ቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ ናቸው አሉ፤ እነ ሎሬት አፈወርቅ ተክሌን እና ሌሎች የዘመኑ ሰዎችን ለትምህርት ወደ አውሮፓ ለመላክ የሽኝት መርሀ ግብር እንዲዘጋጅ ያደረጉት። በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት ንጉሡ ለትምህርት ወደ አውሮፓ ለሚሄዱት እንዲህ... Read more »
ጠንካራና ተፎካካሪ ክለቦች መኖራቸው ውጤታማ ብሄራዊ ቡድንን ለመገንባት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው አያጠያይቅም። እንደ የስፖርቱ ሁኔታ ክለቦች የሚወዳደሩበትን ሊጎች እና ቻምፒዮናዎች ማጠናከር ስፖርቱን ከማሳደግ አልፎ ሀገርን ማስጠራት እንደሚያስችል በተግባር ምስክር ከሆኑት መካከል የኢትዮጵያ... Read more »
ትናንት ለመላው ኢትዮጵያ የመረጃ ቋት ነበረ። በእነዚህ ትናንቶች ውስጥ ያለፉት መረጃዎች ዛሬ ላይ የታሪክ ማህደር ነጸብራቆች ሆነው ይታያሉ። ሁሉንም ነገሮች በአዲስ ዘመን ድሮ መስታወት ፊት ቆመን የድሮዋን ኢትዮጵያ ታሪካዊ ምስል እንመለከታለን። በኢትዮጵያ... Read more »
በማንኛውም አጋጣሚ በሥራ ቦታ፣ በተለያዩ ሁነቶች፣ እና በአንዳንድ ፕሮግራሞች ላይ ሰዎች አምሮባችኋል ሊሉ ይችላሉ። በአለባበሳችሁ ምክንያት አይን ውስጥ የሚገባ ውበት ለመፍጠር ሰዎች ብዙ አይነት የአለባበስ መንገድን ይከተላሉ። ከሰውነት ቅርጻቸው ጋር የሚሄድ፤ የሚወዱትን... Read more »
የዓለም ትልቁ ስፖርታዊ የውድድር መድረክ ኦሊምፒክን ከሚያደምቁት መካከል አፍሪካውያን ሀገራትይጠቀሳሉ። ከኋላ ቀርነትና ድህነት ጋር የሚያያዘው ሁለተኛው አህጉር፤ የወጣቶች ቁጥር በእጅጉ ከፍተኛከመሆኑ ጋር ተያይዞ ከስፖርት ጋር ያለው ቁርኝት ከፍተኛየሚችል ነው። ነገር ግን የስፖርታዊ... Read more »
የግንቦት ወር የዘመነ ደርግ እና የዘመነ ኢህአዴግ ክስተቶች ይበዙበት ነበር። እነሆ የሰኔ ወር ደግሞ በዘመነ ብልጽግና በተከሰቱ ክስተቶች የሚታወስ ሆነ። አንደኛው ከስድስት ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም... Read more »
ከመጋረጃው በስተጀርባ ከፀሐይ ጋር እየፈነጠቁ፣ ከጨለማው ጋር እየተደበቁ፣ በጥበብ የማለዳ ጀንበር ወጥተው በምሽት ጨረቃ አልባ ጀንበር የሚጠልቁ ብዙ ናቸው። ከአትሮኖሱ ፊት አቁመን የተመለከትናቸው ጥቂቶች ቢኖሩም፤ ከላምባ ብርሃን ተሸሽገው እንደ ሻማ እየቀለጡ ብቻ... Read more »
የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ከአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋራ ሲያካሂድ የቆየው 14ኛው የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ስፖርታዊ ውድድር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ተጠቃሏል:: ውድድሩ በአራት የስፖርት ዓይነቶች 15 ኮሌጆችን ያፎካከረ ሲሆን፤ የውድድር... Read more »
አንዳንድ ሰዎች አሉ፤ ሳይደክሙ፣ ሳይለፉ በሌላው ላብ የሚያድሩ:: ሌሎች ደግሞ አይጠፉም፣ ዕድሜያቸውን በብልጠት የሚሻገሩ፤ ኑሯቸውን ባልሆነ መንገድ የሚመሩ:: በእኔ ዕምነት እንዲህ አይነቶቹ ‹‹ክፉ›› ከመባል ያነሰ ስያሜ ሊቸራቸው አይችልም:: ሁሌም ለራሳቸው ጥቅም የሌላውን... Read more »
የኢትዮጵያ ፈረስ ስፖርት አሶሴሽን በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የክለቦች ቻምፒዮና የማጠቃለያ ውድድር በፉክክሮች ታጅቦ ፍጻሜውን አግኝቷል። ስምንት ክለቦች በተሳተፉበት በዚህ ቻምፒዮና በስድስት የውድድር ዓይነቶች ፉክክሮች ተደርገዋል፡፡ ዓመታዊው የፈረስ ስፖርት ክለቦች የማጠቃለያ ውድድር ሰኔ 8/2016... Read more »