መስከረም እና ኪነ ጥበብ

የመስከረም ወር ለየት ይላል። የሬዲዮና ቴሌቪዥን ማስታወቂያዎችን ልብ ብላችሁ ከሆነ የበዓል ይዘት የሚኖራቸው ለእንቁጣጣሽ ወይም መስቀል በዋዜማው ወይም በማግስቱ ብቻ አይደለም። መስከረም ወሩን ሙሉ ደማቅ ነው። የማስታወቂያዎችም ሆነ የፕሮግራሞች ማጀቢያዎች በመስከረም ወር... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

ኢትዮጵያ ከሰማንያ ዓመታት በፊት ምን አበይት ጉዳዮችን አስተናገደች፣ ምንስ ጉዳይ በዋና ዋና መገናኛ ብዙሃኖች የዜና ሽፋን አገኙ የሚለውን ጉዳይ ከአንጋፋው ጋዜጣ የበለጠ ሊነግረን የሚችል አይኖርም፡፡ በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን ከሰማንያ ዓመታት... Read more »

ብርቅዬ ባህሎቻችን እንዳይፋዘዙ

ባሳለፍነውና እየተጠናቀቀ ባለው የክረምት ወር ወንዞች በውሃ ሞልተው፤ ሰማዩ በደመና ተጋርዶ፣ መልክዓ ምድሩ በጉም ተሸፍኖ ከርሟል። ይሄ በመብረቅና በነጎድጓድ የታጀበው ክረምት ታዲያ የጊዜ ዑደቱን ጠብቆ አላፊ ሊባል፤ ጊዜውን ለአበባ፣ ለፍሬና ለልምላሜ ሊያስረክብ... Read more »

 ከሀገር ባሕል አልባሳት ተጠቃሚዎች አንደበት

ዘመናዊ አልባሳት ብዙም በማይለበሱበት በቀደመው ዘመን የባህል አልባሳት ብቻ ነበሩ የሚለበሱት። እናቶች የሚለብሱትን ልብስ በእጃቸው ፈትለውና አሸመነው ሲለብሱ ኖረዋል። አሁንም ቢሆን ፈትለው የሚለብሱና ቤተሰባቸውን የሚያለብሱ እናቶች አልጠፉም። ፈትለው ከሚለብሱና ከሚያለብሱ እናቶች በተጨማሪ... Read more »

 ከ«ጎልደን ፎር» እስከ «ዳይመንድ ሊግ»

ከሳምንታት በፊት በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ሜዳሊያዎችን ካጠለቁ አትሌቶች መካከል አብዛኛዎቹ ትናንት እና ዛሬ እየተካሄደ በሚገኘው የዳመንድ ሊግ የፍጻሜ ውድድሮች ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ። መነሻውን በኳታር ዶሃ አድርጎ በአራት አህጉራት በ14... Read more »

 የታሪክ ምሁሩ ባህሩ ዘውዴ

የእጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ‹‹ሥም የለኝም በቤቴ›› በማለት ያቀነቀነችውን ዘፈን አንጋፋ ምሁሩና የታሪክ ጸሐፊው በሚገባ ይጋሯታል። እናታቸው የከተራ ዕለት በሰፈራቸው የሚገኘውን የልደታ ታቦት ከቤተክርስቲያን አውጥተው ማደሪያው አድርሰው ወደ ቤታቸው ሲመለሱ ሁሉም ነገር ሰላም... Read more »

 የታሪክ ማርሽ ቀያሪው መስከረም 2

በየትኛውም ጎራ ያለ የፖለቲካ ቡድን ይህን ቀን ይጠቅሰዋል። ይህን ታሪክ የሚያስታውሰው የፖለቲካ ሰው ወይም የታሪክ ባለሙያ ብቻ አይደለም። ማንኛውም ዜጋ ያስታውሰዋል። ቀኑ መስከረም ሁለት መሆኑን ባያስታውሱ እንኳን ኢትዮጵያ ንጉሣዊ ሥርዓት የነበራት አገር... Read more »

 ፍቅረማርያም ያደሳ በኦሊምፒክ ቦክስ ማጣሪያ ሁለተኛ ሆኖ አጠናቀቀ

በሴኔጋል ዳካር እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ዞን የኦሊምፒክ ቦክስ ስፖርት ማጣሪያ ውድድር በ57 ኪሎ ግራም የተፋለመው ፍቅረማሪያም ያደሳ ሁለተኛ ሆኖ አጠናቋል። ኢትዮጵያዊው የቡጢ ተፋላሚ በአምስተኛና በመጨረሻው ውድድር ከናይጄሪያው ጆሽዋ ኦሞሌ ጋር እልህ አስጨራሽ... Read more »

 ያልተፈተሹ የትምህርት ተቋማት ኋላ ቀር አሠራሮች

በአንድ ወቅት በአንድ ስፍራ ነዋሪውን በሁለት ጎራ ከፍሎ ያከራከረ ክስተት ተፈጠረ፡፡ ጉዳዩ እንዲህ ነው፤ በወቅቱ የተማሩ የሚባሉ ሰዎች ውሏቸው ከቤተመንግሥት አካባቢ፣ ከዳኝነት ስፍራ፣ ምክርና ውይይት ከሚያስፈልግበት ሆነና አርሰው፣ ነግደውና በእጅ ሥራ ከሚተዳደሩ... Read more »

 የአውዳመት እንኮይ

ሙሉጌታ ብርሃኑ ሆ ብለን መጣን ሆ… ብለን ……… አበባየሆሽ ………. አበባየሆሽ ………. ባልንጀሮቼ ……… ግቡ በተራ …….. ይህችን ዜማ ለብቻ ሲሏት እንዲያው ውበታዊ ለዛዋ ይቀንሳልና አዝማቿን ብታግዙኝ ብዬ ተመኘሁ። የዘፈን ዳር ዳሩ... Read more »