አዲስ ዘመን ድሮ

በ1962 ዓ.ም የታተሙ ጋዜጦችን ለዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን መርጠናል፡፡ ከ1950ዎቹም የተለያዩ አስደናቂ ዘገባዎችን አካተናል፡፡ በኤሌክትሪክ የሚሽከረከር አውቶሞቢል ተሠራ የሚለው ዜና ብዙዎች የዘመናችን ከስተት አድርገው ቢመለከቱትም ግኝቱ የቆየ ስለመሆኑ ይህ ዘገባ ይነግረናል፡፡... Read more »

ስፖርትን በጥናትና ምርምር መምራት ፈጣንና ዘላቂ ለሆነ ውጤት

ዓለም በቴክኖሎጂና ሳይንሳዊ ግኝቶች ተደግፋ በምትሽከረከርበት በዚህ ዘመን ልማዳዊ አሠራሮችና አካሄዶች ኋላ ቀርነትን እያስከትሉ ዋጋ ማስከፈላቸው እውን ነው:: ይህ ሁኔታ በየትኛውም ዘርፍ ላይ የሚስተዋል ሲሆን፤ ስፖርትም ከወቅቱ ጋር መራመድ ካልቻለ ውጤታማነት የማይታሰብ... Read more »

የባህል አልባሳት ከበዓላት ባሻገር

ዲዛይነር ገባይል አሰግድ ትባላለች:: የ‹‹ ገባይል ፎር ኦል›› ብራንድ መስራች ናት:: ‹‹ገባይል›› ማለት ሕዝባዊት፤ ለብዙ የሆነች የሚል ትርጓሜ እንዳለው ጠቅሳ፣ ‹‹ገባይል ለሁሉም›› የሚል ስያሜን ሰጥታ የባህል አልባሳትን ዲዛይን በማድረግ ታመርታለች:: በዚህም አልባሳቱን... Read more »

አለባብሰው ቢያርሱ …

እነሆ ሰኔ ግም ብሏል፡፡ አይቀሬው ዝናብ ሊያመር፣ ጎርፍ ጭቃው ሊከተል ነው። ደመናው መጥቆር፣ ነጎድጓዱ ማስገምገም ጀምሯል፡፡ በሚያዝያና ግንቦት ሲመላለስ የከረመው ሙቀት አሁን ተንፈስ እያለ ነው፡፡ እውነት ለመናገር ክረምት ይሉት ጊዜ በራሱ ድንቅ... Read more »

 የማይደክመው አቦሸማኔ

ይህ ሰው ድል ያላደረገበት የውድድር መድረክ፣ ክብረወሰኖችን ያላስመዘገበበትን ቻምፒዮናዎች ፈልጎ ማግኘት ይከብዳል። በ 25 ዓመታት የሩጫ ሕይወቱ ኦሊምፒክንና የዓለም ቻምፒዮናን ጨምሮ በሁሉም መድረኮች ደጋግሞ መንገስ ችሏል። ስፖርት የእድሜ ስራ ነው የሚለውን ሃሳብ... Read more »

 ጦቢያው የጥበብ ሁዳዴ

ለጥበብ ቤት ሰደቃ ሆነው ለኪነ ጥበብ ቤዛ ከሆኑ የመድረክ ጦቢያዎች መሀከል አብራር አብዶን ሳንጠቅስ ማለፍ አንችልም። አብራር አብዶ ካሉማ…ከአዲስ አበባ ወልቂጤ፣ ከወልቂጤ ሆለታ…በፍቅር ተጸንሶ፣ በሸጋዎቹ ኢማን ተወልዶ፣ በአላህ ሂጅራ መንገድ ታንጾ፣ ከሀዲስ... Read more »

 የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የባንክ ሥራ አስኪያጅ

የኢትዮጵያን የባንክ ዘርፍ የመሩት የመጀመሪያዎቹ የባንክ ስራ አስኪያጆች የውጭ አገራት ዜጎች ነበሩ። ‹‹ኢትዮጵያውያን ለባንክ ስራ አመራር ብቁ አይደሉም›› የሚለውን አስተሳሰብ በመስበር አመራሩን ከእነዚህ ዜጎች ተረክቦ ዘርፉን ውጤታማ ማድረግ ቀላል አልነበረም። በዚህ ከፍተኛ... Read more »

 የኢትዮጵያ እስላማዊ ቅርሶች

ኢትዮጵያ በዓለም በሀይማኖት፣ በባህልና በልዩ ልዩ እሴቶች ሀብት በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ አገራት ትመደባለች። በተለይ በሀይማኖቱ ረገድ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠሩና ጥንታዊ መሰረት ያላቸውን ተቋማት በውስጧ ይዛለች። ከእነዚህ ሃይማኖቶች መካከል ሕዝባዊ መሰረታቸው ሰፊና ጠንካራ የሆኑት... Read more »

ፕሪሚየርሊጉ አዲስ ቻምፒዮን ያገኝ ይሆን?

በ1990ዓ.ም በአዲስ መልክ መካሄድ በጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ስምንት ክለቦች ዋንጫውን አንስተዋል። ባለፉት 26 ዓመታት ቻምፒዮን በመሆን የአዲስ አበባ ክለቦች ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዙ ሲሆን፤ ሁለት ክለቦች ወደ ሊጉ ባደጉበት ዓመት ዋንጫውን መውሰድ ችለዋል።... Read more »

 በ“ፈረንጆች” አቆጣጠር የሚዛቡ መረጃዎች

በዓለም አቀፍ መጠሪያው “ግሪጎሪያን ካላንደር” ይባላል። በኢትዮጵያ ግን በተለምዶ “በፈረንጆች አቆጣጠር” ሲባል በመደበኛ አገላለጽ ደግሞ “እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር” ይባላል። ሁለቱም ግን አይገልጹትም። ዓለም አቀፍ የቀን አቆጣጠር ስለሆነ በአውሮፓውያን አይወሰንም። ዳሩ ግን የፈለሰፉትና... Read more »