ባለ «መንታ» አባት

ነዋሪነቷ በብራዚል የሆነ ቫሌሪያ የተሰኘች እናት በፍርድ ቤት ክስ ትመሰርታለች። ክሷም ለጥቂት ጊዜ በፍቅር አብሯት ከቆየው ሰው መውለዷን ተከትሎ የአባትነት ድርሻውን እንዲወጣ ማድረግን የሚመለከት ነው። ፍርድ ቤትም «አባት ነው» በሚል የተጠረጠረውን ፈርናንዶ... Read more »

ጉዞ በአዲስ አበባ

 ስለ ስልጡንነቷ፣ የተለያዩ ዜጎች መኖሪያ ስለመሆኗ፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫ እና «ዲፕሎማቲክ» ከተማ መሆኗን እና ሌላም ሌላም እያሉ ያንቆለጻጽሷታል፤ አዲስ አበባን። እርግጥ ነው የሃገሪቷ ዋና ከተማ እንደመሆኗ ከሌሎች ከተሞች አንጻር ስትስተዋል የተሻለ... Read more »

ከግንቦት 20 ወደ መጋቢት 24

አንድ የተደጋገመ ቀልድ እኔም ልድገመው (የፈጠራ ችግር እንዳለ ልብ እያላችሁ) ደራሲ ስብሃት ገብረእግዚአብሔር ቃለ መጠይቅ ተደርጎለት ነው። ‹‹ጋሽ ስብሃት ግንቦት ሃያን እንዴት ታየዋለህ?›› ተብሎ ሲጠየቅ ‹‹እንደ ሰኔ 20›› ብሎ መለሰ። ጠያቂው የጠበቀው... Read more »

‹‹የበጋው መብረቅ›› ጃገማ ኬሎ

መጋቢት 29 ቀን 2009 ዓ.ም – በፀረ-ፋሺስት ትግሉ ወቅት መተኪያ የማይገኝለት የነፃነት ተጋድሎ ያደረጉት ጀግናው ሌተናል ጀኔራል ጃገማ ኬሎ አረፉ። ጃገማ ለቤተሰባቸው የመጨረሻ ልጅ ቢሆኑም ከሁሉም ጎበዝና ብርቱ ነበሩና አባታቸው የቤተሰቡ አለቃ... Read more »

ሳምንቱ በታሪክ

ዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት (ከመጋቢት 23 እስከ 29) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከተከናወኑ /ከተከሰቱ/ ድርጊቶችና ክስተቶች መካከል ጥቂቶቹን እንደሚከተለው አቅርበናል፡- መጋቢት 24 ቀን 1922 ዓ.ም – ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒልክ አረፉ። ዘውዲቱ ምኒልክ... Read more »

የቅንጦት ነገር

በዓለማችን ከድህነት ወለል በታች እንደሆነ ከሚነገርለት ህዝብ ዘጠና በመቶ የሚገኘው በአፍሪካ ነው። የንጹህ መጠጥ ውሃ የማያገኘው የአፍሪካ ህዝብ ቁጥሩ ቀላል አይደለም። በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ የሚኖረው አፍሪካዊም የትየለሌ ነው። በየዓመቱ የሚላስ የሚቀመስ እያጣ... Read more »

ለስርቆት የተዳረጉ አስተሳሰቦች

 እንደምን አደራችሁ? እንደምንስ ውላችኋል? ቤተሰቡ፣ ጎረቤቱ፣ ቀዬው፣ ከብቱ፣ አገሩ በአጠቃላይ ሁሉም ሰላም አድሯል? ደግ። ብለው ሲመርቁ አንድ ከጎረቤቴ ያሉ አዛውንት ሁሌ እመለከታለሁ። በየቀኑ ጠዋት ማየቴን እንጂ ልብ ብዬ ትርጉም ሰጥቼ ለማጤን ሞክሬ... Read more »

እኛና የእጅ ስልኮቻችን

ስልክን ለፈለሰፈው ምስጋና ይግባውና ዛሬ በስልክ የማይቀለጥፍ ስራ፣ የማይሰራ ሴራ፣ የማይዋሽ ውሸት፣ የማይቀመር ሂሳብ፣ የማይጎለጎል መረጃ ኧረ የማይገኝ ትዳርም የለም። ምን ያህሉ በአዳር፤ ምን ያህሉ በውጤታማና በተሳካ ትዳር መጠናቀቅ አለመጠናቀቁን የሚያረጋግጥ ጥናት... Read more »

የተወደደ ይወደዳል! በቅርቡ በብሔራዊ ቴአትር አንድ መድረክ ተዘጋጅቶ ልታደም ሄጄ ነበር። በእርግጥ በብሔራዊ ቴአትር የሚዘጋጁ መድረኮች ላይ ብዙ ጊዜ ሄጃለሁ። እንዲያውም ይሄ አሁን የምነግራችሁ ገጠመኝ ያጋጠመኝ ብዙ ጊዜ በመሄዴ ነው። ከዚያ በፊት... Read more »

በውሸት ያገኘኋት ሚስት

የፖለቲካ ትንተና አላዋጣህ ስላለኝ የፍቅር ትንተና ልገባ ነው (ፍቅር ገራገሩ ማንም እንደፈለገው የሚተነት ነው!) ‹‹ግን የፖለቲካ ተንታኝ ነበርክ እንዴ?›› የሚል ካለ፤ አዎ የፖለቲካ ተንታኝ ነበርኩ! ‹‹ደግሞ አንተ ምኑን አውቀኸው!›› ብሎ ጥያቄ የሚያስከትል... Read more »