የክረምት ፀጋ

ክረምት ይወዳል..ክረምት የነፍሱ ደስታ ነው:: ሰማይ ሲደማምን ጉም ሲውጠው የቀዬው ትዝታ ይወስደዋል:: አብዛኞቹ የልጅነት ትዝታዎቹ በክረምት የተፈጠሩ ናቸው:: አድጎ እንኳን የክረምት ፀጋ አልሸሸውም:: ትላንትም ዛሬም በክረምት ፀጋ ውስጥ ነው…. እየዘነበ ነው..:: እጆቹን... Read more »

ሩጫና ቱሪዝም በአርባ ምንጭ

ስፖርትና ተፈጥሮ ከፍተኛ ቁርኝት ያላቸው እንደመሆኑ ለጤናማ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ በእጅጉ አስፈላጊ መሆኑ አያጠያይቅም:: በዚህም ምክንያት ዘመናዊነትና ሰው ሰራሽ ችግር ተፈጥሮ ፊቷን ያዞረባቸው ሀገራት አትሌቶች እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ሀገራትን ለልምምድ... Read more »

 የጉለሌው ሰካራም

በ1941 ዓ.ም ነበር በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው አጭር ልቦለድ የተጻፈው:: ልቦለዱም “የጉለሌው ሰካራም” ነበር:: ደራሲ ተመስገን ገብሬ አስቀድሞ ተነስቶ ጻፈው። በወቅቱም ተአምር አያልቅ…አጃኢብ! ተባለለት። ታሪኩ የአንድ ተራ የጉለሌ ሰካራም ታሪክ ቢመስልም ከባህር ውሃው... Read more »

 በአጓጊ ፉክክር የተጠናቀቀው የሠራተኛው የበጋ ወራት ውድድር

በኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበር ኮንፌዴሬሽን(ኢሠማኮ) አዘጋጅነት ከጥር ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የሠራተኞች የበጋ ወራት ውድድር ባለፈው እሁድ በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ፍፃሜ አግኝተዋል። በአስር የስፖርት አይነቶች ፉክክሮችን ሲያስተናግድ በቆየው ውድድር አብዛኞቹ የስፖርት አይነቶች ቀደም... Read more »

 የዘመን ዓውድ ለምን እንዘነጋለን?

አንዳንዶቻችን ዓለም የተፈጠረችው አሁን ባለችበት ቅርጽና ሁኔታ ይመስለናል። ዓለም ግን አሁን ካለችበት ቅርጽና ሁኔታ በተፈጥሮም፣ በሰው ልጅ የአኗኗር ዘይቤም እጅግ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ልዩነት ያላት ነበረች። ይህ በሃይማኖትም በሳይንስም ያለ እውነታ ነው።... Read more »

 በአትሌቶች የእድሜ ተገቢነት ላይ ጥናትና ምክክር ማድረግ ያስፈልጋል

በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በዓመት በርካታ ውድድሮች የሚካሄዱ ሲሆን ከነዚህም መካከል በእድሜ እርከን የሚካሄዱ የአዋቂዎች፣ የማሰልጠኛ ማዕከላት፣ የፕሮጀክቶች እና የወጣት ውድድሮች ይጠቀሳሉ። እነዚህ ውድድሮች ላይ በየጊዜው የሚነሳና መነጋገሪያ የሆነው የእድሜ ተገቢነት ጉዳይ ነው።... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

በሳምንታዊው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1960ዎቹ በወቅቱ የተዘገቡ ዜናዎች ምን ይመስሉ እንደነበር ለማስታወስ መርጠናል። ያለንበት ወቅት ክረምት እንደመሆኑ ወቅቱን ተከትሎ የተከሰቱ አደጋዎችና ሌሎች ጉዳቶችን የዳሰሱ ዘገባዎችን አካተናል። በመብረቅ አደጋ ሁለት ሰዎች ተጐዱ... Read more »

የመቻል 80ኛ ዓመት በዓል በድምቀት ተጠናቀቀ

የአንጋፋው ስፖርት ክለብ መቻል 80ኛ ዓመት ክብረ በዓል ከሰኔ 01 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ሲከበር ቆይቶ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በክብር እንግድነት... Read more »

መገናኛ ብዙኃን ለማን ይወግኑ?

በጋዜጠኝነት ሥራ ውስጥ ያልሆኑ፣ የጋዜጠኝነት ትምህርት ያልተማሩ፣ በአጠቃላይ በሌላ ዘርፍና ሕይወት ውስጥ ያሉ ሰዎች ሁሉ ሳይቀር በተደጋጋሚ ሲናገሩት የምንሰማው ነገር፤ መገናኛ ብዙኃን ‹‹ለሕዝብ ወገንተኛ ይሁኑ›› የሚል ነው፡፡ ለሕዝብ ወገንተኛ መሆን ማለት ምን... Read more »

የሰውነት ቅርጽን ለተሻለ አለባበስ

ሰዎች አለባበሳቸው ውበት እንዲኖረው ፣ በእለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸው ምቾት እንዲሰማቸው ለማድረግ ጥረት ያደርጋሉ፡፡ የመረጡትን አለባበስ መከተላቸውና ምርጫቸው ትክክል ስለመሆኑ እርግጠኛ መሆናቸው በሚያሳልፉት ቀን ላይ የራሱ አዎንታዊ ተጽዕኖ ሊኖረው እንደሚችል ይታወቃል። ለእዚህም የልብስ... Read more »