አንዳንድ ጊዜ የሚያጋጥሙን የሀሳብ ትግሎች የቃላት ጨዋታ ሊመስሉን ይችላሉ። ለምሳሌ “አዋቂ” እና “ታዋቂ”ን እንኳን ብንወስድ ሁለቱን አንድ አድርገን የምንወስድበት አጋጣሚ ሰፊ ነው። የእኛ አንድ አድርጎ መውሰድ ብዙም ላያወዛግብ ይችላልና እዳው ገብስ ነው።... Read more »
ልጆች እንዴት ናችሁ? በዚህኛው አምድ ላይ ታዋቂ ፈላስፋዎችን፣ ጀግና የአገር መሪዎች፣ ሳይንቲስቶችን እና ለአለም ስልጣኔ የበኩላቸውን ድርሻ የተወጡ ሰዎችን እናስተዋውቃችኋለን። እስቲ ልጆች የአለም ስልጣኔ እዚህ እንዲደርስ ትልቅ ድርሻ አላቸው የምትሏቸውና ከዚህ ቀደም... Read more »
ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ከተገናኘን ቆየት አልን አይደል? አያቴ ታሪኮችን በፊት ሳትነግረኝ ስትቀር በጣም ይናፍቀኝ ነበር። ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት አጋጣሚ የሚፈጠረው አያቴ ወደ ሌላ አካባቢ ለዘመድ ጥየቃ ስትሄድ እንዲሁም እኔ ፈተና ሲኖርብኝ... Read more »
የሥራ ባልደረባዬ የነበረ ሰው ስለሆነ ብዙ ጊዜ አስታውሰዋለሁ ። መቼ መቼ ብላችሁ ግን እንዳትጠይቁኝ ፤ ብቻ ብዙ የሚነሳበት አጋጣሚዎች ስላሉት ግን አልረሳውም ። ዛሬ ደግሞ ለጽሁፌ ማድመቂያ አድርጌ አስታውሸዋለሁ ። በተለይም የዛሬ... Read more »
መሰለፍ በዝቷል፡፡ ለዳቦ፣ ለታክሲ፣ ለዘይትና ስኳር ኧረ ለምግብ ብፌም ጭምር መሰለፍ ግድ ሆኗል፡፡ ጊዜ የተረፈን ይመስል ሰዓታትን በሰልፍ ማሳለፍ ሳንወድ በግድ ለኛ የቀረበልን የየዕለት ገጠመኛችን ብሎም ተግባራችን ሆኗል፡፡ ዛሬ ስለ ዳቦና ዘይት... Read more »
ግርምት የሚፈጥሩ አስደናቂ መደመምን የሚያጭሩ ሰዎች በየሰፈሩ ሞልተዋል። በግለሰቦቹ ላይ የሚታዩት ባሕርያት የኋላ መነሻ ምክንያቶች አሏቸው። ውስጠ ምስጢሩን ካለባለቤቶቹ በቀር ማንም አያውቀው። ትላንትም ነበሩ። ወደፊትም ይኖራሉ። የአንዳንዶቹ ታሪክ ሲገለጥ ግሩም እምግሩማን ያሰኛል።... Read more »
የኩላሊት ህመም የዓለማችን ዋነኛው የጤና ችግር ከሆነ ዋል አደር ብሏል፡ ፡ህክምናውን ለማግኘት ከፍተኛ ገንዘብን ይጠይቃል፤በተለይ የደሃውን የማህበረሰብ አቅም በእጅጉ እየፈተነ መሆኑም ችግሩን ይበልጥ አሳሳቢ አድርጎታል፡፡ የኩላሊት እጥበቱም ሆነ ንቅለ ተከላውን ለማካሄድ ብዙ... Read more »
በወታደራዊ እና የፖሊስ ተቋማት በአካል ቀልጣፋ ሆኖ መገኘት የግድ እንደሆነ ይታመናል፡፡ ይህ ደግሞ ለግዳጅ ዝግጁ ለመሆን ይጠቅማል፡፡ ውፍረት ቢኖር እንኳ የእለት ተዕለት ስራ ለማካሄድ የሚቸግር ሊሆን አይገባም፡፡ እነዚህ አካላት ሁሌም ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች... Read more »
ሰሞኑን አንድ ኢንዶኔዥያዊ አካባቢን ለማዳን የከወነው ለየት ያለ ድርጊት በመገናኛ ብዙኃን በዓለም ዙሪያ ርዕሰ ዜና መሆን ችሏል። መዲ ባስቶኒ የተባለው የ43 ዓመቱ ጎልማሳ ፕሬዚዳንቱን ለማግኘት ከመኖሪያ ሰፈሩ ከምሥራቅ ጃቫ እስከ ዋና ከተማዋ... Read more »
ስንት አይነት ዓመል አለ ? እንዲሁ ብድግ ብሎ ነጠላዬን አቀብሉኝ የሚል። ማለቴ ለነገር ማን ነው? ብሎ እንቧ ባይ፤ በፉከራ። ዛቻ። ማስፈራራት እንዳው ደርሶ ሰውን ለማሸማቀቅ መሞከር፤ ኧረ ብዙ አለ። ይሄ ታዲያ ወንዶች... Read more »