አዲስ ዘመን ድሮ

አዲስ ዘመን የታሪክ መነፅር ነው፣ ቀደም ባሉት ዘመናት ምን ተብሎ ነበር..፣ ምንስ ተከስቶ ነበር ብለን ካሰብን አዲስ ዘመንን መለስ ብለን መቃኘት ብቻ መልስ ይሰጠናል። ሳምንታዊው የአዲስ ዘመን ድሮ አምድም በየዘመኑ የተፈጠሩ አበይት... Read more »

የትምህርት ደረጃ ሲጨምር ግንዛቤም ይጨምር!

በአንድ ወቅት የተከራየሁበት ግቢ ውስጥ ባልና ሚስት ተጣሉ:: ሲነጋገሩ የነበረው በጣም ተራ በሚባሉ ሀሳቦችና ቃላት ነበር:: እንኳን ሕይወትን ያህል ነገር የተጋራ ባለትዳር ይቅርና መንገድ ላይ በመተላለፍ የተጋጨ እንኳን በእንደዚያ ዓይነት ተራ ነገሮች... Read more »

 የፋሽን ዘርፍ አመለካከት በለውጥ ጎዳና

 በአብዛኛው ሰው ዘንድ ስለ ፋሽን ያለው ግንዛቤ፣ አረዳድና አመለካከት የተለያየ ነው:: በተለይ ቀደም ካለው ከሀገራችን ባህልና ልማድ አንጻር ስለፋሽን የነበረው ግንዛቤና አመለካከት ፋሽንን ለቅንጦት ከሚለበሱ አልባሳትና ጫማዎች ጋር ብቻ የሚያያዝ ችግር ነበር::... Read more »

ኢትዮጵያዊው የአጥቂዎች አውራ ያልተጠበቀ ስንብት

‹‹በጨዋነት ምሳሌ ሆነህ የተገኘህ የሀገራችንም ባለውለታ አጥቂ ነበርክ። ‘መረብ ወጣሪ’ ብለን የጨፈርንልህ በወሳኝ ቀናት በሰራሀቸው አስደናቂ ታሪኮች ምክንያት ነው›› ረጅም ዓመት ያገለገለው ክለቡ ቅዱስ ጊዮርጊስ የውድ ተጫዋቹን ስንብት ተከትሎ በማህበራዊ ገጹ ያሰፈረው... Read more »

ኮብላዩ ሙዚቀኛ

የ20ኛውን ክፍለ ዘመን ሙዚቃዎች ያጣጣመ ሰው አያሌውን አለማስታወስ አይችልም። ‘ጓል አስመራይ፣ ቻለው ሆዴ፣ ላንቺ ምን ሰርቼ፣ ማልቀስ ምን ጠቀመ፣ አደራ እየሩስ፣ ላሌ ጉማ፣ እናቴ ናፈቅሽኝ፣ እንደሄድኩ አልቀርም… ወዘተ’ በመሳሰሉ ሙዚቃዎቹ መድረክ ላይ... Read more »

የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሥ

ኢትዮጵያ ለሺህ ዘመናት በንጉሣዊ ሥርዓት አስተዳደር ኖራለች። በእነዚህ የንጉሣዊ አስተዳደር ዘመናት ብዙ የውጭ እና የውስጥ ጦርነቶችን አስተናግዳለች። በእያንዳንዱ ነገሥታት ዘመን አያሌ የታሪክ ክስተቶች አሉ። የነገሥታቱ ዘመን በኢትዮጵያ የጥንት ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ... Read more »

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በነገው ለንደን ዳይመንድ ሊግ ለድል ይጠበቃሉ

እአአ በ2012 ለንደን ኦሊምፒክ የተካሄደበት ንግስት ኤልሳቤት ስታዲየም ነገ የዳይመንድ ሊግ 10ኛው መዳረሻ የሆነውን ውድድር ያስተናግዳል። በዚህ ውድድር ላይም የሩጫ፣ የሜዳ ተግባራት እንዲሁም የፓራሊምፒክ አትሌቶች ተሳታፊ ይሆናሉ። ከውድድሩ ተሳታፊ አትሌቶች መካከልም ኢትዮጵያውያን... Read more »

 በታላቁ ሩጫ 45 ሺ ተሳታፊዎች ይወዳደራሉ

ለ23ኛ ጊዜ የፊታችን ህዳር ለሚካሄደው ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የጎዳና ላይ ውድድር ምዝገባ ተጀምሯል፡፡ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሚያዘጋጀው እውቁ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር ህዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም ሲካሄድ... Read more »

ድሮና ዘንድሮ

ነፍስ ድሮና ዘንድሮ ብራናና ወናፍ ናት..አንድ ዓይነት መስላ የተለየች። እንደ ጊዜ የሰው ልጅ ሠርግና ሞት የለውም። ከመኖር ወደአለመኖር ይወስደናል። ካለመኖር ወደመኖር ይመልሰናል። እናም ጊዜ አለቃ ነው..ትላለች የጠየፋት ራሷ በታወሳት ቁጥር። ጊዜን ታኮ፣... Read more »

 ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ዳግም ለአሸናፊነት ትጠበቃለች

በጀርመን ዋና ከተማ በርሊን የሚደረገው ዓመታዊ የማራቶን ውድድር ለ49ኛ ጊዜ በመጪው 2016 ዓም መስከረም ወር አጋማሽ ላይ ይካሄዳል። ከታላላቅ የማራቶን ውድድሮች መካከል አንዱ በሆነው በዚህ ውድድር ላይ ከ40ሺ በላይ ሯጮች ይሳተፋሉ፡፡ ትልቅ... Read more »