለው ማህረሰብ ‹‹የፊደል አባት›› ሲላቸው በምሁራን በኩል ደግሞ ‹‹የፊደል ገበታ... Read more »
እነሆ ግንቦት ከገባበት የመጀመሪያው ሳምንት ጀምሮ እስከ መጨረሻው ሳምንት ድረስ ሳምንቱን በታሪክ ስናስታውስ የደርግ እና የኢህአዴግ ታሪክ ሳይለየን ግንቦት ሊያልቅ ነው:: የሚገርመው ደግሞ አንድ ክስተት በተከሰተ ልክ በሳምንቱ(ዓመተ ምህረቱ ቢለይም) ሌላኛው የሚከሰት... Read more »
በመላው ዓለም በተለይም በዚህ ዘመን ስፖርት ከመዝናኛነት ያለፈ ትርጉምና ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳለው የተረዱ አገራት በትኩረት እየሠሩበት ይገኛሉ:: ስፖርት ዓለም ላይ ከፍተኛ ገንዘብ የሚዘዋወርበት ዘርፍ እንደመሆኑ በሃገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ አስተዋፅዖ ማድረግ... Read more »
የዘንድሮ ዝናብ በጋው ከክረምቱ የገጠመ መስሏል:: ዝናቡ ጸሐይዋን እያሸነፈ፣ ጊዜውን እየረታ ትግል የገጠመው ገና በጠዋቱ ነው:: ዛሬ አያ ዝናቦ ላባብልህ፣ ላሳልፍህ ቢሉት መስሚያ ጆሮ የለውም:: ይኸው ወራትን በእምቢተኝነት ዘልቆ እንዳሻው ሲያደርግ ከርሟል::... Read more »
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሄራዊ ቡድኑ በቀጣይ በሚያደርጋቸው ዓለም አቀፍ ውድድሮች የሚለብሳቸውን የሙሉ ትጥቅ አቅርቦት አጋርነት ስምምነት ከሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ጎፈሬ ጋር ተፈራርሟል፡፡ የብሄራዊ ቡድኑ የትጥቅ አቅርቦት ለአራት ወራት... Read more »
እንደሆነ እንጃ ቅዳሜ ሲሆን ደስ ይለኛል፡፡ ከቅዳሜ በፊት ያሉት ስድስቱ ቀናቶች ተጠቃለው የቅዳሜን ያክል ሰላምና ንቃት አይሰጡኝም፡፡ በዚህ ልክ ቅዳሜን መውደዴ ምን እንደሆነ አንድ ክፍለዘመን የሚያክል ጊዜ አስቤ መልሱ ላይ አልደረስኩም፡፡ የሆነው... Read more »
ሳይንሳዊ ጥናትና ምርምር የስፖርት ችግሮችን ለመፍታት ብርሃን ፈይሳ የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ አገር አቀፍ የስፖርት ሳይንስ ጥናትና ምርምር ጉባኤን ለ8ኛ ጊዜ አካሂዷል:: አካዳሚው የስፖርት ሳይንስ የጥናትና ምርምር ጽሁፎች የሚታተሙበት ድረገጽም አስመርቋል:: በኢትዮጵያ... Read more »
የኢትዮጵያ ሥነጽሑፍ የደለበ ታሪክ ባለቤት ነው። ይህንንም በርካቶች፣ ከውስጥም ከውጭም ተደጋጋሚ ጊዜያት ለአደባባይ ያበቁት ጉዳይ ነው። የኢትዮጵያ ሥነጽሑፍ የቱንም ያህል የደለበ ታሪክ ይኑረው እንጂ እንደ ትልቅ ታሪክ ባለቤትነቱ የዓለም የሥነጽሑፍ አደባባይ ላይ... Read more »
የኢትዮጵያ ፈረስ ስፖርት አሶሴሽን በቀጣዩ ዓመት በአልጄሪያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ፈረስ ስፖርት ቻምፒዮና ብሔራዊ ቡድኑን የሚወክሉ ስፖርተኞችን መርጧል:: ብሔራዊ ቡድኑ ሦስት የዝግጅት ምዕራፎች እንደሚኖሩትም ተገልጿል:: ቻምፒዮናው የሚዘጋጀው በአፍሪካ ፈረስ ስፖርት ኮንፌዴሬሽን (ACES)... Read more »
የዓመቱ ዳይመንድ ሊግ ውድድር ሁለተኛ መዳረሻ ከተማ በሞሮኮዋ ራባት ከትናንት በስቲያ ተካሂዷል። በዚህ ውድድር ላይ ተሳታፊ የነበሩ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም ስኬታማ ሆነዋል። ከ14ቱ የዳይመንድ ሊግ መዳረሻ ከተሞች መካከል አንዷ እና በአፍሪካም ውድድሩን በብቸኝነት... Read more »