ለምን እንደሆነ አላውቅም አራት ሰዓት አለፍ ሲል ይደብተኛል። ድብርቴን የምሸሸው የሆረር ፊልም በማየትና በደረቴ በመተኛት ነው። የዛሬውም አራት ሰዐት እንደተለመደው ምርግ ነበር። አብሮኝ ከሚኖረው ፍታወቅ ጋር አዋተን በገዛናት ፍራሽ ላይ በደረቴ ተኝቼ... Read more »
በየጊዜው የሚስተዋለው ፈጣን የከተሞች ዕድገት እሰየው ያስብላል። ቀድሞ በአሮጌ ገጽታቸው የሚታወቁ በርካታ አካባቢዎች ዛሬ በዘመናዊ ሕንጻዎች ተተክተዋል። ትናንት ያለአንዳች ፋይዳ ዓመታትን የዘለቁ ስፍራዎች አሁን ይበል በሚያስብል ተግባራት መታየት ጀምረዋል። እንደ እኔ ዕምነት... Read more »
የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሃንጋሪዋ ቡዳፔስት ከሁለት ወራት በኋላ እንደሚካሄድ ይታወቃል። በአትሌቲክስ ስፖርት ትልቅ በሆነው ውድድር ተካፋይ የሚሆኑ ሃገራትም በተወሰኑ ርቀቶች የሚያሰልፏቸውን አትሌቶች በማሳወቅ ላይ ይገኛሉ። ከእነዚህ ሃገራት መካከል የምሥራቅ አፍሪካዎቹ ኬንያ እና... Read more »
የኢትዮጵያ እጅ ኳስ 7ኛ ዓመት የክለቦች ፕሪሚየርሊግ የማጠቃለያ ውድድር በአዲስ አበባ ትንሿ ስታዲየም በጠንካራ ፉክክሮች ታጅቦ በመካሄድ ላይ ይገኛል:: የማጠቃለያ ውድድሩ በመጪው ሰኔ 3/2015 ዓ.ም ፍጻሜውን ያገኛል:: ሁለተኛ ዙር የ2015 ዓ.ም የእጅ... Read more »
በ1990 ዓ.ም የወጣው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የስፖርት ፖሊሲ የስፖርቱ ዘርፍ ቀስበቀስ ከመንግሥት በጀት በመላቀቅ የራሱን ቋሚ ሀብት ማመንጨት እንዳለበት ያስቀምጣል። ስፖርቱ ቋሚ ሀብት ለማመንጨት ዘርፉን መደገፍ የሚችሉ ባለሀብቶችን በስፋት ማሳተፍ እና ህዝባዊ መሰረት... Read more »
በቴሌቪዥን መስኮት ምስል የመመልከት ሃሳብ ገና በሀገራችን ሳይጸነስ፣ በሬዲዮ ሞገድ እንኳን ድምጽ መስማት ብርቅ ከመሆን አልፎ እንደ ተአምር ይቆጠር ነበር፡፡ በዚያን ወቅት ለሕዝብ መረጃ በማድረስ ብቸኛው ባለውለታ አዲስ ዘመን ነበር። የኢትዮጵያ የነጻነት... Read more »
የፋሽን ኢንዱስትሪው ለየት ያለ የፈጠራና የክህሎት ተሰጥኦ እንደሚፈልግ የዘርፉ ባለሙያዎች ይገልጻሉ። በመሆኑም የዘርፉ ባለሙያዎች ያላቸውን ተሰጥኦ በመጠቀም ፈጠራ የታከለበት ሥራዎችን በመስራት ለዘርፉ እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረክታሉ። በተለይ እንደ ኢትዮጵያ የተለያየ የባህል አልባሳት... Read more »
የ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ እየተቃረበ መምጣቱን ተከትሎ በተለያዩ የስፖርት አይነቶች የሚካሄዱ ማጣሪያዎች ይፋ መደረግ ጀምረዋል። ከቀናት በፊት የአፍሪካ ሴቶች እግር ኳስ የኦሊምፒክ ማጣሪያ መርሃግብርና የምድብ ድልድል በተለያዩ ዞኖች ይፋ ተደርጓል። ኢትዮጵያም በቅድመ ማጣሪያ... Read more »
ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በሚወደው እግር ኳስ፤ አብዝቶ ከሚወዳቸው ደጋፊዎቹ ጋር ውብ እንዲሁም አሳዛኝ ጊዜያትን አሳልፏል:: ለበርካታ ጊዜ የሚጫወትባቸውን ክለቦች በአምበልነት መርቷል፣ በታማኝነት አገልግሏል፣ ለብዙዎችም አርአያ ሆኗል። ደጉ ደበበ። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ... Read more »
ስለወጋየሁ ንጋቱ ለማውራት ምክንያቶች ብዙ ናቸው:: በነገራችን ላይ በወጋየሁ ስም የተሰየመ የቴሌቭዥን ፕሮግራምም አለ፤ ፕሮግራሙ የኪነ ጥበብ ፕሮግራም ነው:: እውቁን የትያትር ሰው ወጋየሁ ንጋቱ የፍቅር እስከ መቃብር ብቻ ሳይሆን የጥበብ ነፍስ አባት... Read more »