በዓለም አቀፍ መድረክ ሀገሩን እያስተዋወቀ ያለው ዲዛይነር

በፋሽን ኢንዱስትሪው ተሰማርተው የሚገኙት የዘርፉ ባለሙያዎቹ ዘርፉን ለማሳደግ የራሳቸውን ጥረት እያደረጉ ስለመሆናቸው በተለያዩ አጋጣሚዎች ሲናገሩ ይሰማል። ተሰጥኦና ችሎታቸውን ተጠቅመው ባደረጉት ጥረት ነጥረው ወደፊት የወጡ የዘርፉ ሙያተኞች ሀገራቸውን በዓለም አቀፍ መድረክ ለማስተዋወቅ ትልቅ... Read more »

የአልቢትር ሊዲያ ታፈሰ ስንብት

የኢትዮጵያ እግር ኳስ በአግባቡ በሰለጠኑ ዳኞች መመራት የጀመረው ከ1940 ዓ.ም ወዲህ መሆኑን የታሪክ ድርሳናት ይጠቁማሉ፡፡ በኢትዮጵያ ስፖርት አባት አቶ ይድነቃቸው ተሰማ አስተርጓሚነት ለመጀመሪያ ጊዜ በጣሊያናዊ አሰልጣኝ የተሰጠው የዳኝነት ሙያ ዛሬ ላይ ፍሬ... Read more »

እንቁዋ የጥበብ ሙዳይ

ብዙዎች ‹‹የመድረኳ ንግስት…..እቴጌ›› እያሉ ይጠሯታል። እርሷ የትኛውም አይነት ስም የሚበዛባት አይደለችም። ከዚህም ባሻገር ሌላ አንድ እውነታ አለ፤ እርሷ የጥበብ ሰው ብቻ ሳትሆን ፈጣሪ ጥበብ እንዳትጠፋ ሲል በውስጧ በክብር ያኖረባት እንቁ የጥበብ ሙዳይ... Read more »

የአርቲስት ሃጫሉ ድንገተኛ ግድያ

 አንዳንድ የበይነ መረብ ሰነዶች እንደሚያሳዩት አንድ ክስተት ታሪክ የሚባለው ከ10 ዓመት በኋላ ነው። ያ ግን ምናልባትም ነገርየውን በታሪክ ዓይን ለማየት እንጂ ክስተቱን ለማስታወስ አይደለም፤ ክስተቱን አስታዋሽ አጋጣሚዎች ሲገኙ በየትኛውም ጊዜ ማስታወስ ይቻላል።... Read more »

የክልል ክለቦች ቻምፒዮና ወደ ጥሎ ማለፍ ፉክክር እየተሸጋገረ ነው

የኢትዮጵያ የክልል ክለቦች እግር ኳስ ቻምፒዮና በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ውድድሩ በወንዶች አንደኛ ሊግን የሚቀላቀሉ አራት ቡድኖችን እንዲሁም በሴቶች ከፍተኛ ሊግን የሚቀላቀሉ ሁለት ክለቦችን የሚለይበት መድረክ ነው፡፡ ውድድሩ በሁለቱም ፆታ በድምቀት የቀጠለ... Read more »

ለጀግኖች ሐውልት ማቆም ይልመድብን !

ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ «ጋርመንት» አካባቢ ባለው አደባባይ የተገነባው የክቡር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ መታሰቢያ ሐውልት ተመርቋል። ለዚህ ተወዳጅ የኪነ ጥበብ ሰው ሐውልት መቆሙ ተገቢና መለመድም ያለበት ነው። ለዚህ ታላቅ የሙዚቃ ሰው... Read more »

ኢትዮጵያ የዓለም ቻምፒዮና ቡድኗን ይፋ አደረገች

 የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና በመጪው ነሃሴ ወር አጋማሽ ላይ ይካሄዳል፡፡ ሃንጋሪ በመዲናዋ ቡዳፔስት በታሪኳ ትልቁን ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ የምታስተናግድ ሲሆን፤ ከመላው ዓለም 200 የሚሆኑ የሀገራት አትሌቶችን ለመቀበል ዝግጅቷን እያጠናቀቀች ትገኛለች፡፡ በሩጫ እና በሜዳ... Read more »

የአንበሳ አውቶብስ ትዝታዬ

 አንበሳ አውቶብስ ውስጥ ቁጭ ብየ ወደ ሥራ እየሄድኩ ነው። እንደእኔ በአንበሳ አውቶብስ የተመላለሰ ሰው በአዲስ አበባ ምድር አለ አልልም። እንዴትም ብኖር የዚህን አውቶብስ ውለታ እንደማልከፍለው አውቃለሁ። ቅዳሜም አላርፍም። እረፍቴ አንድ እሁድ ናት... Read more »

የሰራተኛው የበጋ ወራት ውድድሮች እሁድ ይጠናቀቃሉ

ጥር 07/2015 በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የተጀመረው የሰራተኛው የበጋ ወራት ውድድሮች የፊታችን እሁድ በዚያው የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ፍፃሜ እንደሚያገኙ ታውቋል። በኮቪድ-19 ምክንያት ለሶስት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው የሰራተኛው ስፖርት ለረጅም የውድድር ጊዜ... Read more »

‹‹ሰገል ዘ ኢትዮጵያ›› ኢትዮጵያን በማስተዋወቅ ጉዞ

ኢትዮጵያ የበርካታ ባህል፣ ትውፊት፣ እሴትና እምነት መገኛ መሆኗ በተደጋጋሚ ይወሳል። የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ቅርሶች መገኛ፣ የአኩሪ ታሪክ ባለቤትና የሰው ዘር መፍለቂያ መሆኗም ይታወቃል። ይህች ባለብዙ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ሀገር ኢትዮጵያ፤ የነዚህ ሁሉ... Read more »