የታዳጊዎቹን የዓለም ዋንጫ ተስፋ የሚወስነው የመልስ ጨዋታ

አራት ዙሮች ያሉት የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ወሳኙ ምዕራፍ በመሸጋገር ላይ ይገኛል። የዓለም ዋንጫው በዶሚኒካን ሪፐብሊክ አዘጋጅነት በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ መካሄዱን ተከትሎ አፍሪካን በመወከል በመድረኩ ተሳታፊ... Read more »

 የፋሽን ዲዛይነሯ የሰው ኃይል ልማት ግብ ማሳኪያው ተቋም

ኢትዮጵያ ውስጥ ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰጠው ከፍተኛ ትኩረት ለፋሽን ዘርፍ መልካም እድሎችን ይዞ መጥቷል።በኢንዱስትሪ ፓርኮችና ከፓርኮቹ ውጪ ሆነው የቆዳና ቆዳ ውጤቶች፣ ባህላዊና ዘመናዊ የጨርቃጨርቅ አልባሳት የሚያመርቱ ድርጅቶች ምርቶቻቸውን ለሀገር ውስጥና ለውጭ ገበያዎች... Read more »

ገዥ እና ተቃዋሚ

የሀገር ውስጥ የፖለቲካ ክስተቶች የሚበዙበትን የግንቦት ወር ጀምረነዋል፡፡ የግንቦት ወር የደርግ እና የኢህአዴግ፣ የደርግ እና የተቃዋሚዎቹ፣ የኢህአዴግ እና የተቃዋሚዎቹ ወር ነው ማለት ይቻላል፡፡ የታሪክ ግጥምጥሞሹ በታሪክ ክስተቶች ላይ ብቻ የተወሰነ አይደለም፡፡ የሚገርመው... Read more »

የወጣት እጅ ኳስ ብሄራዊ ቡድኑ ፈተና

የአፍሪካ ዞን አምስት የወጣቶች (ከ18 እና 20 ዓመት በታች) እጅ ኳስ ውድድር ነገ በአዲስ አበባ አስተናጋጅነት ይጀመራል። በውድድሩ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ግን የበጀት እጥረት ለዝግጅቱ ፈተና ሆኖበታል። ቡድኑ ዝግጅቱን ከጀመረ ከሁለት... Read more »

የአዋጅ ብዛት ሕግ ያስከብር ይሆን?

በሕግ ቋንቋ ብዙ ዝርዝር ጉዳዮች ቢኖሩትም፤ በደምሳሳው ስናየው አዋጅ ማለት የአንድን ጉዳይ አሠራር ለሕዝብ ማሳወቅ ማለት ነው። አንድ ተቋም የሚሠራቸውን ሥራዎች በምን አይነት መንገድ እንደሚሠራቸውና በምን ላይ የተወሰነ እንደሆነ ማዕቀፉን ማሳወቅ ማለት... Read more »

 ከፍተኛ ሊግ የተቀላቀሉ አራት ክለቦችን ተለይተዋል

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የእግር ኳስ ውድድር በሀገሪቱ የሊግ እርከን ሶስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝና በርካታ ክለቦች የሚፋለሙበት ነው። በውድድሩ ጥሩ ውጤት ያስመዘገቡ ክለቦች ወደ ከፍተኛ ሊግ እና ውጤት ያልቀናቸው ወደ ክልል ክለቦች ቻምፒዮና... Read more »

 ከጉርምስና እስከ ጉልምስና

አዲስ የገዛሁት ጫማ አቧራ ቅሞ ሳየው መሀረቤን ከኪሴ መዥርጨ አበስ አደረኩት። ወደእሷና ወደእናቴ ስሄድ ተሽቀርቅሬ ነው። እናቴ ፊት ጎስቋላ እሷ ፊት መሀይምና የማይረባ መምሰል አልፈልግም። በቸምቸሞ ጥቁር ጸጉሬ መሀል ያገጠጡ ያለጊዜያቸው የበቀሉ... Read more »

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ- በወሳኝ ምዕራፍ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2016 ዓ.ም የውድድር ዘመን በተለያዩ ከተሞች በሚገኙ ስታድየሞች እየተካሄደ ለመጠናቀቅ ሰባት የጨዋታ ሳምንታት ብቻ ይቀሩታል። ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ በአስገራሚ ክስተቶች እና በአስልጣኞች ስንብት ታጅቦ የ23ተኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብሩን... Read more »

 የሲዳማ ክልልን አትሌቲክስ የማጠናከር ጥረት

ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ስፖርት በአህጉርና ዓለም አቀፍ ደረጃ ታሪካዊ ድሎችን በማስመዝገብ ግንባር ቀደምና የውድድር አድማቂ ከሆኑ ሀገራት ተርታ ትመደባለች:: ለአትሌቲክስ የሚያመች የአየር ንብረትና መልከዓ ምድራዊ አቀማመጧ ደግሞ ለዚህ ተጨማሪ አቅምን ፈጥሮላታል:: ለስፖርቱ አመቺ... Read more »

የጥቂቶች ጥፋት ለብዙዎች ክስረት

‹‹የክፉን ጎረቤት መብረቅ ይመታዋል›› የሚባል ሀገርኛ አባባል አለ:: ይህንኑ የሚያጠናክር ‹‹ለኃጥአን የወረደ ለጻድቃን ይተርፋል›› የሚባል ሌላም አባባል አለ:: የሁለቱም መልዕክት በአንድ መጥፎ ሰው ምክንያት የሚመጣ ጦስ ለበጎ ሰዎች ሁሉ ይተርፋል ለማለት ነው::... Read more »