ሚያዝያ 16 ቀን 1979 ዓ.ም – ደራሲና ጋዜጠኛ ብርሃኑ ዘሪሁን አረፈ። ብርሃኑ ዘሪሁን የተወለደው በ1925 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ነው። የቤተ-ክህነት ሰው የነበሩት አባቱ በዘመናቸውም የተማሩ ስለሆኑና ለልጃቸው ትምህርት የሚጨነቁ ስለነበሩ አራት ዓመት... Read more »
የያዝነውን ሳምንት የምንቋጨው በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት በሚከበረው የትንሳዔ በዓል ነው። በሰሞነ በዓል ብዙዎች እንደ አየር ከሚተነፍሱት ፖለቲካ ዕረፍት ወስደው ትኩረታቸውን የገበያ ዋጋ ላይ ያደርጋሉ። ዶሮ ፣ በግ ፣ በሬ፣ ቂቤ... Read more »
ናይትረስ ኦክሳይድ ጋዝን ያሸተተ ሁሉ ከዚህ በፊት ተሰምቶት የማያውቅ ልዩ የደስታ ስሜት ስለሚሰማው ከመሬት ተነስቶ የኮረኮሩት ያህል ሊስቅ ይችላል። ወይም ደግሞ በአካባቢው ያገኘውን ሰው ሁሉ ሙሃመድ አሊንም ይሁን ማይክ ታይሰንን ካልደበደብኩ ብሎ... Read more »
ልክ እንደባለፈው ሳምንት ዛሬም እንኳን አደረሳችሁ ብያለሁ… ግዴለም‹‹በየሳምንቱ የሚጨቀጭቀን በጤናው ነው?›› ብላችሁ እንዳትሰለቹ … ‹‹ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ›› ነውና ነገሩ የመልካም ምኞት መግለጫዬን ተቀበሉ) ባለፈው ሳምንት በበዓላት ሰሞን ስለታዘብኳቸው አንዳንድ ጉዳዮች (ስለ... Read more »
እናንተዬ አውደ አመት ሲመጣ ምን ትዝ ይላችኋል? ዳቦው፣ ጠላው ቀጤማው … የምትሉ እንዳላችሁ አስባለሁ፤ ግን ደግሞ እነዚህ ሁሉ የአብዛኞቻችሁ እንጂ የሁላችሁም መልስ እንዳማይሆኑ እገምታለሁ። ዓመት በዓል ከእነዚህ ከምናያቸው ባለፈ የራሱ ድባብም አለው፤... Read more »
ከወር በፊት በኢትዮጵያ ምድር በደረሰ አስቃቂ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ የሁሉም ተሳፋሪዎች ህይወት በማለፉ የብዙ ኢትዮጵያውያን ልብ በሃ ዘን ተሰብሯል። የአውሮፕላኑ የመረጃ ቋት ከተገኘ በኋላ ይፋ በተደረገው የመ ጀመሪያ ደረጃ ውጤትም የአደጋው መን... Read more »
ሳይመን ሊ ይሰኛል፤ የ52ዓመቱ የጎዳና አዳሪ ጎልማሳ። ይህ ሰው «የእኔ» የሚለው ቤት ንብረትም ሆነ ቤተሰብ ስለሌለው በሆንግ ኮንግ ጎዳናዎች ላይ ላለፉት ሰባት ዓመታት ኑሮውን ገፍቷል። መቼም ይህንን ሲሰሙ ከንፈር መምጠጥዎ አይቀርም፤ ከዚያ... Read more »
ስትገነባ ሲፈርስባት ደግማ ስትክበው መልሶ ሲናድ … እኔ አንድ ጫማ ሰፍቼ ጨረስኩ። ከመደቧ ላይ ትንንሽ ቋጥኞች አስመስላ እንደየ ዓይነታቸው ማሰናዳት ከጀመረች ቆይታለች፤ ግን አልሆነላትም። አንዱን ደርድራ ስታበቃ ሌላኛው ይፈርስባታል። ድንቹን ያስተካከለች መስሏት... Read more »

እስቲ ዛሬ ስለ ኳስ እናውራ! ከመደበኛው ወጣ እንበላ! ምንም እንኳ እግር ኳስን «ወጣ» ልናደርገው ብንሞክርም ፖለቲካ ካልሆንኩኝ ሲል እያየነው ቢሆንም፤ ይሁን! አንዳንዴ እንደ ርዕስ መቀየሪያ እንጠቀመው። አሃ! ቆዩ እንጂ መግቢያ መች አዘጋጀሁ።... Read more »
‹‹ታሞ የተነሳ ፈጣሪን አይረሳ›› አሉ አበው፡፡ አንድን ነገር ትኩረት የምንሰጠው ከደረሰብን በኋላ ነው፡፡ ሰሞኑን ታምሜ ነበር (አሜን ብያለሁ እግዜር ይማርህ ብላችሁኝ ከሆነ) እናላችሁ ያላማከርኩት ሰው፣ ያላነበብኩት ጤና ነክ ጋዜጣና መጽሔት፣ ያልበረበርኩት ድረ... Read more »