“አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከዛሬ ጀምሮ ወደፊት ለመላው ለኢትዮጵያ ሕዝብ የረዳትነቱን ስራ ይሰራ ዘንድ ተመሰረተ” ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ፣ ግንቦት 30 ቀን 1933 ዓ.ም

እንደምን ሰነበታችሁ … የ2011 ዓ.ም ግንቦት ወር ቆይታውን እያጠናቀቀ ነው። ታዲያ ለዛሬ ግንቦት ወር ከማለቁ በፊት በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ሙያ ታሪክ ጉልህ ስፍራ የያዘው አንጋፋው አዲስ ዘመን ጋዜጣና ግንቦት ስላላቸው ታሪካዊ ቁርኝት በጥቂቱ... Read more »

ውቅያኖስን በስጦታ?

 ለሚወዱት ሰው አቅም በቻለ መጠን ስጦታ ማበርከት የተለመደ ነው። ኧረ እንዲያውም ለወደዱት ከቁሳቁስም ባለፈ መተኪያ የሌለው ውድ ህይወትም ይሰጣል። እንደ «የፍቅረኛሞች ቀን» ባሉት ዕለታት ደግሞ ከምንጊዜውም በላይ ጥንዶች ስጦታ ይለዋወጣሉ። በዚህ ወቅት... Read more »

ባለ ተራ?

 ሰሞኑን ጆሯችንም ዓይናችንም ከስካር ተላቋል ብንል ማጋነን ይሆንብኝ ይሆን? እኔ በብዙሃን መገናኛዎች ብቻም ሳይሆን በየህንጻው እና በየጎዳናው የተሰቀሉት የመጠጥ ማስተዋወቂያዎችም መነሳታቸውን ታዝቤያለሁ። እናንተም ይህንኑ አስተውላችሁ ይሆናል። ይህ መልካም ሆኖ ሳለ ግን «ማነህ... Read more »

…በፈረቃ፣…

 እኛ ሰፈር ብቻ ከሆነ አላውቅም እንጂ መብራት ኃይሎች ፈረቃው ራሱ የተምታታባቸው እየመሰለኝ ነው። አለ አይደለ! የእኛን ሰፈር ያጠፋው ሰውዬ ለምሳ በወጣበት አንድ ሁለት ብሎ ተጫውቶ ሲመለስ የትኛውን ጠፍቶ እንደቆየና የትኛው ሰፈር ተለቅቆ... Read more »

የሰልፍ ነገር

እናንተዬ ሰልፍ አልበዛም ? ከለውጡ በኋላ በተደረጉ ሰልፎች አገራችን ሪከርድ ሳትሰብር አትቀርም፡፡ ሰልፍ መውጣት እንደዛሬ ከመርከሱ በፊት እንደ አንድ ጊዜያዊ የስራ ዕድል ፈጠራ ይታይ ነበር፡፡ ገዢው ፓርቲ አንበሳና ሃይገር ባስ አቅርቦልህ ሃምሳ... Read more »

ባሕር ተሻጋሪውና መናኙ ንጉሥ

እንደምን ሰነበታችሁ… ዛሬ የማካፍ ላችሁ ኢትዮጵያ የረጅም ዘመናት ታሪክ ያላት ብቻ ሳትሆን የረጅም ዘመናት ታሪኳ በልዕልና የታጀበ እንደነበር የሚያሳየውን የታላቁን ንጉሰ ነገሥት የአፄ ካሌብን ታሪክ ነው። ይህን ታሪክ እንዳካፍላችሁ ያነሳሳኝ ሰሞኑን (ግንቦት... Read more »

ከአየር ንብረት ጉዳይ ይልቅ ለእንስሳት

ዘመኑ የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ አንገብጋቢ የሆነበት ወቅት ቢሆንም በርካታ የእንግሊዝ ቴሌቪዥኖች ስለ ውሾች ድመቶች እንዲሁም ስለ ፆታና ስለሼክስፒር በመዘገብ መጠመዳቸው አጀብ አሰኝቷል ። ከቢቢሲ፣ አይ ቲ ቪ፣ ከቻናል 4 እና ከስካይ... Read more »

ንጉስ ብሆን 

ንጉስ ብሆን ምን እንደምሰራ እኔ አውቅ ነበር አሉ አቶ ማንአስቦት ከደመቀው ቤተሰብ ግሮሰሪ በረንዳ ላይ ሆነው። ቤተሰብ ግሮሰሪ የቢራና የድራፍት መጠጥ ከሆነ ሶስት ዓመት አልሞላውም፡፡ ግቢው ግን ላለፉት አርባ ሶስት ዓመታት የሰካራም... Read more »

ጥፊና ትዕግስት?

የሰው ልጅ ጸባይ እንደየመልኩ ሁሉ የተለያየ ነው። አንዳንዶች ቁጡና በሆነ ባልሆነው ግንፍል ማለት ሲቀናቸው ሌሎች ደግሞ እጅግ የተረጋጉና በአድራጎታቸው ሰው የማያስከፉ ይሆናሉ። እንዲህ ዓይነት ሰዎች ቢገናኙ ግን ምን የሚፈጠር ይመስላችኋል? ምናልባት አንዱ... Read more »

«… የለም»

ወደ ጉዳይ ለመሄድ ማለዳ ብትነሱ መብራት የለም፣ ለመተጣጠቡም ቢሆን ከቧንቧው ጠብታ አይኖርም። ይህንን ተከትሎም ቁርስ አይኖር ይሆናልና እንዲሁ መንገድ ይጀመራል፤ ነገር ግን ታክሲም የለም። ከረጅም ጥበቃ በኋላ ቢመጣም ቅሉ «በዚህ በኩል መንገድ... Read more »