ዳግም ከበደ በመንግስት ተቋም ብልሹ አሰራር አይቻለሁ፤ዛሬ ነቀፋዬን መንግስት ላይ እወረውራለሁ። እንዳልኩት ብልሹ አሰራር በግልጽ አይቻለሁ።ብልሹ አሰራሩን በዚህ እንወራወር አምድ ላይ የማሰፍረው ደግሞ አንድም እንደ ዜጋ ሁለትም የታዘበውን ተመልክቶ እዚህ ላይ ችግር... Read more »
በዛሬው የአዲስ ዘመን ዱሮ አምዳችን በይዘታቸውና አዘጋገባቸው ወጣ ያሉና አሁንም ተነባቢ ይሆናሉ ብለን ያስብናቸውንና አዲስ ዘመን ጋዜጣ በ1950ዎቹ ያስነበባቸውን ዘገባዎች ይዘን ቀርበናል ፡፡ ሰዎችና አራዊቶች ተካፋይ የሚሆኑበት ተአምራዊ ትርኢት በአዲስ አበባ ሊታይ... Read more »
ዳግም ከበደ በዛሬው የፋሽን ገፅ አምዳችን ላይ ስኬታማ ኢትዮጵያዊና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የፋሽን ባለሙያዎችን እናስተዋውቃችኋለን። እንደሚታወቀው ይህ አምድ ልዩ ትኩረቱን ፋሽን ላይ አድርጎ የአገራችን የፋሽን ኢንዱስትሪ እድገትን ለማበረታታት ይሰራል። እኛ ኢትዮጵያውያን ዝንቅ የሆነና... Read more »
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተቋቋመው ከ74 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ታህሳስ 21 ቀን 1938 ዓ.ም ነበር። የአፄ ሃይለ ስላሴ መንግስት የኢትዮጵያ አየር መንገድን ከትራንስ ወርልድ ኤይር ዌይስ ጋር በመተባበር ታኅሣሥ 21 ቀን 1938... Read more »
አብርሃም ተወልደ በኢትዮጵያ ስለጋዜጣ ስናነሳ በታሪክ ውስጥ ጎልተው የምናገኛቸው ዳግማዊ አጤ ሚኒልክን ነው። “… ሚኒልክ በሰላም ጊዜ የቤተ ክርስቲያን አባል በጦር ጊዜ ደግሞ፤… ተዋጊ ንጉስ ነበሩ። ስለዘመናዊው አለም ዜናም አእምሮው ክፍት ነው፡”... Read more »
ዳግም ከበደ ግርርርር…አንበል! ከሰውነታቸው የጎደለ ነገር ይታየኛል። ምን አለፋችሁ በመንጋ ያስባሉ፣ በመንጋ ይፈፅማሉ። ሚዛናዊነት በራስ የመቆም ፍላጎት ፍፁም አይታይባቸውም። ሲንጫጩ አንድ ላይ ነው። ድምፃቸው ይረብሻል። ከመካከላቸው አንዱ ሃሳብ ካፈለቀ የሁሉም ገዢ መመሪያ... Read more »
የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ቀደምት ዘገባዎች በእጅጉ ተነባቢ ዛሬም ላገኛቸው በእጅጉ ተነባቢ ናቸው።እኛም ከእነዚህ ዘገባዎች ጋዜጣው በ1950ቹ ያስነበባቸውን ወጣ ያሉ ዘገባዎች ለዛሬ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በዛሬው የአዲስ ዘመን ዱሮ አምዳችን አዲስ ዘመን ጋዜጣ በ1950ዎቹ... Read more »
ዳግም ከበደ ጀግና ከፊት እንጂ ከኋላ ጠላት አያጠቃም ይላል ያገሬ ሰው። ጊዜ የማያሳየን ጉድ የለምና እዚሁ እደጃፋችን ላይ ግን ጀግንነት ብርቅ ያልሆነባት ኢትዮጵያ ከጀርባ እንደ ፈሪ አድብቶ የሚያጠቃ የእናት ጡት ነካሽ መጣባት።... Read more »
ዳግም ከበደ ኢንተርናሽናል ሞዴል ፈቲያ መሀመድ ትባላለች። እንደ አውሮፓውያኑ የዘመን አቆጣጠር በ2018 በማሌዢያ በተካሄደው ውድድር የሚስስ ቱሪዝም አሸናፊ ነች። በቡልጋሪያ በተካሄደ ውድድር ላይም እንዲሁ በሚስስ ፕላኔት ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች። በአሜሪካ በ2019... Read more »
አብርሃም ተወልደ የአንዳንድ ሰዎች ጽሞና ማን ወሰደው? ምን ዋጣው? ሰው እንዴት የጽሞና ጊዜ ያጣል።በሁሉም ሁኔታዎች ውስጥ ትችት፣ ስድብ ፣ማጉረምረም … የለመደባቸው ጥቂት አይደሉም።ትዕግስት የሚባል ነገር አጥተናል፤ ሲሆንልም ሲሆንብንም አንድ አይነት ሆነናል። ባለፈው... Read more »