ንቅሳት (Tattoos) ከድሮ ጊዜ ጀምሮ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚስተዋል ባህላዊ የውበት መገለጫ፣ ማጌጫ እና መዘነጫ ነው። በሰውነት ላይ ሊታዩ የሚችሉ ንቅሳቶችን በመነቀስ ማጌጥ የተለመደ ነበር። በተለይም ሴቶች ከፊታቸው ጀምሮ ድዳቸውን፣ እጃቸውንና መሰል... Read more »
ሀዲስ ዓለማየሁ ‹‹ፍቅር እስከ መቃብርን እኔ ጻፍኩት፤ ወጋየሁ ንጋቱ ነፍስ ዘራበት›› እንዳሉት ነው።ሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ ለሀገራቸው ክብር ተሰዉ፤ ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን ሕያው እንዲሆኑ አደረጋቸው።‹‹ጴጥሮስ ያቺን ሰዓት›› የተሰኘው የጸጋዬ ገብረመድኅን ግጥም አቡነ ጴጥሮስ... Read more »
ባለሁለት መዘውር የተዋበ የሕይወት ሠረገላ፤ በሁለት ግዙፍ ባለጋሜ ፈረሶች እየተገፋ መጥቶ ከመዓዛ ፊት ቆመ። ያኔ! እንቁዋ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የሕልም ጉዞዋን የጀመረች እለት። መዓዛ ሌሎችን መጠየቅን እንጂ እምብዛም ስለራሷ መናገርም ሆነ መጠየቅን... Read more »
ከጥቂት የዕረፍት ቆይታ በኋላ ወደሥራ ገበታዬ ተመልሻለሁ። ብዙ ጊዜ ይህ መሰሉ እረፍት ንቁ መንፈስ ያላብሳል፣ ለአዲስ ሥራ ያዘጋጃል። በእኔ ውስጠት የነበረው እውነታም ይኸው ነበር። ለሚዘጋጀው ሳምንታዊ የጋዜጣ ዓምድ ‹‹ይበጃል›› ባልኩት ዕቅድ ከራሴ... Read more »
ቀጠሮ ማክበር አይሆንላትም። ማንም የሚቀድማት ሴት ናት። ኖራ ኖራ ሰዓት የሚያጥራት ለቀጠሮ ነው። አልመሽ ያላት ቀን፣ በእርዝመቱ ሁሌም የምትረግመው እሁድ እንኳን ቀጠሮ ያላት ቀን አይበቃትም። ቀጠሮ ያላት ቀን ማንም የሚቀድማት ሴት ናት።... Read more »
ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ ክለቦች ቻምፒዮንስ ሊግና ኮምፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፉት ቅዱስ ጊዮርጊስና ባህርዳር ከነማ በመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ ጨዋታዎች ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል፡፡ በቻምፒዮንስ ሊጉ የሚሳተፈው ቅዱስ ጊዮርጊስ የዘንዚባሩን ኬኤምኬኤምን ሲያስተናግድ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊው ባህርዳር ከተማ... Read more »
ዓለማችን ካፈራቻቸው ነገሥታት አንዷ ነበረች። በትንሹም፣ በትልቁም፤ በሴቱም በወንዱም፤ በጥቁሩም በነጩም፣ በቢጫውም ዘንድ ትታወቃለች። በመሪዎች አፍ ተደጋግማ ከመጠራትም ባለፈ የንግግር – ክርክራቸው ማጥበቂያ፤ መቆሚያ መሰረት የነበረች (በዚህ በኩል “ነች” ማለትም እንችላለን) ስትሆን፤... Read more »
እአአ በ1983 ሄልሲንኪ ላይ የመጀመሪያው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ሲካሄድ 123 ሜዳሊያዎችን የተለያዩ አትሌቶች አስመዝግበዋል። ከእነዚህ ሜዳሊያዎች መካከል በአፍሪካዊያን አትሌቶች የተመዘገቡት ሦስት ብቻ ነበሩ። በአንጻሩ ባለፈው በኦሪገን የዓለም ቻምፒዮና አፍሪካውያን አትሌቶች 28ቱን ማጥለቅ... Read more »
የማህበራዊ ትስስር ገጾች ከዋናዎቹ መገናኛ ብዙኃን (ሜይንስትሪም ሚዲያዎች) ጋር ቦታ እየተቀያየሩ ነው። ማህበራዊ ገጾች ሊሰሩት የሚገባውን እንቶ ፈንቶና ዋዛ ፈዛዛ የሆኑ ነገሮችን ዋናዎቹ መገናኛ ብዙኃን ላይ፤ በተቃራኒው ደግሞ ጠንካራ የሆኑ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና... Read more »
በካታር ዶሃ ጅማሬውን ያደረገው የ2023 ዳይመንድሊግ ውድድር አስረኛ መደረሻው ከተማ የሆነችው ለንደን ደርሷል:: በ14 የተለያዩ የዓለም ከተሞች ተካሂዶ ፍፃሜ የሚያስገኘው የዳይመንድሊግ ፉክክር በእስካሁኑ ጉዞው በተለያዩ ውድድሮች ያልተጠበቁ አስገራሚና ክብረወሰኖች እየተሻሻሉበት ይገኛል:: አስረኛ... Read more »