በፈረጃ ዱካ!

ስለ ኢትዮጵያ ፊልም ሲነሳ ብዙዎች ያላቸው አመለካከት ትዝብት ውስጥ የሚወድቅ ነው፡፡ አንዳንዱማ የኢትዮጵያ ፊልም ጉዳይ ሲነሳ አውሊያው እንደተነሳበት ጠንቋይ ሊርገፈገፍ ሁሉ ይችላል፡፡ የባህር ማዶውን እንጂ የኢትዮጵያን ፊልም አለማየት እንደስልጣኔ የሚቆጥሩም በሽ ናቸው፡፡... Read more »

ሀገር አቀፍ የስፖርት የጸረ-አበረታች ቅመሞች ንቅናቄ ይካሄዳል

የየትኛውም ስፖርት ጸር የሆነው የስፖርት አበረታች ቅመሞች ተጠቃሚነት(ዶፒንግ) በኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ከነበረው በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋና ታዋቂ አትሌቶችንም ጭምር እየጎዳ ይገኛል። ይህንን ተከትሎም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጉዳዩ ከአቅሙ በላይ መሆኑንና ስፖርቱን በበላይነት እየመራ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

የዛሬው አዲስ ዘመን ወደ 1969 ዓ.ም ይወስደናል። ወንጀል ማኅበራዊና ልዩ ልዩ ጉዳዮችን ያስቃኘናል። ያለምንም ምክንያት በእብሪት ተነሳስቶ በአንድ ጀንበር ሦስት ሰዎችን የገደለው ወንጀለኛ፤ በአንድ ሰዓት ብቻ አንድ ሺህ 649 ሰዎችን ጢም የላጨው... Read more »

የሴቶች መዋቢያ ‹‹ሜክ አፕ›› በባለሙያዎች እይታ

ለውበት መጨነቅ ፣ ቆዳን መንከባከብ የሚባሉ ርዕሶች በቀጥታ ከሴቶች ጋር የሚገናኙ ይመስላል:: እንደ ሀገራችን ባህልም ብዙ አይነት መዋቢያዎች ሴቶች በቤታቸው ቆዳቸውን የሚንከባከቡባቸው የሚያሳምሩባቸው በውበታቸው ጎልተው እንዲታዩ የሚያደርጉባቸው ልማዶች ብዙ ናቸው:: ታዲያ ሰለጠነ... Read more »

ሰማያዊው የዳኞች ካርድ!

በየትኛውም የእግር ኳስ ጨዋታ ላይ ቢጫና ቀይ ካርዶች የተለመዱ ናቸው። ከ1970 የሜክሲኮ ዓለም ዋንጫ ጀምሮ የጨዋታ ዳኞች እነዚህን ሁለት ካርዶች ይዘው መመልከትም ለየትኛውም የእግር ኳስ ቤተሰብ አዲስ አይደለም። ከተለመዱት ሁለት አይነት ካርዶች... Read more »

የዙፋኑ አልጋ አዳሽ

እልፍ የዘመን ፍርግርጎችን በመርገጥ ወደ ኋላኛው ዘመን የታሪክ ቋት ስናመራ ዘመን እንደ ቀልድ ያለፋቸው አንድ ሰው እናገኛለን፤ አለቃ ገብረ ሀናን። በአብዛኛዎቻችን የልጅነት ትዝታዎች ውስጥ የአለቃ ገብረ ሀና ቀልድ አይጠፋም። አሉ፤ እያልን የምናወራቸው... Read more »

የካቲት ወር በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ

የየካቲት ወር ‹‹የጥቁር ሕዝቦች ወር›› እየተባለም ይጠራል። የጥቁር ሕዝቦች የመብት ማስከበር ታሪኮች የሚነገሩበት ነው። በተለይ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ደግሞ በብዙ ታሪካዊ ክስተቶች የታጨቀ ወር ነው። ከአገር ውስጥ እስከ ዓለም አቀፍ ያሉ የኢትዮጵያ... Read more »

 በዙሪች ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለአሸናፊነት ታጭተዋል

የዙሪች ሴቪላ ማራቶን በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በርካታ ታዋቂ አትሌቶች የሚሳተፉበትን ውድድር ከነገ በስቲያ ያካሂዳል። ከመነሻው አንስቶ እጅግ ጠንካራ ፉክክር ይስተናገድበታል ተብሎ በሚጠበቀው ውድድር ከ250 በላይ የርቀቱ ጠንካራ አትሌቶችን ማፋለሙ የተለየ ትኩረት እንዲሰጠው... Read more »

 የማለዳ ሀሳቦች

የማለዳ ሀሳቦች የሰው ልጅ የዘመን ድሮች..የጊዜ ዘሮች ናቸው፡፡ በእያንዳንዳችን ነፍስ ላይ አቆንጉለው በትዝታ ረመጥ የሚፋጁ፡፡ ትላንትን ከዛሬ፣ አምናን ከዘንድሮ እያደሩ የሚቋጩ የናፍቆት ሸማኔዎች፡፡ እነኚህ የልጅነቴ መልከኛ ሀሳቦች ከወንድነቴ ገዝፈው፣ ከወጣትነቴ ልቀው ልጅነቴን... Read more »

  ኢትዮጵያውያን  የደመቁበት የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር

በዓለም አትሌቲክስ የወርቅ፣ የብርና የነሐስ ደረጃ የተሰጣቸው የዓመቱ የዓለም የቤት ውስጥ የዙር ውድድሮች ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በተለያዩ ከተሞች እየተካሄዱ ይገኛሉ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በነዚህ ውድድሮች በተለያዩ ርቀቶች ከማሸነፍ ባለፈ በአስደናቂ ብቃት በርካታ ፈጣን... Read more »