በተለያዩ ርቀቶች ኢትዮጵያን በኦሊምፒክ የሚወክሉ አትሌቶች ዛሬ ይታወቃሉ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፓሪስ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶችን ለመምረጥ የማጣሪያ (የሰዓት ማሟያ) ውድድሮችን ዛሬ በስፔን ማላጋ ያካሂዳል:: በመጪው ነሐሴ ወር/2016 ዓ.ም በሚደረገው ኦሊምፒክ ኢትዮጵያን ከ800 ሜትር እስከ ማራቶን ባሉት ርቀቶች የሚወክሉ አትሌቶች... Read more »

 ወለፈንዲ

በተወለድኩ በአርባኛው ዓመት በሠላሳኛው ቀን ለዘመናት ካሸለብኩበት ሞት አከል እንቅልፍ የመጀመሪያውን መንቃት ነቃሁ:: በዚህች መከረኛ ምድር ላይ እንደ ሲራራ ነጋዴ አርባ ዘመን ስመላለስ ህሊና የሚባለውን ብልት ለምን ፋይዳ አውለው እንደነበር ባላውቅም ያን... Read more »

አካዳሚው በተለያዩ ርቀቶች የተሰጥኦ ልየታ ማዕቀፍ ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የ5ሺ ሜትርና የ3ሺ ሜትር መሠናክል የተሰጥኦ (ታለንት) ልየታ ማዕቀፍ በማዘጋጀት ይፋ አደረገ። አካዳሚው 9ኛውን ሃገር አቀፍ የስፖርት ሳይንስ ጥናትና ምርምር ጉባኤውን በቢሾፍቱ ከተማ ትናንት አካሂዷል፡፡ ታዳጊ ስፖርተኞችን በመመልመል... Read more »

 መቻል 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ዝግጅቶች ያከብራል

በኢትዮጵያ ስፖርት ታሪክ አንጋፋ ከሆኑ የስፖርት ክለቦች መካከል አንዱ መቻል ነው። ክለቡ ሀገራቸውን ከወራሪ ጠላት ለመጠበቅ እና ዳር ድንበርን ለማስከበር ደምና አጥንታቸውን በሚገብሩ የሠራዊቱ ክፍል የተመሰረተ ነው። ዘመናት ያስቆጠረው ክለብ አሁን ካለበት... Read more »

የምን ዶክተር?

የደን ስነ ምህዳር ተመራማሪ እና ደራሲ የሆኑት አለማየሁ ዋሴ (ፒ. ኤች. ዲ) ባለፈው ሳምንት አንድ የፖድካስት ሚዲያ ላይ ቀርበው የተናገሩት ገጠመኝ የሀገራችንን ‹‹ዶክተሮች›› እንዳስታውስ አደረገኝ። እርሳቸውም በትዝብታቸው ‹‹እዚህ ሀገር ዶክተር መባልህን እንጂ... Read more »

ወደኋላ እንዳንመለስ?

ባለፉት ጥቂት አስርተ ዓመታት ከፍተኛ እመርታ ከታየባቸው ነገሮች መሐከል አንዱ የሴቶች መብት ጉዳይ ነው። ሴቶችን ልጅ ከመውለድ እና ምግብ ከማብሰል ጋር ብቻ አስተሳስሮ የኖረውን ዘልማዳዊ አስተሳሰብ አስተካክሎ ሴት ልጅ ቦታዋ ማዕድቤት እና... Read more »

‹‹ሱፍ›› – የወንዶች ሙሉ ልብስ

በተለምዶ ‹‹ሱፍ›› የምንለው የወንዶች ሙሉ ልብስ አይነት በወንዶች በስፋት እንደ ፕሮቶኮል ልብስ ተደርጎ ይወሰዳል፤ ለየት ላለ ፕሮግራምም ይመረጣል። ተማሪዎች በምረቃ ፕሮግራማቸው፣ በሠርግ ቀናቸው፣ በተለያየ የሥራ ኃላፊነት ላይ ያሉ ሰዎችም እንዲሁ ይህን የልብስ... Read more »

ወርቃማው ነበልባል

እሳት የወለደው ወርቃማው የእሳት ነበልባል አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አርማዊ ቀስተደመና ሠርቶ ከሰማያዊው የሙዚቃ ሰማይ ላይ ሲወርድ የተመለከተው ማነው…ውሃ የወለደው እሳት መብረቅ ይሆናል፡፡ የመብረቁ ነበልባልም በረዶውን ከዝናብ ጋር ቀላቅሎ ድምጹን እያስገመገመ እንደሚመጣው ሁሉ... Read more »

የታሪክ ነጋሪው ታሪክ

አዲስ ዘመን ጋዜጣ የዘመን መስታወት ነው፡፡ የዘመን መስታወት ነው ማለት በየዘመኑ የነበሩ ሁነቶችን ያሳየናል ማለት ነው፡፡ በዚህ ‹‹ሳምንቱ በታሪክ›› በተሰኘው ዓምድ እንኳን ብዙ ታሪኮችን አይተንበታል፡፡ ዛሬ ደግሞ የራሱን ታሪክ ልናይ ነው፡፡ የዘመን... Read more »

 ጎል አልባው የዋልያዎቹ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጉዞ

የ2026 ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የአፍሪካ ዞን የተለያዩ ጨዋታዎች በየምድቡ ተከናውነዋል፡፡ በዚህም መሰረት ሦስተኛ የማጣሪያ ጨዋታውን ጊኒ ቢሳውን ከሜዳው ውጪ በስታዲዮ ናሲዮናል 24 ደሴተምብሮ ስታዲየም የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል። በምድብ... Read more »