አዲስ ዘመን ድሮ

የኤርትራ ከኢትዮጵያ መገንጠል ጉዳይ በንጉሡ ዘመንም ትኩስ አጀንዳ ነበር። “ኤርትራ ከእናት ሀገሯ ኢትዮጵያ ጋር ተዋሀደች”፤ ዜጎችስ በወቅቱ ስለዚህ ጉዳይ ምን አሉ.. የሚለውን ጉዳይ አዲስ ዘመን ያኔ አስተያየቶችን አካቶ ሲዘግበው ዝና ነበር። ዛሬ... Read more »

 ሕዝባዊ በዓላትን ለሕዝባዊ ግንኙነት

ወርሐ ነሐሴ በተለይም በሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች በሕዝባዊ በዓላት ይደምቃል። እነዚህ ሕዝባዊ በዓላት በተለይም የልጅ አገረዶች ቢሆኑም በአንድም ይሁን በሌላ መልኩ አዋቂዎችን ይነካል። በተለይም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ መድረክ ተዘጋጅቶላቸው በአደባባይ ስለሚከበሩ ከመንግሥት አመራሮች... Read more »

ብቁ ሠልጣኞችን በማፍራት የፋሽን ኢንዱስትሪውን ወደፊት የማራመድ ግብ

በሀገራችን በፋሽን ዘርፍ ላይ ትምህርትና ሥልጠና ከሚሰጡ ተቋማት መካከል የምስራቅ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ አንዱ ነው። ኮሌጁ ተማሪዎችን በበርካታ ዘርፎች እያሠለጠነ ይገኛል። ከእነዚህ ዘርፎች መካከል በጋርመንት ትምህርት ክፍል የሚሰጠው የፋሽን ዘርፍ አንዱ ነው። የትምህርት... Read more »

ጭብጨባ የጠራት ብጽአት

 ጥሎባት ዘፈን ትወዳለች፤ የልቧን መሻት እንዳታጣጥም ቤታቸው ሙዚቃ የምትሰማበት ቴፕ ይሉት የለም። ‹‹ሳይደግስ አይጣላም›› ሆነና ጨርቆስ ከሚገኘው ቤታቸው ፊት ለፊት በ ‹‹ራህመቶ›› ሻይ ቤት ከጠዋት አንስቶ ሙዚቃ ይከፍታል። እሷም ነግቶ ሙዚቃ እስኪከፈትና... Read more »

ወራሪን ያጨደው የመድፉ ጌታ

 የሰለጠኑ ናቸው በሚባሉ ሀገራት አንዲት ትንሽዬ ታሪክ የሰራ ሰው ከውልደቱ እስከ ሞቱ ያሉ ታሪኮቹ ይጻፋሉ። ስሙን ወደ በይነ መረብ ስናስገባ ለማንበብ እስከሚያታክተን ረጃጅም ማብራሪያዎች ይመጣሉ። ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ይህ ብዙም የለም። የአንድ... Read more »

 ወርቁን ያፈዘዘ፣ ድሉን ያነቀዘ

ሰውዬው በራሱ የግል ማህበራዊ ገጽ በለቀቀው ቪዲዮ እጁን ወደላይ እያመላከተ አንዳች ነገር ያሳያል። ምስሉ የሚጠቁመው የዘንድሮውን የዓለም አትሌቲክስ ሩጫን ነው፡፡ ዓይኖቼን ወደ ቪዲዮው ጥዬ በአስተውሎት መቃኘት ያዝኩ፡፡ በትክክል እያየሁት ያለው የታዋቂዎቹን የሩጫ... Read more »

ፈተና እና ፍርቱና

እግዜር ነፍስ በሚሏት ብናኝ ሕይወትን ሲሰራ ሃምሳ እጅ ፈተና ሃምሳ እጅ ፍርቱናን ተጠቅሟል እላለሁ፡፡ ብዙ ባልኖርኩት የዘመን ሚዛን ላይ ሕይወትን ስመዝናት ይሄን እውነት ነው ያገኘሁት። ለዛም ነው በሳቃችን ማግስት የምናለቅሰው፡፡ ለዛም ነው... Read more »

 ኮለል በአሸንዳ ገነት

አሸንዳ 2015፤ አንድም ለጥበብ አንድም ለበጎ ሥራ፤ ከ30 ያህል ድምጻውያን ጋር በሚሊኒየም አዳራሽ ከታዳሚው ጋር ለመገናኘት ቀጠሮ ተይዟል። ባህል ከእኔነት ወጥቶ ሀገራዊ ካባን ሲደርብ ሁሉም ዜጋ የውበቱ መጎናጸፊያ ጥለት ይሆናል። አሸንዳ 2015... Read more »

 «አገር የመጥላት ምኞት»

የግል ትምህርት ቤት የሚያስተምር አንድ ጓደኛዬን ስለግል ትምህርት ቤት ተማሪዎች ብቃት ጠየቅኩት። ለመጠየቅ የተነሳሳሁበት ምክንያት የግል ትምህርት ቤቶች ብቃት ያለው ተማሪ የሚወጣባቸው ናቸው ሲባል ስለምሰማ ነው። ልጅን የግል ትምህርት ቤት ማስተማር እንደመፎካከሪያ... Read more »

ዝርክርክ አሰራር ዝርክርክ ስም ይፈጥራል

ከነዋሪነት መታወቂያ ጋር በተያያዘ ጉዳይ ወደ አንድ የወረዳ ወሳኝ ኩነት ጽሕፈት ቤት ሄድኩ። ከስድስት ወራት በፊት (ዕለቱ ቅዳሜ ነበር) ስሄድ በጣም ቀልጣፋ የሆነ አገልግሎት አግኝቼ ስለነበር ያንኑ ታሳቢ በማድረግ ነው የሄድኩት። እንዲያውም... Read more »