የጥበብ ቤት እንደ ድንጋይና እንጨት የሚፈርስ፤ የሚናድ አይደለም። ጥበብ ቤቷን ሥትሰራ ቢችል አናጢ ባይችል መዶሻና ሚስማር ላቀበለ ሁሉ ዋጋዋ ትልቅ ነው። ባሳለፍነው ዓርብ ወርሃ የካቲት አሀዱ ብሎ በጀመረበት ቀን በኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ... Read more »
ሁለቱን የአዲስ አበባ ታላላቅ ክለቦች የሚያገናኘው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሀገር ውጪ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ዱባይ ይካሄዳል። ጨዋታው ከሀገር ውጪ ሲካሄድ ክለቦቹ ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን እንዲቀስሙና ከባህር ማዶ ደጋፊዎቻቸው ጋር እንዲገናኙ... Read more »
አንዳንድ ምኞቶች ወይም ‹‹እንዲህ ቢደረግ›› ብለን ያሰብናቸው ነገሮች ተሳክተው ሲታይ ደስ ይላል፡፡ ከዓመት ፊት ይመስለኛል፤ በተለምዶ ‹‹ሿሿ›› እየተባለ ስለሚጠራው የስርቆት አይነት አንድ ትዝብት እዚሁ ገጽ ላይ አስነብቤ ነበር፡፡ ጥቅል ሀሳቡ፤ ፖሊስ የሆነ... Read more »
አንጋፋውን የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አንባቢያን የእውነት ጠይቀውበታል፤ እየተማሩም አስተምረውበታልና ሁሌም ከአንባቢያን ሃሳብና ጥያቄዎች ላይ ለትውስታ ማቅረባች ከግርምትና ከመዝናኛነት ባሻገር ባለፈው ትውልድና በዛሬው መካከል ያሉትን ልዩነቶችም ጭምር የሚያሳይ ነው:: ቆየት ካሉ የመረጃ ማህደሮች... Read more »
ከጅማሬው እስከ ፍፃሜው በልብ አንጠልጣይ ክስተቶችና ባልተጠበቁ ውጤቶች የታጀበው የ2023 አፍሪካ ዋንጫ ከትናንት በስቲያ እኩለ ሌሊት ፍፃሜውን አግኝቷል:: ውድድሩን አንድ ቢሊየን ዶላር አውጥታ የደገሰችው አስተናጋጇ ኮትዲቯርም ከወደቀችበት ተነስታ ለ3ኛ ጊዜ በአፍሪካ ዋንጫ... Read more »
በሃዋሳ ሐይቅ የግማሽ ማራቶን ሩጫ በግላቸው የተሳተፉ አትሌቶች በበላይነት አጠናቀዋል። ውድድሩ በርካታ አትሌቶች፣ የውጪ ሀገር ዜጎች፣ የሐዋሳ ከተማ ነዋሪዎች እንዲሁም ሕጻናትን በማሳተፍ ትናንት ለ12ኛ ጊዜ ተካሂዷል። በዓመት ውስጥ በርካታ የጎዳና ላይ የሩጫ... Read more »
ጡረተኝነት መልኩ ብዙ ነው፤ ሰዎች ረጅም እድሜ ከኖሩ፣ ከተማሩ፣ ከሠሩና የቻሉትን ያህል በጉብዝናቸው ዘመን ከሮጡ እና ከታተሩ በኋላ እድሜ ሲገፋ ወደ ጡረተኝነት ይሸጋገራሉ፡፡ ታዲያ ይህ ማለት ሁሉም በእድሜ ዘመኑ የሚያገኘውና በተፈጥሮ ዑደት... Read more »
‹‹የሴት ልጅ ውበቷ ጸጉሯ ነው›› እንደሚባለው ሁሉ አሁን አሁን ደግሞ ሴቶች ለእጆቻቸውና ለእግሮቻቸው ጥፍር አብዝተው ሲጨነቁና ሲጠበቡ ማስተዋል ተለምዷል፡፡ የእጅም ሆነ የእግር ጥፍሮችን በንጽህና መጠበቅ ወንዱንም የሚመለከት ጉዳይ ቢሆንም፣ ሴቶችን ግን የጥፍራቸው... Read more »
የኮትዲቯር ብሄራዊ ስታዲየም የሆነው አላሳኔ ኦታራ ከሳምንታት በፊት ያስጀመረውን 34ኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ በታላቅ ድምቀት ሊያጠቃልል ቀጠሮ ይዟል። በሰሜናዊው የአቢጃን ክፍል የሚገኘውና ከ60ሺህ በላይ ደጋፊዎችን የሚይዘው የኦሊምፒክ ስታዲየም ዝሆኖቹን ከንስሮቹ ያፋልማል። የሁለት... Read more »
ውልደቱ በ1928 ፋሺስት ኢጣልያ ሀገራችንን በወረረበት ወቅት፤ በይፋትና ጥሙጋ አውራጃ፣ ልዩ ስሙ ዝግባ በተባለ ሰፈር ነበር። ልጅነቱን ካሳመሩለት የሙዚቃ መሳሪያዎች ክራር እና ዋሽንት የሚወዳቸው ነበሩ። ከልጅነቱ ጀምሮ ለሙዚቃ ልዩ ፍቅር አለው፤ በራዲዮ... Read more »