አዲስ ዘመን ለመቶ ሊደፍን ከሁለት አስርተ ዓመታት ያነሰ የእድሜ ባለቤትና የሀገሪቱ የመጀመሪያ የህትመት ሚዲያ ነው። በዚህ የእድሜ ዥረት ውስጥ ጋዜጣው ያላለፈበት መንገድ፣ ያልወጣና ያልወረደው ዳገትና ቁልቁለት፤ ባጭሩ፣ ያልሰነደው ባህላዊ፣ ማህበራዊ፣ ሃይማኖታዊ፣ ታሪካዊ... Read more »
በኢትዮጵያ ለጌጣጌጥ መስሪያ የሚያገልግሉ የከበሩ ማእድናት በስፋት ይገኛሉ። እነዚህ ማእድናት በአለም አቀፍ ደረጃ በእጅጉ ተፋላጊ በመሆናቸውም በስፋት ወደ ውጭ ይላካሉ። ለውጭ ገበያ የሚቀርቡት በሁለት መንገዶች ነው። አንዱ መንገድ ምንም እሴት ሳይጨመርባቸው ሲሆን፣... Read more »
የዋንጫውን አሸናፊ ለመለየት እስከ መጨረሻው 30ኛ ሳምንት የውድድር መርሀ ግብር ድረስ አጓጊ ሆኖ የዘለቀው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን በመጨረሻም አዲስ ቻምፒዮን አግኝቷል። በአሰልጣኝ በፀሎት ልኡልሰገድ እየተመራ 61 ነጥብ ይዞ የመጨረሻውን... Read more »
በሀገር ፍቅር… ወደ ሀገር ፍቅር ሲያሰኝ፣ ትዝ ሲል ስሜቱ…ያ! የጥንቱ ሙናዬን እያስታወሰ ሙናዬን ያስናፍቃል። እሷማ እዚያ የጥበብ እሳት፣ የትወናው ወላፈን፣ የመድረኩ ትኩሳት…ትኩስ የስሜት እሳት ነበረች። ከሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት ደጃፍ ሳትጠፋ፣ ቲያትሩን... Read more »
እነሆ በዚያን ጊዜ ኢትዮጵያ በውጭ ሀገር ቋንቋ የሚታተም የራሷ ጋዜጣ አልነበራትም። በ1933 ዓ.ም በኢትዮጵያ አርበኞች ተጋድሎ እና በቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ የዲፕሎማሲ ትግል የጣሊያን ፋሽስት ወራሪ ኢትዮጵያን ለቆ ሲወጣ ንጉሡ ከተሰደዱበት እንግሊዝ ሀገር... Read more »
ካለፈው ጥር ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የ2016 ዓ.ም የሰራተኞች የበጋ ወራት ውድድር ወደ መቋጫው ተቃርቧል፡፡ ከሰላሳ በላይ የሰራተኛ የስፖርት ማህበራትን በአስር የስፖርት አይነቶች ሲያፎካክር የከረመው አንጋፋው የስፖርት መድረክ በውድድሩ መዝጊያ እለት ፍፃሜ ከሚያገኙ... Read more »
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሃዋሳ ከተማ መካሄድ ከጀመረ ዛሬ ሦስተኛ ቀኑን አስቆጥሯል፡፡ በሁሉም የሩጫና የሜዳ ተግባራት ወጣት አትሌቶችን የሚያፎካክረው ውድድሩ ከክልሎች እና ክለቦች የተወጣጡ በርካታ አትሌቶችን በማሳተፍ ላይም ነው፡፡... Read more »
“ዶሳይስ” ከደራሲና ገጣሚ ኩሪ አየለ ኃይሌ ከሰሞኑ ለአንባቢያን የቀረበ ምርጥ የመጽሐፍ ጦማር ነው። ከዚህ ቀደም የግጥም መድብሏን ጨምሮ ሁለት መጻሕፍትን ያበረከተችልን ደራሲዋ ለሦስተኛው በዶሳይስ መጥታለች። የአሁኑ ዶሳይስ መጽሐፏ በአጫጭር ልቦለዶች ታሪክ ተሰባጥሮ... Read more »
ከኢትዮጵያ ዘመናዊ ስፖርት ጋር እኩያ ሊባሉ ከሚችሉ ክለቦች መካከል መቻል ተጠቃሽ ነው። የሀሃገርን ዳር ድንበር ከማስጠበቅ ባለፈ በዓለም አቀፍ አደባባይ የስኬት ታሪክን የሚጋራው ጦሩ ዘመናትን ተሻግሮ ዛሬም ድረስ ምርጥ ስፖርተኞችን ለማፍራት በመትጋት... Read more »
ከትላንቱ ለዛሬ፤ በአዲስ ዘመን ድሮ ከወጡ ልዩ ልዩ ጉዳዮች መካከል ጥቂቶቹን በመምረጥ አቅርበንላችኋል። በሀገራችን ውስጥ የጥንታዊ ታሪክ ከመገኘቱ ጋር በተያያዘ በወቅቱ የነበረው ጭምጭምታ፣ ተቆጣጣሪ በመምሰል የሚያጭበረብረው ሰው፣ በሌላ በኩል ደግሞ ጉዳዩ የጤና... Read more »