በ1953 ዓ.ም በቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ መንግሥት ላይ የተደረገው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ‹‹የታኅሳስ ግርግር›› በመባል ይታወቃል:: እንዲህ የተባለበት ምክንያት ሙከራው የተደረገው በታኅሳስ ወር መጀመሪያ ሳምንት ስለነበር እና በሙከራው ግርግር ተፈጥሮ ስለነበር ነው:: ታሪክ... Read more »
75 ቀናት ብቻ በቀሩት የፓሪሱ ኦሊምፒክ ሀገራት የአትሌቲክስ ብሄራዊ ቡድኖቻቸውን በማሳወቅ ላይ ይገኛሉ፡፡ በስፖርቱ ተጠባቂ ከሆኑ ሀገራት መካከል የምትመደበው ኢትዮጵያም በተለያዩ ርቀቶች እጩ አትሌቶቿን አሳውቃ ዝግጅት የተጀመረ ሲሆን፤ አጓጊው የማራቶን ቡድንም ከትናንት... Read more »
አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ከ6 ወራት በፊት አሰራሩ በሚፈቅደው መሰረት በኦንላይን ተመዘገብኩ። ግንቦት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 እስከ 6፡00 ባለው በኤጄንሲው ተገኝቼ አሻራና ፎቶ መስጠት እንዳለብኝ የተመዘገብኩበት ሰነድ ነገረኝ። የተቀጠርኩበትን ቀን... Read more »
የ2024 ዳይመንድ ሊግ አራተኛ መዳረሻ እና በአህጉረ አፍሪካ ብኛዋ አዘጋጅ የሆነችው የሞሮኮዋ ራባት ከነገ በስቲያ የአትሌቲክሱ ዓለም ከዋክብት ለአሸናፊነት የሚያደርጉትን ፍልሚያ ታስተናግዳለች፡፡ አስቀድሞ ውድድር ይደረግበት የነበረው የልኡል አብደላ ስታዲየም በእድሳት ላይ በመሆኑ... Read more »
እኚህ ጋሽ ተፈሪ የተረገሙ ሠው ናቸው። ሠይጣን ይሁን እግዜር ማን እንደረገማቸው እንጃ ብቻ የሚያጋጥማቸው ሁሉ ከሠው እርግማን በላይ ነው። ደግሞ ጋሽ ተፈሪ ያልታደሉ፣ የተረገሙ፣ እድለ ጠማማ መሆናቸውን ማንም ሳይሆን እርሳቸው ራሳቸው ናቸው... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሳተፉበት ስፖርታዊ ውድድር ከመጪው ቅዳሜ አንስቶ በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተናጋጅነት ይካሄዳል። ውድድሩ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሜዳ በድምቀት የሚጀመር ሲሆን፤ በተመረጡ ትምህርት ቤቶች በሚገኙ ሜዳዎች... Read more »
የበሬው ጌታ የእርፍና ማረሻው ንጉሥ፤ ያን ገበሬ ማነው ባለ ቅኔ ያደረገው? ገበሬው አፈርን እንጂ ጥበብን ማገላበጥ አይችልም እያሉ ብዙዎች ቢያሙትም፤ ልኩን የሚያውቀው የለካው ብቻ ነው፡፡ ጥበብ የተወለደባት፤ ቅኔውም እትብቱን የተቆረጠበት መሆኑን አያውቁማ!... Read more »
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ስፖርት በሀገሪቱ በሚገኙ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ስር በተዋቀሩ ፌዴሬሽኖች አማካኝነት ከብሄራዊው ፌዴሬሽን በሚወጡት ሕግና ደንቦች ላይ ተመስርቶ ይመራል:: ክልላዊ ፌዴሬሽኖች ደግሞ የሀገሪቱን የእግር ኳስ እንቅስቃሴ ሊያሳድጉ የሚችሉ ተግባራትን በየፊናቸው... Read more »
በንጽህና እና በድምጽ ብክለት ጉዳይ ላይ ስንት ጊዜ እንደጮህን የዚህ ጋዜጣ ሰነዶች ምስክር ናቸው:: በግሌ አሜሪካ ወይም አውሮፓ ሀገራት መኖር የምመኘው ፒዛና በርገር ለመብላት ወይም ፈጣን የቴክኖሎጂ አማራጮችን ለመጠቀም አይደለም:: ከዚህ በላይ... Read more »
በአዲስ ዘመን ድሮ የትውስታ ማህደር ውስጥ ብዙ መልክና ቁመና ያላቸውን የዘመን መስታወቶች ከፊት ያቆምልናል፡፡ የቀድሞውን ዘመን የሀገር፣ ራስንና ዓለምን ገፅታ እንድንመለከትበት ያደርገናል፡፡ ዛሬ ከሚያስታውሰን ጉዳዮች መካከል አንዱ የሴቶች አውሮፕላን አለመንዳት ጉዳይ ቅሬታን... Read more »