እንደ ክፍለሀገር ልጅ የቆሎ ተማሪ ሆኖ አኩፋዳ ይዞ በእንተ ስለማርያም እያለ ቤት ለቤት ባይዞርም ድቁናን ተቀብሏል።ከመዲናችን አዲስ አበባ፣ ኮልፌ ተገኝተህ እንዴት መንፈሳዊ ሕይወት አማለልህ? ሲባል በልበ ሙሉነት “እንዲያውም መንፈሳዊነት የሚበረታው የአዲስ አበባ... Read more »
በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በወታደርነት፣ በግዛት አስተዳዳሪነት፣ በዲፕሎማትነት… በአጠቃላይ ለሀገራቸው ሕይወታቸውን የገበሩ ብዙ ጀግኖች አሉ። እነዚህንም ጀግኖች የጀግንነት ታሪክ የፈጸሙበትን፣ የተወለዱበትን ወይም በተፈጥሮ ሞትም ሆነ በጀግንነት ሲዋጉ መስዋዕት የሆኑበትን ቀን ምክንያት በማድረግ ታሪካቸውን... Read more »
የንጉሰ ነገሥት ዳግማዊ አጤ ምኒልክ አጎት የሆኑትና በጀግንነታቸው ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስን ጭምር ያስጨነቁትና ያስደነቁት ርዕሰ መኳንንት ራስ ዳርጌ ሳህለሥላሴ ያረፉት ከ124 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት መጋቢት 15 ቀን 1892 ዓ.ም ነበር። ራስ... Read more »
በኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚካሄደው የሠራተኞች የበጋ ወራት የስፖርት ውድድር ዘንድሮ ከጥር 19/2016 ጀምሮ በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ በተደረገ የመክፈቻ ሥነሥርዓት መጀመሩ ይታወቃል፡፡ በጠንካራ ፉክክርም ቀጥሏል። በአስር የስፖርት አይነቶች ከሰላሳ... Read more »
በፓን አፍሪካን ተምሳሌትነትና በኦሊምፒክ መርህ መሠረት የሚካሄደው የአፍሪካ ጨዋታዎች ለ13ኛ ጊዜ በጋና አስተናጋጅነት መካሄደ ከጀመረ ሰንብተል። ውድድሩ ወደ መገባደጃ በተቃረበበት በዚህ ወቅትም ኢትዮጵያ በተለያዩ የአትሌቲክስ ውድድሮች በወርቅ ሜዳሊያዎች መድመቅ ቀጥላለች። በበርካታ የስፖርት... Read more »
ድሮ ድሮ እንዲህ ቴክኖሎጂው እንደልብ ሳይስፋፋ በኢትዮጵያ አብዛኛዎቹ የሥነ ጽሑፍ ውጤቶች ለተደራሲያን የሚቀርቡት በጋዜጣ፣ በመጽሔትና በመጻሕፍት በኩል ነበር። ምን እንኳን ያኔ የነበረው የሕዝብ ቁጥር አነስተኛ ቢሆንም ከነዚህ የሥነ ጽሑፍ ውጤቶች ተቋዳሽ የነበረው... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን ገጽታ የሚቀይሩና ማራኪ ውበትን ማላበስ የሚችሉ የልማት ሥራዎች በስፋት በመሠራት ላይ ይገኛሉ። ከነዚህም መካከል ፓርኮች፣ ሙዝየሞችና ለኅብረተሰቡ የተለያዩ አገልግሎቶችን መስጠት የሚችሉ ስፍራዎች ዋነኞቹ ናቸው። እነዚህ ቦታዎች በከተማዋ... Read more »
በትምህርትና በእውቀት የተደገፈ አልቃሽነት ያስፈልጋል በማለት አዲስ የለቅሶ ዜማ ተደርሶ በለቅሶ ላይ ሊውል ነው። የማስለቀስ ልምዳችሁን በስልጠና አዳብሩ የተባሉት የመንደር አልቃሾቹም፤ ገሚሱ አሻፈረኝ በማለት ተቃውሟል፤ ገሚሱ ደግሞ ተማሩ ካላችሁን የምንማረው እየተከፈለን ካልሆነ... Read more »
የሴት ልጅ ውበት በብዙ መንገድ ይገለጻል፤ እንደየሰው ምርጫም ይለያያል፡፡ በሀገራችንም የሴት ልጅ ውበት በተለያየ መልኩ ይደነቃል፤ አንዳንዶች ምንም የማይወጣላት ውብ መሆኗን ሲገልጹ ‹‹ ልቅም ያለች ቆንጆ›› ይሏታል፡፡ ሴቶቹም የተፈጥሮ ውበታቸውን ለመጠበቅ፣ ይበልጥ... Read more »
በርካታ የሀገራችን ተዋናዮች ከፊልም ለቲያትር የተለየ ፍቅር አለን ይላሉ። ቲያትር ቀጥታ ከተመልካች ጋር ያገናኛልና ዛሬስ መድረክ ላይ ምን ይፈጠር ይሆን? በሚል ሁሌ ልብ ያንጠለጥላል። ደግሞም ከሳምንት ሳምንት ሳያወላዱ ለመድረክ ታምኖ መድረክ ላይ... Read more »