እያነቡ እስክስታ

በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ሰሞኑን ብስጭት የተጫነው መግለጫ አውጥቷል። የብስጭቱ ምክንያት እነሱ እንደሚሉት ከሆነ ስማቸው ያለ አግባብ በመጥፋቱ ነው። እኔ እንደሚመስለኝ ከሆነ ግን በድብቅ የሚሰሩት አደባባይ ስለተገለጠባቸው ነው የጨረሱት። ችግሩ ስትናደድ... Read more »

የሰውዬው ቅሌትና የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዝምታ

“ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም” የሚለውን ስም ኢትዮጵያውያን ቀድም ሲልም ስንሰማው የቆየን ቢሆንም፣ ከአውሮፓውያኑ የዘመን አቆጣጠር 2016 ጀምሮ የጤና ጉዳይን በተመለከተ በዓለማችን ላይ በተደጋጋሚ የምንሰማው ስም ሆኖ ቆይቷል። ሰውየው የበላበትን ወጪት ሰባሪ ሆኖ አንጂ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው የአዲስ ዘመን ዱሮ አምዳችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በተለያዩ ዓመታት የወጡ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ ፣ ስፍር በማጭበርበር የተፈጸሙ ወንጀሎችንና ሌሎች ጉዳዮችን የሚመለከቱ ዘገባዎችን ይዘን ቀርበናል፡፡  ከዋጋ በላይ የሸጡ 30... Read more »

በርኖስና መላወሻ

ፋሽን በተለያየ መንገድ ይገለጻል። በተለይ “ፋሽን” የሚለውን ትክክለኛ መገለጫ የሚይዘው በአንድ የተወሰነ ወቅት ላይ በከተሞች፣ አገራትና፣በአህጉር ደረጃ ተደጋግሞ የሚከወን ድርጊት ሲሆንና በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት ሲያገኝ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። ይህ ዘርፍ በተለየ... Read more »

አርቲስት ልክ እንደ ክብሪት!

ኢትዮጵያውያን የእልፍ ቋንቋ ተናጋሪ ፣ሺህ ባህልና ወግ አክባሪ፣ አንድ ቃል ተናጋሪ ናቸው:: ይሁንና ጠላቶቻቸው ከዚህ በተቃራኒው እንዲሆኑ ሲሰሩ ኖረዋል:: ጠላቶቻቸው እንደ አንድ ልብ መካሪ እንዳይሆኑ በየዘመናቱ ቢፈታተኗቸውም ሁሉንም በማሳፈር በአንድነታቸው ጸንተው የሀገራቸውን... Read more »

ዳግማዊ አፄ ምኒልክ-የክተት ጥሪውና ውጤቱ

የዝግጅት ክፍላችን እሁድ እሁድ ይዞት በሚቀረበው ሳምንቱን በታሪኩ አምድ በዘመን ትዝታ ውስጥ አይን የሚሞሉ ትውስታዎችን ይዞ ይቀርባል። በመዝገባችን ላይ ደጋግመን ብንከትባቸው ልንማርባቸው እንጂ ሊሰለቹን የማይችሉ በርካታ ክስተቶች አሉ። በየአመቱ ብናሞግሳቸው ቢያንስባቸው እንጂ... Read more »

ነገረ ባንዳ

 “የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በፌዴራል መንግስት ሰዎች ሲታይ “ጁንታ” ነው። በትግራይ ክልል ሰዎች እይታ “ባንዳ” ነው። ስለዚህ ፎርሙላው ጊዜያዊ አስተዳደር = ጁንታ + ባንዳ = “ጁንዳ” “….. ይህን ያለው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር... Read more »

“ክፉ ሀሳብ እንጂ ክፉ እናት የለንም” -ኮሜዲያን ምትኩ ፈንቴ

 “ሀኪም አድነው” ወይም “ማይ ክርስቶስ” በሚል ቅፅል ስሙ ይታወቃል:: ይህ ቅጽል ስም የወጣለት ደግሞ እነዚህን ቃለት በሚሠራቸው ሥራዎች ውስጥ በመጠቀሙና የስሞቹ ገፀ ባህሪ ሆኖ በመጫወቱ ነው:: የስሙ አውጪ ደግሞ አድማጭ ተመልካቹ ነው::... Read more »

ትልቁን ምስል እንመልከት

ይህን ያለው ዝነኛው የፈረንሳይ ጄነራል ቻርለስ ደጎል ሀገሩ ፈረንሳይ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት በተረታችበት ወቅት ‹‹ ፈረንሳይ በውጊያው ተሸንፋለች፤ ጦርነቱን ግን ገና አልተሸነፈችም››/‘France has lost a battle! But France hasn’t lost the war!’... Read more »

የተደበቀው ሀብት

“አፈር ይዞ ምድሩ አረንጓዴ፣ ለምን ይሆን የራበው ሆዴ?” ሲል የክቡር ዶክተር ቴዎድሮስ ካሳሁን በመድረክ ስሙ “ቴዲ አፍሮ” አቅንቅኗል። ተወዳጁ የሙዚቃ ንጉስ “ጥቁር ሰው በሚለው” አልበሙ ላይ ባካተተው በዚህ ዘፈን ያነሳው ጥያቄ ለእኛ... Read more »