“የአባት እዳ ለልጅ” ብለው ይላሉ አበው። ምን ነካቸው ባንልም ለዛሬው ግን ተረቱ እራሱ ተረት ሊሆን ነው። ይህን አባባል የሚያለዝቡ አባትና ልጆች ከወዲህ ግድም ሳይገኙ አልቀረም። ባይሆን ለዛሬው “ወንድ ልጅ ተወልዶ፤ ካልሆነ እንዳባቱ…”... Read more »
ከስድስት ዓመታት በፊት ግንቦት 20 ዜና ነበር፤ እነሆ አሁን ታሪክ ሆኗል። ከስድስት ዓመታት በፊት ድል ባለ የካድሬ ድግስ በድምቀት ይከበር ነበር። እነሆ ዘንድሮ ግን በዋዜማው ‹‹ነገ ሥራ ይዘጋል አይዘጋም?›› አወዛጋቢ ሆኖ ነበር።... Read more »
ስድስተኛው የዳይመንድ ሊግ መዳረሻ በሆነው ኦስሎ ከተካሄዱ ውድድሮች መካከል በተለይ የስፖርት ቤተሰቡን ቀልብ የያዘው የ5ሺ ሜትር ሩጫ እንደተጠበቀው ድንቅ ፉክክር አስተናግዷል። ባለድሉ አትሌት ሃጎስ ገብረህይወት የርቀቱን የዓለም ክብረወሰን ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ... Read more »
ከህይወት ልምዳችን ደጋግመን እንዳየነው በየትኛውም አጋጣሚ ከለውጥ ጋር ተያይዘው የሚመጡ ችግሮች ይኖራሉ። ልብ ብለን ካስተዋልነው ደግሞ አንዳንድ ለውጦች ልክ እንደ ፍርድ ቤት ውሳኔ ናቸው። ለሁለቱም በእኩል አይመዝኑም። አንዱን ወገን አስደስተው ሌላኛውን ማሳዘን፣... Read more »
እዚህ ከተማ ውስጥ ጠጅን እንደ ጠንክር የሚጠጣት ሠው አለ ቢሏችሁ እንዳታምኑ፡፡ ጠጅ ራሷ ጠንክር ካልጠጣት የተጠጣችም አይመስላት፡፡ ‹‹ልብስ መስቀያውን አገኘ›› እንዲሉ ጠጅም ብርሌዋን አገኘች ከተባለ ጠንክር ሰቦቃ ነው፡፡ ታድያ ጠንክር ጠጅ ብቻውን... Read more »
ለአራተኛ ጊዜ በኦሮሚያ ክልል በአሰላ አረንጓዴ ስቴድየም የተካሄደው የአትሌቲክስ ማሠልጠኛ ማዕከላት ቻምፒዮና በጠንካራ ፉክክሮች ታጅቦ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ተጠናቋል። የውድድሩ ተሳታፊ የሆኑ የአትሌቲክስ ማሠልጠኛ ማዕከላት ተስፋ የተጣለባቸውን ያህል ከዕድሜ ጋር የተያያዙ ችግሮችን... Read more »
በዘመን ጥበብ ውስጥ የተወለደ ትዝታ ይዞን ሊነጉድ ነው። መጥፎውን ትውስታ ባሳየን ወንዝ ፊት ቆመን ወዲያ ማዶም ልንዘል ነው። ስንሻገርም ዘመንና ኪነ ጥበብ፤ ጥበብና የጥበበኛዋ አስገራሚ አጋጣሚዎች ቆመው ይጠብቁናል። “ሒሩትን አንረሳም” ልንል ነው።... Read more »
የምሁር ዕውቀት የሰዎችን ኑሮና አኗኗር ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሻሻል የራሱን አስተዋፅኦ ማበርከት እንዳለበት ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ በእያንዳንዱ የዕውቀት ዘርፍ የሚደረግ ጥናትና ምርምር የሰዎችን ሕይወት በማሻሻል ላይ ማዕከል ያደረገ መሆን እንዳለበትም እንዲሁ፤ ስለዚህ አንድ... Read more »
የአትሌቲክስ ስፖርት ቤተሰብ የነገውን የረጅም ርቀት ድንቅ ፉክክር ሊመለከት፤ የአትሌቶቹንም ብቃት ሊመሰክር ቀጠሮውን ኖርዌይ ኦስሎ ላይ አድርጓል:: የዳመንድሊግ ሰባተኛዋ መዳረሻ በሆነችው ኖርዌይ የሚደረገው ይህ ውድድር በሜዳ ተግባራትና በተለያዩ ርቀቶች ከሚደረጉ ሩጫዎች መካከል... Read more »
ልዩነት ተፈጥሯዊ ነው:: ሁሉም ሰው አንድ አይነት ምንነትና ማንነት እንዲኖረው አይጠበቅም:: እንዲያውም በሠለጠነው ዓለም ትልቁ የልዕልና መገለጫ ልዩነትን ማክበር ነው:: የሠለጠኑ ናቸው በሚባሉት የምዕራባውያን ሀገራት አንዱ መገለጫ የግለሰቦች ልዩነት መከበር ነው:: አንድ... Read more »