በመጀመሪያም ጥበብ ከዓለም ላይ ነበረች፤ ጥበብም ከኢትዮጵያ እጅ ነበረች፤ ብንል ምኑ ጋር ይሆን ግነቱ? አዎን ለነበር ያልራቅን ወርቁን ጥለን ጨርቁን የታቀፍን ስለመሆናችን የምንክደው ሀቅ አይደለም፡፡ ኢትዮጵያን በኪነ ጥበቡም፤ በሥነ ጥበቡም፤ በሥነ ውበቱም፤... Read more »
13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች ከነገ በስቲያ በጋና አክራ መካሄድ ይጀምራል፡፡ በዚህ ውድድር ላይ ተካፋይ ከሚሆኑ ሀገራት መካከል አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያም በዘጠኝ የስፖርት ዓይነቶች እንደምትሳተፍ የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ትልቁ የስፖርት መድረክ... Read more »
በየታክሲው፣ በየሱቁ፣ በየምግብ ቤቱ፣ በአጠቃላይ ግብይት በሚፈጸምባቸው ቦታዎች ሁሉ የምንሰማው ‹‹ይህን አልቀበልም›› የሚል የተቀደደ የወረቀት ብር ጭቅጭቅ ነው፡፡ ሻጩ ‹‹ይህን አልቀበልም›› ይላል፤ ሸማቹም መልስ ሲመለስለት ‹‹ይህን አልቀበልም›› ይላል፡፡ አስተናጋጆች ወይም የታክሲ ረዳቶች... Read more »
በስኮትላንድ ግላስጎው ለሶስት ቀናት ሲካሄድ በቆየው 19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ኢትዮጵያ ባልተለመደና በአዲስ ርቀት የወርቅ ሜዳሊያ በማስመዝገብ ፈጽማለች። በሴቶች 800 ሜትር ወጣት አትሌት ጽጌ ድጉማ እንዲሁም 1500 ሜትር ፍሬወይኒ ኃይሉ... Read more »
አዲስ ዘመን ጋዜጣ እለታዊ ኩነቶችን እየዘገበ በርካታ ጉዳዮችን በትውስታ ማህደሩ በማኖር ታሪክን ለትውልድ ሲያሻግር ኖሯል። ከዘመን ዘመን አድማሱን እያሰፋ ዛሬን በደረሰበት መንገድ፤ የሚያስታውሰን ብዙ አለ። ለዛሬ መለስ ብለን ከቃኘናቸው ርእሰ ጉዳዮች በቁጥር... Read more »
አሁን ላይ የአገር ባሕል አልባሳቶች ዘመኑን በሚፈልገው ልክ በተለያየ ዲዛይን ውብ በሆነ መልኩ ተሰርተው በተለያዩ አማራጮች እየቀረቡ ነው። በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎችም የአገር ባሕል አልባሳቶቹ በማንኛውም ሥፍራ ዘወትር መለበስ እንዲችሉ ቀላልና ምቹ በማድረግ... Read more »
እነሆ የየካቲት ወር ታላቁ ታሪክ፣ የኢትዮጵያም ታላቁ ታሪክ ዓድዋ ትናንት ተከበረ። ዓድዋ፣ ትናንት ዛሬም፣ ነገም ነውና እነሆ በዛሬው ሳምንቱን በታሪክ ዓምዳችን ታላቁን የዓድዋ ታሪክ እናስታውሳለን። ከዚያ በፊት እንደተለመደው ሌሎች የዚህ ሳምንት ክስተቶችን... Read more »
በጣሊያን ወራሪ እብሪት ተሸናፊነትና በጀግኖች ኢትዮጵያውያን አርበኞች ድል አድራጊነት የተጠናቀቀው የዓድዋ ድል ድፍን 128 ዓመታትን አስቆጠረ። የታሪክ ሰነዶችም ለትውልድ ‹‹የሰው ልጆችን እኩልነት የበየነ፤ የነጭና የጥቁር የበላይነት ግንብ ያፈረሰ ድል ከወደ ኢትዮጵያ የዓድዋ... Read more »
ኪነ ጥበብ የገሃዱ ዓለም ነፀብራቅ ነው ከመሆኑ አንጻር የአንዲት አገር ሕዝብ የኪነ-ጥበብ ሥራዎች የዛችን አገር ምንነት ገላጭ ናቸው ፡፡ ሃያል የሚባሉ አገራት ገናናነትን ያገኙት በአብዛኛው በኪነ ጥበብ ስራዎቻቸው ራሳቸውን መግለጥ በመቻላቸው ነው... Read more »
የተተኪ ስፖርተኛ ምንጭ ከሆኑ ስፍራዎች መካከል የትምህርት ተቋማት ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ፡፡ ከአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እስከ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከሚዘልቁ የስፖርት ውድድር መድረኮች በብሄራዊ ቡድን ደረጃ ሀገርን መወከል የቻሉ በርካታ ወጣቶችን ማፍራት... Read more »