ወዲያ ወዲህ

በሕይወቴ የምቆጭባቸው ሁለት ነገሮች አሉ። የመጀመሪያው በነሶቅራጠስ ዘመን አለመወለዴ ነው። ሁለተኛው ደግሞ በእኔ ዘመን ሶቅራጠስን መሳይ ሰው አለመፈጠሩ ነው። የኦሾና የሶቅራጠስ ስለሕይወት እይታ ይማርከኛል። ከእየሱስ ጋር አብረው ሕይወትን የፈጠሩ ይመስል «ሕይወት ማለት... Read more »

 ድምቀት የጎደለው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሚያዘጋጃቸው ውድድሮች መካከል ትልቁ የሆነው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና በ1963 ዓ∙ም ነበር የተጀመረው። ውድድሩ ሀገርን በዓለም አቀፍ ደረጃ መወከል የቻሉ አትሌቶችን ማፍራት ዋነኛ ዓላማው ሲሆን፤ አንጋፋዎቹን አትሌቶች እነ ሻምበል ምሩጽ... Read more »

 “ክብር ለጥበብ”

እኔ አይደለሁም፤ አርዕስቱ ነው ያለው። እኔም ‘’አሜን!!” ብያለሁ። ታዲያ አርዕስቱ ማን ነው፤ የማን ነው? ብሎ ለጠየቀ፤ ጥያቄው አግባብ ነውና ልመልስ ግድ ይለኛል። ይህን ያለውም፤ ለዘመናት ሲገፋ ለኖረው የኪነ ጥበብ ባለሙያ፤ “የተሰበረውን ልቡን... Read more »

 ‹‹ካባ›› – የሙሽሮች መድመቂያ ፣ የክብር መግለጫ …

‹‹ካባ›› ቀደም ሲል የክብር መገለጫ፣ በንጉሣውያን ቤተሰብ የሚዘወተር፣ የሀብት መገለጫም ተደርጎ ይወሰድ ነበር። በአብዛኛው ሕዝብ ዘንድ የሚለበስም አይደለም፤ የሚለብሱት ቢኖሩም በየቀኑ የሚለበስ አይደለም። አሁን አሁን ከባሕላችን አንዱ በሆነው የሠርግ ሥነ-ሥርዓት ወቅት ለመለስ... Read more »

‹‹ሊብሮ›› የኢትዮጵያ ስፖርት ቤተመጽሐፍት

ታሪክ አዋቂ፣ አንደበተ ርቱዕም ነው፡፡ በርካቶች ያለምንም ማስታወሻ በቀደመውን ዘመን የተፈጠሩ ጉዳዮችን አዋዝቶ ሲተርክ ያውቁታል። ላለፉት ዓመታት በራዲዮና ቴሌቪዥን መስኮቶች ከሚያዘጋጃቸው መርሀ ግብሮች ባለፈ እግር ኳሳዊና ማህበራዊ ጉዳዮችን እንዲተነትን እንዲሁም ባለፈው ጊዜ... Read more »

ሁለቱ እጥፋቶች

ሁለት እጥፋት አንድም ከጋዜጠኝነት አንድም ከቴሌቪዥን መስኮት፤ ከመዝናኛው ቤት ሞት ጭካኔው ከፋ፡፡ ሞት ሆይ ስለምንስ አንዣበብክ አይባልም፤ ምክንያቱም መወለድ ካለ ሁሌም ሞት አለና፡፡ አንዳንድ ጊዜ ግን አያያዝና አወሳሰዱ ሲታይ `ሞት ምነው? አሁንስ... Read more »

የአጼ ዮሐንስ ንግሥና

በዚህ ሳምንት ብዙ የታሪክ ክስተቶች አሉ። የአጼ ዮሐንስ አራተኛን የንግሥና ሳምንት ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የነበራቸውን ሚና እናስታውሳለን። ከዚያ በፊት ግን ሌሎች የዚህ ሳምንት ክስተቶችን እናስታውስ፡፡ ከ62 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት... Read more »

 የአፍሪካ ብሔራዊ ቡድኖችና የውጭ ተጫዋቾች ተፅእኖ

በዘንድሮው የ2023 አፍሪካ ዋንጫ ከ24 ሀገራት 630 ያህል ተጫዋቾች ብሔራዊ ቡድኖቻቸውን ወክለው እየተሳተፉ ይገኛሉ። ከእነዚህ ተጫዋቾች መካከል 200 ያህሉ ተጫዋቾች የተወለዱት ከአፍሪካ ውጪ ነው። ይህም በአፍሪካ ዋንጫ አዲስ ክብረወሰን ሆኖ ተመዝግቧል። ተጫዋቾቻቸው... Read more »

 ሀገርን የሚወክሉ አትሌቶችን የሚያፈራው የኢትዮጵያ ቻምፒዮና ከቀናት በኋላ ይካሄዳል

53ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ከቀናት በኋላ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ይካሄዳል። በቻምፒዮናው የተሻለ ብቃት የሚያሳዩ የሩጫ፣ ውርወራ እና ዝላይ አትሌቶችም በአህጉርና ዓለም አቀፍ ደረጃ በሚካሄዱ ውድድሮች ተካፋይ እንደሚሆኑ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። በኢትዮጵያ... Read more »

 ሎሚ ለሽታ ጥምቀት ለትውስታ

“እነሆ ጥምቀት ደረሰ፤ ነጭ እና መብሩቅን እየለበሰ” ብለን ገና መጣ መጣ ከማለታችን በጊዜ የተሳፈረው ጥምቀት፤ እንደ ታክሲ ቆሞ አይጠብቅምና ትዝታውን ብቻ ጥሎልን እብስ አለ። ለመሆኑ ጥምቀት እንዴትስ አለፈ? መቼም የዋዛ አይደለምና ጥሎብን... Read more »