አዲስ አበባ ከተማ ለዘመናት የኢትዮጵያ ስፖርት ማዕከል በመሆን ዘልቃለች፡፡ የሀገሪቱን ስፖርተኞች በከተማዋ እንደ ማግኔት እየሳበ የዘለቀው ስፍራ ደግሞ አዲስ አበባ ስታዲየም ነው፡፡ በእርግጥ የስፖርት ቤተሰቡም ስለ ስፖርት ፍቅር ሲል ከዚህ ስፍራ ሳይርቅ... Read more »
ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ያየሁት አንድ የባህር ማዶ ገጠመኝ ለዛሬው ትዝብቴ መነሻ ነው። ታሪኩ እንዲህ ነው:- በአሜሪካ ኮሎራዶ ውስጥ በሚገኝ አንድ የስጦታ መሸጫ መደብር ውስጥ አንዲት ያልታሰበች እንግዳ ድንገት መጣች። ይህች እንግዳ... Read more »
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በቅርቡ ካስጀመራቸው ውድድሮች መካከል አንዱ የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ አንዱ ነው። እአአ በ2021 ግብጽ ካይሮ ላይ የተጀመረው ይህ ውድድር፤ በሊጎቻቸው ሻምፒዮን የሆኑ ክለቦች በየዞኖቻቸው በሚያደርጉት የማጣሪያ ውድድር አሸናፊ... Read more »
የመጽሐፉ ስም፡- ኅብር ሕይወቴ ግለ ታሪክ ደራሲ፡- ባሕሩ ዘውዴ የገጽ ብዛት፡- 313 የመጽሐፉ ዋጋ፡- አምስት መቶ አምሳ ብር በዚሁ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ‹‹ሳምንቱ በታሪክ›› በተባለው ዓምድ ስማቸው በተደጋጋሚ ይጠቀሳል፡፡ በታሪክ መጻሕፍት ውስጥ... Read more »
የሰኔ ወር መጨረሻ እና የሐምሌ ወር መጀመሪያ አካባቢ ያሉ ሳምንታት (የዘንድሮው የራሱ ፕሮግራም የወጣለት ቢሆንም) በዩኒቨርሲቲዎች የምርቃት ፕሮግራም ዝግጅት ይደምቃሉ፡፡ እዚህ ላይ ታዲያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ መነጋገሪያ መሆን የጀመረ አንድ ጉዳይ አለ፤... Read more »
በኮቪድ-19 ምክንያት ከሦስት አመታት በኋላ በበጋ ወራት ውድድር ባለፈው ጥር 07/2015 ተመልሶ በአስር የስፖርት ዓይነቶች በአጠቃላይ 1106 ያሳተፈው የሠራተኞች ውድድር ባለፈው እሁድ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ፍፃሜ አግኝቷል። ቀደም ባሉት ሳምንታት በበርካታ የስፖርት... Read more »
ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለ16ኛ ጊዜ ቻምፒዮን መሆኑን ከወዲሁ አረጋግጧል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚሰለጥኑት ፈረሰኞቹ አንድ ቀሪ ጨዋታ እያላቸው ነው የዘንድሮውን ዋንጫ የግላቸው ማድረግ የቻሉት። ክለቡ የኢትዮጵያ... Read more »
አዲስ ዘመን ከድሮ እስከ ዘንድሮ እለታዊ ዜናዎችን እየዘገበና ታሪክን እየሰነደ የመረጃና የእውቀት አድማስ ሆኖ ቀጥሏል። ለመሆኑ አዲስ ዘመን ድሮ ምን መልክ ነበረው?፣ የአዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን ያስመለክተናል። የኢትዮጵያና የሶቪየት ደራሲን ስምምነት ፈረሙ፣... Read more »
አጓጊው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ሊካሄድ ወደ አንድ ወር የተጠጋ ጊዜ ብቻ ቀርቶታል። በዓለም አትሌቲክስ የሚመሩ ውድድሮች እስከሚዘጉ ድረስም ሀገራቸውን በቻምፒዮናው የሚወክሉ አትሌቶች አቅማቸውን በመፈተሽ ላይ ይገኛሉ። ኢትዮጵያውያን የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና እጩ አትሌቶችም... Read more »
‹‹ነጋ አልነጋ›› ብሎ ከየቤቱ የወጣው ነዋሪ የህንጻውን ዙሪያ ከቦታል። እንደው ‹‹ከቦታል›› ይባል እንጂ ‹‹ወሮታል›› ቢባል ሳይሻል አይቀርም ። ቦታው ‹‹የሰው ነጭ›› ይሉት የሚታይበት ነው ። ወጣቱ፣ ሴቱ፣ ጎልማሳው ፣ ሽማግሌና አሮጊቱ አይኑን... Read more »