የባሕል ስፖርት ዓለም አሁን ለደረሰችበት የስፖርት እድገት መሠረት በመሆን ጉልህ ሚናን ተጫውቷል። ይህም የሆነው በጠንካራ ብሔራዊ ፌዴሬሽንና የሕዝብ ጠንካራ ተሳትፎ ውጤት እንደሆነ ብዙዎች ይስማማሉ። ኢትዮጵያ በባሕል ስፖርቶች የታደለች ብትሆንም በጥናት ተለይተው እና... Read more »
አለባበሳቸውን አሳምረው ባማረና በትልቅ መኪና ከሱቃችሁ ደጅ ላይ ወርደው ‹‹እስቲ ሲጋራውን ስጠን ብለው››፤ ከዚያ ወዲያ ግን የሰጣችኋቸውን የ15 ብር ሲጋራ ቀምተው በመኪናቸው ይሸሻሉ ብላችሁ እንዲያው ለአፍታስ ታስቡ ይሆን? በአዲስ ዘመን ትውስታ ውስጥ... Read more »
የአንድን ሰው ውበት ከሚገልጹ እና ሰዎችም አብዝተው ከሚጨነቁበት ነገር ውስጥ የፊታቸው ቆዳ ነው፡፡ የሰዎች ፊት ጥርት ማለት ያላቸውን ውበት እና ሰላም እንደሚያሳይ ይገለጻል፡፡ ኮሪያውያን በዓለም ላይ ከሚገኙ ሀገራት ከፊት ቆዳ እንክብካቤ ጋር... Read more »
በየዓመቱ በአለም ከሚካሄዱ ታላላቅ ማራቶን ውድድሮች አንዱ የሆነው የለንደን ማራቶን ዛሬ ሲካሄድ ኢትዮጵያዊት አትሌት ትዕግስት አሰፋ የውድድሩን ክብረወሰን ለመስበር ትሮጣለች፡፡ ውድድሩ ለ44 ጊዜ ሲካሄድ የርቀቱ የዓለም ክብረወሰን ባለቤቷ ትዕግስት አሰፋ፣ አልማዝ አያና፣... Read more »
ብዕረኛውን ብዕር ያነሳዋል:: የሀገራችን የጥበብ ቤት ጭር ብሎና ሰው አልባ፤ ኦና ሆኖ አያውቅም:: በየዘመናቱ ሁሌም ቢሆን ብዕራቸውን እያነሱ በከተቡ ቁጥር “አቤት እንዴት ያለው ብዕረኛ ነው!” እያልን የምንደመምባቸው ዛሬም አሉ:: ይህኛው ዘመንም፤ በስነ... Read more »
ሄዶ ከኮሪያ ዘማች ሲመለስ ያወሳል ናፍቆቱን በክራሩ ድምጽ ብሏል ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ):: ‹‹የኮሪያ ዘማች›› የሚለው ቃል በትልልቅ አዛውንቶች ዛሬ ድረስ ይነገራል:: በወቅቱ የ7 ዓመት ልጅ የነበረ እና ዛሬ የ80 ዓመት አዛውንት... Read more »
ባለፈው ዓመት መጨረሻ ላይ በአሜሪካዋ ዩጂን በኢትዮጵያዊቷ እንቁ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ የ5ሺ ሜትር የዓለም ክብረወሰን ደምቆ የተጠናቀቀው የዳይመንድ ሊግ ውድድር የ2024 የውድድር ዘመኑን ዛሬ አንድ ብሎ ይጀምራል። በዚህም መሠረት በ2024 በዓለም አቀፍ... Read more »
እግሬ እስኪንቀጠቀጥ ሰልፍ ይዤ የተሳፈርኩበት ታክሲ ውስጥ ነኝ። እስካሁን ድንጋጤው አለቀቀኝም። ከደቂቃዎች በፊት እስከ አናቱ ድንጋይ የቆለለ አንድ ሲኖትራክ እንደዋዛ እየታከከን ማለፉን እያስታወስኩ ነው። አሽከርካሪው ምን እንደነካው ባላውቅም አሁንም ፍጥነቱን አልቀነሰም። ይሮጣል፣... Read more »
21ኛው የባህል ስፖርቶች ውድድርና 17ኛው የባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል ከሚያዝያ 12 እስከ 20- 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተናጋጅነት ይካሄዳል። ውድድሩ በስኬት እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅቶች መደረጋቸውን የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን፣ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር... Read more »
ቶሎ ቶሎ የሚርበኝ ነገር አለ። ከክፉ ገመናዎቼ አንዱ በቀን ስድስት ጊዜ መመገቤ ነው። እንደአመጋገቤ ግን አልፀዳዳም… ከሰው የበዛ በልቼ ከሰው ያነሰ ነው የምፀዳዳው። አንዱ የሚገርመውም ይሄ ነው፤ ሰው እንዳበላሉ አይፀዳዳም ነው የሚባለው... Read more »