ልዩነታችን ለምን ሰፋ?

ልዩነት ተፈጥሯዊ ነው:: ሁሉም ሰው አንድ አይነት ምንነትና ማንነት እንዲኖረው አይጠበቅም:: እንዲያውም በሠለጠነው ዓለም ትልቁ የልዕልና መገለጫ ልዩነትን ማክበር ነው:: የሠለጠኑ ናቸው በሚባሉት የምዕራባውያን ሀገራት አንዱ መገለጫ የግለሰቦች ልዩነት መከበር ነው:: አንድ... Read more »

በጠንካራ ፉክክር የደመቀው ታላቁ ሩጫ በበቆጂ

ዓለም ያከበራቸው፣ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ታሪክም የገዘፈ ስም ያላቸው አትሌቶችን ያፈለቀችው በቆጂ ለኢትዮጵያ ስፖርት ባለውለታ ነች። ይህ ድንቅ መልከዓ ምድር እና የአየር ሁኔታን የታደለ ስፍራ ለስፖርት ምቹ በመሆኑ ለዘመናት እጅግ በርካታ አትሌቶች ፈልቀውባታል።... Read more »

‹‹በቃል ያለ ይረሳል፣ በጽሑፍ ያለ ይወረሳል›› እንዲሉ አበው ከትናንት እስከ ዛሬ ያሉ ታሪኮች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ተሰንደው እስካሁኑ ትውልድ ድረስ ለመሸጋገር በቅተዋል። በጋዜጣው በተስተናገዱት አንዳንድ ታሪኮች ‹‹እንዲህም ነበር ለካ?›› የሚሉ ጥያቄዎችን ያጭራሉ።... Read more »

‹‹አፕሳይክል ፋሽን›› – የወደፊት የፋሽን ኢንዱስትሪው ገጽታ

ሜቲ ኃይለማርያም ትባላለች፤ ዲዛይነር ናት። ‹‹ሜቲ አፕሳይክሊንግ›› የተሰኘ የራሷ ብራንድ አላት። ዲዛይነር ሜቲ ከተራረፉ ጨርቆች እና ፋሽናቸው አልፎባቸዋል ከተባሉ ሳይሸጡ ከቀሩ ልብሶች ጨርቆችን ወስዳ የራሷን ዲዛይን በመፍጠር አልባሳትን አዘጋጅታ ለደንበኞቿ ታቀርባለች። የልብስ... Read more »

ፓሪስና ሁለተኛው ኦሊምፒክ ሲታወስ

ኦሊምፒክ በተወለደበት ግሪክ (አቴንስ) ትንሳኤውን በማድረግ በዘመናዊ መልክ ዳግም መካሄድ መጀመሩ ይታወቃል። ፈረንሳዊው የሥነትምህርት ጠበብት ፒየር ደ ኩበርቲን (የዘመናዊው ኦሊምፒክ አባት) የኦሊምፒክን ጽንሰ ሃሳብ በመረዳትና ጠቀሜታውን በማመዛዘን በጥንት ተፈጥሮው ከመወሰን ይልቅ ዓለም... Read more »

የኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ከኢትዮጵያ መውጣት

የኢሠፓ ሊቀመንበር እና የደርግ ዘመነ መንግሥት የኢትዮጵያ መሪ የነበሩት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ስማቸው ተደጋግሞ ይነሳል። ለሺህ ዘመናት የኖረውን ንጉሣዊ ሥርዓት ያስወገደው የደርግ መሪ ናቸውና ወደፊትም በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ስማቸው... Read more »

የአፍሪካ አንድነት ድርጅት መመሥረት

ሌላኛው የዚህ ሳምንት ክስተት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (በኋላ የአፍሪካ ሕብረት) የተመሰረተበትን ነው። የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተመሰረተው ከ61 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ግንቦት 17 ቀን 1955 ዓ.ም ነው። ኢትዮጵያ በቅኝ ያልተገዛች ነፃ ሀገር... Read more »

የሐመሩ ላሎምቤ

ከቡስካው በስተጀርባ፤ ከኢቫንጋዲው የምሽት ጨረቃ፤ ከጋልታምቤና ዋልታንቤ መንደር ውስጥ… ሰው ተወልዶ ሰው ተሠራ። ጥቋቁሮቹ ሐመሮች ቀይ ሸጋ የጥበብ ልጅ ወለዱ። ፍቅር ባረሰረሰው መታቀፊያ አቅፈው ጎረምሳውን ልጅ አዲስ ሕፃን አደረጉት። ስሙንም “ላሎምቤ” (ቀዩ... Read more »

 አፍሪካዊ ሚዲያ ለምን አልኖረም?

የአፍሪካ ሕብረት ከተሠረተ 60ኛ ዓመቱን ጨርሶ እነሆ ዛሬ ግንቦት 17 ቀን 2016 ዓ.ም 61 ኛውን ጀመረ:: ‹‹ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ›› የሚል መሪ ሃሳብ ቢኖረውም አፍሪካ ውስጥ ያሉ ችግሮችን ሳይፈታ እነሆ ወደ 100ኛ... Read more »

ጉዳፍ ጸጋይ በዩጂን ዳይመንድ ሊግ ከበርካታ ኬንያውያን ጋር ተፋጣለች

ከአህጉረ እስያ እና አፍሪካ ወደ አሜሪካ የተሻገረው ዳይመንድ ሊግ ዛሬ በኦሪጎን ዩጂን ይካሄዳል:: የኦሊምፒክን መዳረስ ተከትሎ አትሌቶች አቅማቸውን ለመፈተሽ በሚመርጡት በዚህ ውድድር ስመጥር እና የዓለም ክብረወሰንን መጨበጥ የቻሉ በርካታ አትሌቶች በተለያዩ ርቀቶች... Read more »