በድሮ ጊዜ ‹‹እረኛ ምን አለ?›› ይባል ነበር አሉ። ይህን የሚለው መንግሥት ነው፡፡ በተለይም በነገሥታቱ ዘመን ልክ ዛሬ ‹‹ዓለም እንዴት አደረች›› ተብሎ የበይነ መረብ መረጃዎችን እንደሚዳሰሰው በጥንቱ ዘመን የመረጃ ምንጭ እረኛ ሳይሆን አይቀርም፡፡... Read more »
ፒያሳ በድምፅ ማጉያ በታጀበ የህክምና እርዳታ ተማፅኖ፣‹‹የሙዚቀኛና ዘማሪ እገሌና እገሊት አዲስ ስራ ተለቀቀ›› በሚል ጆሮ የሚበጥስ ማስታወቂያ፣ በመንገድ ላይ ነጋዴዎች ‹‹የግዙን››ጥሪ ድምፅ ታውካለች፡፡ የሚያስተናንቅ የሃሳብ ልዩነት ከሌለን አንድ ጓደኛዬ ጋር አንድ ካፌ... Read more »
ከጥቂት ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የነበሩትን የትግራይ ክልል እግር ኳስ ክለቦች ለመደገፍ የሚያስችል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ተዘጋጀ። በገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብሩ በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ ክለቦቹን ለማነቃቃት የሚያስችል 500... Read more »
ከአንድ ወር በፊት አካባቢ ይመስለኛል። ላምበረት መናኸሪያ አካባቢ ቆሜ የሰርቪስ ትራንስፖርት እየጠበቅኩ ነው። ከአውቶቡስ መጠበቂያ ማረፊያው ላይ ቢጫ ፌስታል የያዙ አንድ ሦስት ሴቶች ተቀምጠዋል። ከኋላዬ አንድ በወጣትነት ዕድሜ ላይ የሚገኝ ሰው መጣ።... Read more »
ኮማንደር እንዳሻው ከአዳራሹ ሲወጣ ቀይዳማ ፊቱ ገርጥቶ ነበር፡፡ የቢሮውን በር ከፍቶ ከመግባቱ ስልኩ አንቃረረ፡፡ ከንዴቱም ከድካሙም ገና አላገገመም ነበር፡፡ ማረፍ ፈልጓል፣ መረጋጋትም..እና ደግሞ በጽሞና ማሰብ፡፡ ቢሮ ሲገባ ከራሱ ጋር ሊያወራ ፕሮግራም ይዞ... Read more »
ሚዛን መቼም ማኅበራዊ ሚዲያ የማያሳየው ጉድ የለም። ለብዙዎች የነፃ ንግግር መብታቸው እንዲከበር ያደረገውን ያህል በዚያኑ ልክ የብዙዎቹ ድብቅ አሉታዊ ባህሪ ጎልቶ እንዲወጣም አድርጎታል። ከሁሉ በላይ ግን ጎልቶ እንዲወጣ ያደረገው በሁላችንም ውስጥ የተደበቀውን... Read more »
ስፖርትን ልዩ ከሚያደርጉት ባህሪያቶች መካከል አንዱ ሰዎችን ለአንድ የጋራ ዓላማ ማሰባሰብና ህብረትን እንዲፈጥሩ ማስቻሉ ነው፡፡ የቦታ ርቀት፣ አኗኗር፣ እምነት፣ የፖለቲካ አስተሳሰብ፣… የሚለያቸው ሰዎች በተመሳሳይ ጉዳይ ሊያገናኛቸው የሚችለው ሁነኛ መድረክ ስፖርት ነው፡፡ እንደ... Read more »
በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ከቀደምት ጋዜጦች ለትውስታ ያህል ከሁለት የተለያዩ ሰፊ ዓምዶች ግርምትን የሚፈጥሩ ታሪኮችን መርጠናል። ገንዘብና ዝና ለማግኘት መስተዋት እበላለሁ፣ የዳቦ ነጋዴዎች እየቆመሩብን ነው.. የመረጥናቸው ሃሳቦች ሲሆኑ ከሳምንቱ አጋጣሚዎች ሁለቱን... Read more »
በኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ አወዛጋቢ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ ከውድድር ጊዜ መጀመር ጋር የተያያዘ ነው። ባለፉት ዓመታት በዚሁ የተነሳ ክለቦች በቂ ዝግጅትን ማድረግ ሳይችሉ ወደ ውድድር እንዲመለሱ ይገደዱ ነበር። ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ቀድሞ ቢታወቅም... Read more »
ባህላዊ አልባሳትን ዲዛይን በማድረግ ትታወቃለች። ወደ ዲዛይኒንግ ሙያን የገባችው ከሁለት ዓመት በፊት ነው። የዲዛይኒንግ ሙያ የልጅነት ፍላጎቷ ነው። ዲዛይነር ሌሊሴ ሙሉጌታ። ሌሊሴ በትምህርቷ ገፍታ በጤናው ዘርፍ በነርሲንግ ሙያ ተምራ ብትመረቅም፣ ውስጣዊ ፍላጎቷ... Read more »