የአዲስ አበባ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን በመጪው ግንቦት ወር መጀመሪያ በሚያካሄደው ለሁሉም ክፍት የሆነ የግል የበላይነት የቴኳንዶ ውድድር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል።በውድድሩ የሚያሸንፉ ተወዳዳሪዎች በየእድሜ ክልላቸው እና በሚወዳደሩበት የክብደት መጠን ሽልማት እንደተዘጋጀላቸው... Read more »
እንቆቅልህ! ብትሉኝ፤ እኔም ምናውቅ… ብል፤ የእንቆቅልሻችሁን ምላሽ ግን ባውቅም አልነግራችሁ! ምክንያቱም “ሀገር ስጠኝ” እስክትሉኝ ጠብቄ ሀገር ልሰጣችሁ እፈልጋለሁና። ታዲያ ግን የምሰጣችሁ ማንን እንደሆነ ከገመታችሁ ዘንድ ልንገራችሁ… ያቺን የጉንጉን መሶብ፤ ማጀቴን ልሰጣችሁ ወስኛለሁ።... Read more »
ሰዎች ከቆዳ የተሠራ ልብስን ምርጫቸው የሚያደርጉት ረጅም ጊዜ የሚቆይና ጠንካራ በመሆኑ፣ አልያም ቅንጡ ልብስ የምንለው አይነት ተደርጎ በመወሰዱ መሆኑን ብዙዎች ሲያነሱ ይደመጣል። በቀደሙት ዓመታት የቆዳ አልባሳት እንደ ፋሽን በስፋት ተመራጭ ነበሩ። ይህ... Read more »
ይህችን ምድር በ1946 ዓ∙ም በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር፣ አነደድ ወረዳ፣ ዳማ ኪዳነ ምህረት መንደር ሲቀላቀል ሀገር፣ መንደር፣ ቀዬው፣ ቤቱም ሰላም ነው፡፡ የሚያምር ልጅነት ነበረው፤ አባቱ ቄስ ታምር ጥሩነህ ልጃቸው እንደሳቸው መንፈሳዊ እንዲሆን... Read more »
በሆቴሎች፣ ካፌዎች፣ በተቋማት እና በሌሎች ቦታዎች የኢትዮጵያ መሪዎች ፎቶ ተሰቅሎ እናያለን። ሁሉም ማለት በሚያስችል ሁኔታ የሚጀመሩት ከአጼ ቴዎድሮስ ነው፡፡ ከአጼ ቴዎድሮስ ጀምሮ እስከ ወቅቱ የኢትዮጵያ መሪ ድረስ ይታያሉ፡፡ የአጼ ቴዎድሮስ ልክ እንደ... Read more »
በነፃነት ታጋዩና በቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ኔልሰን ማንዴላ መታሰቢያነት የሚካሄደው ‹‹የማንዴላ ዋንጫ›› የቦክስ ውድድር እአአ ከሚያዝያ 15-21 በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ ይካሄዳል። የኢትዮጵያ ቦክስ ብሔራዊ ቡድንም በዚህ ውድድር ተሳታፊ ነው። ብሔራዊ ቡድኑ... Read more »
አንዳንዴ እንደዋዛ የምንጀምራቸው ጉዳዮች መጨረሻቸው ላያምር ይችላል፡፡ በተለይ አነሳሳችን ጤናማነት የጎደለው ከሆነ ፍጻሜው እንደ አጀማመሩ በጣፋጭነት መቋጨቱ ጥያቄ ውስጥ ይገባል፡፡ ‹‹ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው›› እንዲሉ አንድን የክፋት ድርጊት ሲጀምሩት ለውስጥ የሚያቀብለው ስሜት... Read more »
ከሦስት ወራት በኋላ በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ በሚካሄደው የ2024 ኦሊምፒክ ጨዋታ፣ የወርቅ ሜዳሊያ ለሚያጠልቁ አትሌቶች ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት እንደተዘጋጀ የዓለም አትሌቲክስ በድረገጹ አስታውቋል። ተቋሙ ባዋጣው መረጃም በኦሊምፒክ ጨዋታዎች ላይ የገንዘብ ሽልማትን የሚሰጥ... Read more »
በጋና በተካሄደው 13ኛ የአፍሪካ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ አብዛኛውን ውጤት ያስመዘገበችበት የአትሌቲክስ ውድድር እንደነበር ይታወሳል።በእርምጃ ውድድር አንድ ወርቅና አንድ የብር ሜዳሊያ ማስመዝገብ ተችሏል።ኢትዮጵያ በውጤታማነት በማትታወቅበት የርምጃ ውድድር የወርቅ ሜዳሊያ ያጠለቀው ደግሞ አትሌት ምስጋናው ዋቁማ... Read more »
ኪነ ጥበብ ትናንትናም ሆነ ዛሬ ለጥበብ የሚሰጠውን አጥቶም ሆነ ነፍጎ አያውቅም። ሁሌም አዳዲስ ስጦታዎች እንደጎረፉ ናቸው። እናስ ኪነ ጥበብ ከሰሞኑ ምንስ አዲስ ነገር ይዞ ብቅ ብሎ ይሆን…ስጦታው ትልቅም ይሁን ትንሽ ያቺኑ ጭብጦ... Read more »