በየዓመቱ በቼክ ሪፐብሊክ በሚካሄደው የፕራግ ማራቶን በሳምንቱ መጨረሻ ለ30ኛ ጊዜ ሲካሄድ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ውድድሩን በድል አጠናቀዋል። ውድድሩ በሁለቱም ጾታዎች ከፍተኛ ፉክክር አስተናግዶ በወንዶች አትሌት ለሚ ብርሃኑ፣ በሴቶች ደግሞ አትሌት በዳቱ ሂርጳ አሸናፊዎች... Read more »
አዲስ ዘመንን በትውስታ፤ ትዝታን ይዞ 50 ዓመታትን ወደኋላ…ከሀገር ውስጥ እስከ ባህርማዶ፤ የዓለማችንን የኋላ ታሪክና አስገራሚ እውነታዎችን እናገኝበታለን። በዚያን ጊዜ… የመብራት ኃይሉ ሠራተኛ፤ ከመጠጥ ቤት አሊያም ከአሳቻ ስፍራ ሳይሆን፤ ከዚያው ከመሥሪያ ቤቱ ሠገነት... Read more »
የትግራይ ክልል በአትሌቲክስ ስፖርት ሀገርን በዓለም አቀፍ ደረጃ በመወከል ውጤታማ የሆኑና ሰንደቅ ዓላማዋን ማውለብለብ የቻሉ አትሌቶችን ከሚያፈሩ ክልሎች አንዱ ነው:: ይሁን እንጂ ባለፉት ዓመታት በኮቪድ 19 ቫይረስ እና በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ተከስቶ... Read more »
ትናንት የአርበኞች ቀን ነበር:: ትናንት የትንሳኤ በዓል ስለነበር የዘንድሮው የአርበኞች ቀን የተለመደውን የሚዲያዎች ሽፋን አላገኘም:: በሌላ በኩል አራት ኪሎ ያለው የድል ሀውልት በኮሪደር ልማት ምክንያት ለዚህ ዓመት ምቹ አልነበረም:: የአርበኞች ቀን ታሪካዊ... Read more »
የሠርግ ጉዳይ ሲታሰብ ሙሽሪትን በእጅጉ ከሚያስጨንቋት መካከል በእለቱ የምትለብሰው ቬሎ ጉዳይ አንዱ ነው:: በየሙሽራ አልባሳት ገበያው የምትመለከታቸው ቬሎዎች የዓይን አዋጅ ይሆኑባታል:: የሠርግ ልብሶቹ ደግሞ በሀገር ውስጥ የሚሰሩ ባለመሆናቸው ለገዥ ዋጋቸው የማይሞከር የሚሆንበት... Read more »
ደጋፊዎች ያላቸውን ሁሉ ሰጥተው የክለባቸውን ህልውና ማስቀጠላቸው የተለመደ ነው።በእርግጥም የየትኛውም ክለብ የደም ስሮች ናቸው ደጋፊዎች፤ ነገር ግን ከገንዘብ፣ ጊዜ እና ጉልበት ድጋፍ ባለፈ ደም እና ወዛቸውን ከፍለው ማቆማቸው እንግዳ ነገር ነው።ይህንን ያህል... Read more »
ዛሬ የአርበኞች ቀን ነው።የፋሲካ በዓል ቀኑ ስለሚቀያየር አጋጣሚ ሆኖ በዚህ ዓመት ከአርበኞች ቀን ጋር ተገጣጥሟል። በዚህም ምክንያት የዛሬው የአርበኞች ቀን ከዚህ በፊት በተለመደው ድምቀት እንደማይከበር ግልጽ ነው።ሌላው አጋጣሚ ደግሞ በዚህ ዓመት አዲስ... Read more »
ሶስት ወራት ብቻ ለቀሩት 33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ ሀገራት አስቀድመው ቡድናቸውን ማሳወቅና ማዘጋጀት ጀምረዋል። ከእነዚህ መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ስትሆን በተወሰኑ ርቀቶች የመጀመሪያ ምርጫ ውስጥ የተካተቱ አትሌቶች ጥሪ እንደተደረገላቸው ይታወቃል። በኦሊምፒክ መድረክ በአትሌቲክስ ስፖርት... Read more »
በቅርቡ አንደ ወዳጃችን ‹‹በመንገዴ ታዘብኩት›› ያለውን አንድ እውነት እየተደነቀ አጋራን። የሰማነው ጉዳይ ፈገግ ባያስብልም ሀሳቡን ያደመጥነው በጨዋታ አዋዝተን ነበር። እሱ እንደነገረን በእግሩ እየተጓዘ ሳለ ከአንድ ሕንጻ አናት ላይ የተሰቀለው አንድ ምስል ትኩረቱን... Read more »
የኢትዮጵያ ዋንጫ ከረጅም ዓመታት መቋረጥ በኋላ በአዲስ የውድድር ሥርዓት ወደ ፉክክር ተመልሶ፣ ሊጠናቀቅ የፍጻሜ ፍልሚያ ብቻ ይቀረዋል፡፡ ውድድሩ ከመጀመሪያ ዙር አንስቶ በክለቦች መካከል አስደናቂ ፉክክር እያስተናገደ የፍጻሜ ተፋላሚ ክለቦችን የለየ ሲሆን፤ በመጪው... Read more »