ባሳለፍነው ሳምንት 14ኛው ከተማ አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ሳምንት በተለያዩ ሁነቶች ተከብሮ አልፏል። በዚህ የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ከተለያዩ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት የተውጣጡ ተማሪዎች እና አሰልጣኞች የፈጠራ ሥራዎቻቸውን አሳይተዋል። በተለይም የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች፣ የእደ... Read more »
በድንቅ ብቃታቸው ዓለምን ካስደመሙ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ጀርባ ምርጥ አሠልጣኞች መኖራቸው እሙን ነው:: ከአትሌቱ ጥረት ባለፈ ሩጫን በአግባቡ የተረዱና በውድድር ወቅት አሸናፊ ሊያደርግ በሚያስችል ቴክኒካዊ እውቀት የተካኑ እነዚህ ጀግና አሠልጣኞች በሃገር ባለውለታነታቸው ስማቸው... Read more »
ጊዜው 1940 ዓ.ም ነበር፤ የ12 ዓመቱ ወርቁ በቸርችል ጎዳና አድርጎ ከመንገዱ ዳር ወዲህና ወዲያ ሲል ድንገት አንዲት የቆመች መኪና ከዓይኑ ውስጥ ትገባለች:: ትንሹ ልጅም ጠጋ ብሎ መኪናዋን ይመለከታል:: ከተከፈተው የመኪናዋ መስኮት ውስጥም... Read more »
የደርግ ሥርዓተ መንግሥት አመሠራረት በተለይም በዚህ ዓመት በሰፊው ተወርቶበታል:: ብሔራዊውን የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጨምሮ ብዙ መገናኛ ብዙኃን የታሪክ ምሑራንን እና ፖለቲከኞችን እየጋበዙ ብዙ ትንታኔ አሰርተውበታል:: በተለይም በዚያ ዘመን በተሳታፊነትም ሆነ በነዋሪነት (በታዛቢነት) የነበሩ... Read more »
በካሜሮን፣ ዱዋላ ሲካሄድ በቆየው 23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዕውቅና መርሐ ግብር ዛሬ ይደረጋል። ትናንት ምሽት ወደ ሃገሩ የገባው ብሔራዊ ቡድኑ 4ኛ ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቁ የሚታወቅ ነው። ይህንንም ተከትሎ... Read more »
ማንበብ ስወድ ለጉድ ነው። ከዕለት ተዕለት ሱሶቼ መሐል በኩሩ ሆኖ እንደቡናና ትንባሆ ያዳክረኛል። የእውቀት ማረፊያው አእምሮ ነው። በልብ በኩል ደግሞ ስር ይሰዳል። የአእምሮ ብቻ መሆንና የአእምሮና ልብ መሆን የተለያዩ ማንነቶች ናቸው። የአእምሮ... Read more »
የኬሮድ 15 ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ በወልቂጤ ከተማ ሐምሌ 14 ቀን 2016 ዓም የሚካሄድ ይሆናል:: በውድድሩ ታዋቂ አትሌቶችን ጨምሮ የከተማዋ ነዋሪዎች የሚሳተፉ ሲሆን፤ ለአሸናፊዎች ከፍተኛ የገንዘብ ሽልማት መዘጋጀቱም ታውቋል::... Read more »
ጥበብ እግሯ ረዥም፣ እጆቿ ለግላጋ፣ ጣቶቿም አለንጋ ናቸውና ከወዴት ታደርሺኝ አይባልም:: መድረስ ስንፈልግ ማድረሻዋ እልፍ ነው:: ዛሬን ወደ የኛዎቹ የምእራብ ፈርጦች (ምእራብ ኢትዮጵያ) መንደር በዘመን ጥበብ ሠረገላ ብንፈረጥጥ ኅልቁ መሳፍርት ጥበባት ከአበባ... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በርካታ የቦክስ ክለቦች የሚገኙበት እንደመሆኑ ብሔራዊ ቡድንን በአህጉርና ዓለም አቀፍ ደረጃ የሚወክሉ ቦክሰኞችን በማፍራት ረገድ ግንባር ቀደም ሆኖ ይጠቀሳል፡፡ ከተማው ሀገርን መወከል የቻሉና እየወከሉ የሚገኙ ቦክሰኞችን ቢያፈራም ከፍተኛ... Read more »
የኢትዮጵያ ታሪክ በአብዛኛው በአልደፈርም ባይነት ጐልቶ ይታያል። እጄን ለጠላት አሳልፌ አልሰጥም ብለው እራሳቸውን ከሰዉት አፄ ቴዎድሮስ እስከ ዘመናዊ የዲፕሎማሲ መሣሪያ እስከታጠቁት ድረስ በርካታ ታሪኮች ተፈጽመዋል። እነዚህንም ባለውለታዎች በርካታ ምሑራንና ጸሐፍት እንዲሁም ፖለቲከኞች... Read more »