አንዳንድ የበይነ መረብ ሰነዶች እንደሚያሳዩት አንድ ክስተት ታሪክ የሚባለው ከ10 ዓመት በኋላ ነው። ያ ግን ምናልባትም ነገርየውን በታሪክ ዓይን ለማየት እንጂ ክስተቱን ለማስታወስ አይደለም፤ ክስተቱን አስታዋሽ አጋጣሚዎች ሲገኙ በየትኛውም ጊዜ ማስታወስ ይቻላል። እንዲህ አይነት ክስተቶችን በሰነድ ከሚያስቀምጡ ጋዜጦች ደግሞ አንዱና አንጋፋው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ነውና የቅርብ ጊዜ ክስተቶችንም ከዓይነ ህሊናችን ሳይጠፉ እናስታውሳለን፤ ከዚያም ታሪክ ይሆናሉ።
best sex toy for men
cheap sex toys
sex toys for women
ass sex toy
best sex toys for couples
best sex toy for women
cheap sex toys
adam and eve sex toys
sex toys and lingerie
new male sex toys
sex toys for couples
fun couples sex toys
the rose sex toy
best cheap sex toys
buy sex toys
best sex toy for women
sex toys for sale
sex toy shop
sex toys for women
adult sex toys
best sex toy
wholesale sex toys
best sex toy store
luxury sex toys
best sex toys for couples
cheap sex toys
sex toys for couples
wholesale sex toys
sex toy shop
custom football jerseys
cheap jerseys for sale
custom jersey baseball
custom jerseys football
custom nfl jerseys
make a custom jersey
customized jerseys
custom jersey online
custom football jerseys
custom design jerseys
custom basketball jerseys cheap
custom mlb jerseys
በዛሬው ሳምንቱን በታሪክ ከምናስታውሳቸው ክስተቶች አንዱ ከዛሬ ሦስት ዓመት በፊት የተፈጸመው የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ድንገተኛ ግድያ ነው።
ቀኑ ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም ነበር። ዕለቱ ደግሞ ሰኞ፤ የሳምንቱ የመጀመሪያ የሥራ ቀን። ሥራ የዋለ ሁሉ ወደ ቤቱ ገብቷል፤ እንደየሥራው ባህሪ በሥራ ላይም ያለ ይኖራል።
ሰዓቱ ምሽት 3፡00 አካባቢ ነው። የደከመው ተኝቷል፤ አብዛኛው ሰው ግን ገና ያልተኛ ይመስላል። ድንገት የማህበራዊ ገጾች ላይ አንድ አስደንጋጭ ዜና መዘዋወር ጀመረ። ይሄውም ‹‹ሃጫሉ ተገደለ›› የሚል ነበር።
በማህበራዊ ገጾች የሀሰተኛ ዜና መሰራጨት የተለመደ ነውና ብዙዎች ለማመን ተቸገሩ። አንዳንዶችም ‹‹ኧረ እባካችሁ እንዲህ አይነት ቀልድ አደጋ አለው!›› እያሉ ይመክሩ ነበር። ዳሩ ግን የመረጃዎች ፍጥነት በአንድ ጊዜ ማህበራዊ ገጾችን አጥለቀለቀው።
አሁን ነገሩን እውነት ይሆናል ብሎ መጠረጠር ተጀመረ። ወዲያውኑ ፈቃድ ያላቸው መደበኞቹ መገናኛ ብዙኃን እውነት መሆኑን አረጋገጡ። አሁን ድንጋጤ ተጀመረ! ምክንያቱም ግድያው ፍጹም ድንገተኛ ነበር።
ከዚያን ሰዓት ጀምሮ ማህበራዊ ገጾች እና በፖለቲከኞች የሚተዳደሩት ዋናዎቹ መገናኛ ብዙኃን ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸው መረጃዎችን ማሰራጨት ጀመሩ። አሉባልታ እና የብሽሽቅ ስድድቦች በስፋት ተሰራጩ። ከአርቲስቱ ግድያ በላይ ፖለቲካዊ ጭቅጭቆች አየሩን ያዙት። ግድያው በማን እንደተፈጸመ ግልጽ አልነበረምና የአርቲስቱ ተቆርቋሪ ነን የሚሉ ወገኖች ገዳዮች ‹‹እነ እገሌ ናቸው›› የሚል የግምት መረጃዎችን ማሰራጨት ጀመሩ።
እንዲህ እንዲህ እያለ ነጋ። ሰዎች ወደ ሥራ ለመሄድ እያመነቱ ነው። ምክንያቱም በማህበራዊ ገጾችና በጽንፈኞች በሚተዳደሩት ዋናዎቹ መገናኛ ብዙኃን በሚሰራጩ መረጃዎች፣ እንዲሁም ከግድያው ድንገተኛነት አንፃር የፀጥታ ሥጋቶች ነበሩ።
የተፈራው አልቀረም፤ በነጋታው ጠዋት በከተማዋ ዳር ዳር የተቃውሞ ሰልፎች መታየት ጀመሩ። እየረፈደ ሲመጣ የተቃውሞ ሰልፎች ከጥፋት እርምጃዎች ጋር ወደ መሃል ከተማም መታየት ጀመሩ። ሕዝቡ በየቤቱ ገባ። በዕለቱ ከተማዋ ፀጥ ረጭ ብላ ዋለች። በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች ደግሞ በዚሁ ግርግር ምክንያት ንፁሃን ተገደሉ፤ ንብረቶች ወደሙ።
ከሃጫሉ ግድያ ጋር በተያያዘ እና ከግድያው በኋላ በተፈጠሩ ግርግሮች የተጠረጠሩ ፖለቲከኞ ታሰሩ። በአጠቃላይ ያ ክስተት ትልቅ አጀንዳ ሆኖ ቆየ። ክስተቱም እነሆ በተለያዩ አጋጣሚዎች ይታወሳል። ወጣቱ ድምጻዊም በአጭር ተቀጠፈ። አድናቂዎቹና ወዳጆቹ ዓመቱን ሙሉ አዘኑ።
እነሆ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን 3ኛ የሙት ዓመት ምክንያት አድርገን እኛም በዚህ ሳምንት ክስተቱን እና የአርቲስቱን የሕይወት ታሪክ እናስታውሰዋለን።
ሃጫሉ ከእናቱ ወይዘሮ ጉደቱ ሆራ እና ከአባቱ ከአቶ ሁንዴሳ ቦንሳ በ1978 ዓ.ም በአምቦ ተወለደ። ከልጅነቱ ታሪክን የመስማትና የመንገር ዝንባሌውንና ችሎታውን ጠንቅቀው ተረድተውት ስለነበር ወላጆቹ ያበረታቱት እንደነበር በተደጋጋሚ አስታውሷል።
የሃጫሉ የነፍስ ጥሪ ግን ወደ ሙዚቃው ሆነ። ገና በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ እያለ ሙዚቃዎችን መጫወት ጀመረ። በሙዚቃዎቹም የኦሮሞን ትግል የሚገልጹ መልዕክቶችን ያስተላልፋል። በዚህም ምክንያት ገና በ17 ዓመቱ ነበር መታሰር የጀመረው።
መታሰሩ ከትግሉ ሊገታው አልቻለም፤ እንዲያውም ይበልጥ በሥራው እንዲገፋበትና በሰዎች ላይ የሚደርሰውን ግፍ እና ጭቆና የበለጠ እንዲታገል እንዳደረገው በተለያዩ ቃለ መጠይቆች ተናግሯል።
ሃጫሉ በኦሮምኛ ተናጋሪው ሕዝብ ዘንድ ብቻ ሳይሆን በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነለትን ‹‹ሰኚ ሞቲ›› የተሰኘውን አልበሙን አቀረበ። የዚህ የሙዚቃ ስብስብ አብዛኛዎቹ ግጥሞችና ዜማዎች ሃጫሉ በእስር ላይ እያለ የሰራቸው እንደነበሩ ተናግሯል።
ሃጫሉ ተወዳጅ የሆኑ የኦሮሞ የሙዚቃ ስልቶችን ከዘመናዊው ሙዚቃ ጋር በማጣመር በሚያቀርባቸው ሥራዎቹ የብዙዎችን ቀልብ ለመማረክ አስችሎታል። በአገሪቱ የሚገኙ የሬዲዮና የቴሌቪዥን ጣቢያዎችም ሙዚቃዎቹን በተደጋጋሚ በማጫወታቸው በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ ሰዎች ዘንድ አድናቆትን ማግኘት ችሏል።
በእነዚህ የሙዚቃ ሥራዎቹ የሚታወቀው ሃጫሉ፤ ከአምስት ዓመት በፊት የነበረውን ሥርዓት ለመቃወም በሚደረገው እንቅስቃሴ ውስጥ የበለጠ ቀልብ ሳቢ ሆኖ መጣ። በለውጡ ዋዜማ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በተገኙበት በኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ (OBN) ለመላው ዓለም በሚተላለፍ የቀጥታ ሥርጭት የብዙዎችን ቀልብ የሳበ፣ ዳሩ ግን የወቅቱን መንግሥት ቀልብ የገፈፈ ሥራውን አቀረበ።
ከዚያ በፊትም ሆነ ከዚያ በኋላ በሥራዎቹም ሆነ በመገናኛ ብዙኃን በሚያደርጋቸው ቃለ መጠይቆች፤ ሃጫሉ ከዘፈን ባሻገር ለኦሮሞ ሕዝብ መብትና ነፃነት በመታገሉ ለኦሮሞ ሕዝብ ዘፋኝ ብቻ ሳይሆን እንደ ታጋይ ይታያል።
አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ባለትዳር እና የሁለት ልጆች አባት ሲሆን፤ ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም ለብዙዎች ግልጽ ባልሆነ ምክንያት ተገሏል። እነሆ ሥራዎቹና ታሪኩ ግን ሲታወስ ይኖራል።
ዋለልኝ አየለ
አዲስ ዘመን ሰኔ 25/2015