ያየነው መልካም ነገር ይበልጥ ጠንክሮ እንዲቀጥል፣ የታዘብነው ስህተት እንዲታረም በቅኝታችን ስናመላክት በመንገዳችን የገጠመንን ስናስመለክት ቆይተናል። ዛሬ በጋዜጠኛው ቅኝት አምዳችን አይናችን ያስተዋለው ሰሞንኛ ጉዳይ ስንጓዝ እንደ ዘበት ከማለፍ ይህ ጉዳይ ቢነሳ ለመከላከሉ አንድ... Read more »
ምሽት ላይ አዲስ ሩጫዋ ይበረክታል፡፡ ሠራተኛው ከዋለበት ሥራ ወደቤቱ ይቻኮላል፡፡ መንገዶች በእግረኞች ይሞላሉ፡፡ ያኔ የአዲስ አበባ ዋና ዋና መንገዶች በሰዎች ኮቴ ይጨናነቃሉ፡፡ ሜክሲኮ በተለምዶ ቡናና ሻይ አካባቢ ምሽት ላይ የመንገደኞች መጨናነቅ ከሚበረክትባቸው... Read more »
የአፍሪካ መዲና የሆነችው አዲስ አበባ በተለያየ ወቅት በሚተከሉ ዛፎች አረንጓዴ መሆን ከጀመረች ሰነባብታለች። ይህ ልምላሜ ዓይናችን ውበትን እንዲያይ እያደረገ ነው። እንጦጦ ላይ ብንወጣ ብቻ ይህንን ማረጋገጥ ይቻላል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ... Read more »
ሀገራችን በዛሬው እለት ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ታካሂዳለች፡፡ ዜጎችም በየምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት ድምጻቸውን ይሰጣሉ፡፡ እኛም የዛሬው የአዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን ዘገባን ምርጫ ምርጫ አንዲል በማሰብ ኢትዮጵያ በአንጻራዊ መልኩ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ አርጋበታለች ተብሎ በሚታወቀው... Read more »
ኢትዮጵያዊያን በየዘመኑ የራሳቸው የሆነ የፋሽን ጥበብ ተከትለው ዘመኑ ያቀረበላቸውን መልክ ተላብሰው ቆይተዋል። በተለይ ዛሬ ላይ እጅግ ሰፍቶና እንዲህ በየቦታው ቴክኖሎጂ ያበረከታቸው የውበት መጠቀሚያዎች ከመፈጠራቸው በፊት አባት እናቶቻችን የራሳቸው የሆነ ልዩ የመዋቢያ መንገዶችን... Read more »
የተቋቋመው ከአራት ዓመት በፊት በ14 ሠዓሊዎች ነው። ሁሉም በተለያየ ዕድሜ ላይ የሚገኙ የተለያየ የትምህርት ዘመን ተመራቂዎች ናቸው። ቡድኑ ከመመሥረቱ በፊት የተወሰኑት ጓደኛሞች ነበሩ። ልምዳቸውን በሚካፈሉበት ጊዜ በቡድን የመደራጀት ሃሳብ ብልጭ ይልላቸዋል። ቡድን... Read more »
በኢትዮጵያ የታሪክ መዝገብ ስማቸው ጎልቶ ከሚነበብላቸው፤ በአይረሴ ታሪካቸው በዋሉት ውለታ በኢትዮጵያዊያን ልብ ከቀሩ ባለታሪኮች ተርታ እርሱ በቀዳሚነት ይነሳል። የልጅነት ዕድሜ ሳያግደውና ፍርሀት ሳይፈጥርበት ከብርቱ የጠላት ክንድ ጋር ታግሎ ከጠላት ብርቱነት በላይ በርትቶ... Read more »
በዛሬው የወጋ ወጋ አምዳችን ጥሩ ስራዎችን አበረታትን፣ ለጥሩ ዋጋ ሊከፈለው እንደሚገባ አስገንዝበን ፣ ይህን ያላደረጉትን ወጋ ወጋ እናደርጋለን። በምንም ጉዳይ የበለጠ ውጤታማ ለመሆን ይቻል ዘንድ የተሰራውን ማበረታታት አንድ ነገር ሆኖ፣ ሳያበረታቱ የተገኙት... Read more »
አንጋፋ ስፖርተኛ ናቸው። ለተሳተፉበት የስፖርት ዘርፍ በኢትዮጵያ እንዲሁም በዓለም ኦሎምፒክ ፈር ቀዳጅ ናቸው። ይሄ ግነት ሳይሆን ታሪክ ቁልጭ አድርጎ በገፆቹ የከተበው እውነት ነው። እኚህ ሰው ለአገር ባለውለታ ናቸው። ስፖርቱ አሁን ካለበት አንፃር... Read more »
በባለፈው ሳምንት የዚህ አምድ ዳሰሳዬ የመስቀል አደባባይ አራዳ ማዘጋጃ ቤት የእግረኞች መንገድ ግንባታን ማስቃኘት መጀመሬ ይታወሳል። በዚህም ከመስቀል አደባባይ በተለምዶ ኢምግሬሽን እየተባለ የሚጠራው አካባቢ /ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤትም የዋንኛው ጎዳና መጠሪያ ነው/... Read more »