“እሽክም” በሚለው ዘፈኗ ትታወቃለች ፤አርቲስት ማዲቱ ማዲቱ ወዳይ። አርቲስቷን ያገኘናት በወሎ ግንባር ለአገር መከላከያ ሰራዊቱ፣ለአማራ ልዩ ኃይል፣ለሚሊሻና ለህዝቡ የሚያነቃቁ የጥበብ ሥራዎቿን ስታቀርብ ነው። እናቷ በህይወት ከተለዩና እሷም ከእነ ቤተሰቦቿ ከምትኖርበት ወልዲያ ከተማ... Read more »
በዛሬው የሳምንቱን በታሪክ አምዳችን ሁለት ክፍለ ዘመናትን መለስ ብለን በምድራችን ላይ እጅግ አስከፊ ተፅእኖ ከፈጠሩ ጥቁር ጠባሳዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን “የባሪያ ንግድ”ና እርሱን ለማስቀረት ስለተደረገ ታላቅ ትግል እንዘክራለን። ይህን የትውስታ ማህደር ለማገላበጥ... Read more »
ትህነግ በለስ እየበላ ታግሎ በለስ ቀናውና በትረ ሥልጣን ጨበጠ፤ ዙፋኑን ተቆናጠጠ፤ ያኔ። ይሄንን በለስ ልግመጠውና ልሞክረው እንዴ ? ያሰኘኛል አንዳንዴ ። ምን ዋጋው አለው! ሁሉም ነገር በለስ እንደ መግመጥ ቀላልና አልጋ በአልጋ... Read more »
ብዙ አንባቢያን በትወናዋ ያውቋታል። በተለይ ቴአትር ቤት ገብተው ቴአትር የተመለከቱ በችሎታቸው ተመልካችን ከሚያስጨበጭቡ ተዋንያን መሀከል አንዷ መሆኗን ይመሰክራሉ። የፊልም ተመልካቾችም እርስዋን በደንብ ያውቋታል። ቴአትር ቤት እና ሲኒማ መግባት ያልቻሉም በቴሌቪዥን መስኮታቸው አይተዋታል።... Read more »
እንዴት ከረማችሁ? ክረምቱና ብርዱ እንዴት ይዟችኋል? በተለይ ለብርዱ መላ ካላችሁ ለዛሬ እኔ አለሁላችሁ። ቆፈኑን አስረስተው አገራዊ ፍቅር የሚያላብሱ ደምን የሚያሞቁ ዜማዎችን እያነሳሁ አንዳንድ ነገሮች ልላችሁ ወድጃለሁ። በተለይ ባዳና ባንዳ አብረው በኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት... Read more »
አትሌቲክስ ታሪኩና የክብሩ ምክንያት ለሆነለት የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ኦሊምፒክ ባሉ ታላላቅ መድረኮች ከብርቱ አትሌቶቹ ምን ጊዜም አገርን የሚያስጠራ ውጤት ይጠብቃል። የለመደው ቀርቶ እንደ ቶኪዮ ኦሊምፒክ ውጤት ሲያንስ ደግሞ ማዘኑ የአደባባይ ሃቅ ነው።... Read more »
ቀኑ ቅዳሜ ነው፤ የእለቱን ስራዬን ጨርሼ ከቢሮ እየውጣሁ ነው። የሳምንቱ እረፍት በሚጀመርበት ሰዓት ላይ እገኛለሁ። እኔ እረፍቱን ግን ለስራ አውዬዋለሁ፤ ስልኬ ጠራ፤ ጓደኛዬ ነው። ከሰዓት በኋላ ለመገናኘት ተቀጣጥረናል። ስልኩን ተጣድፌ አነሳሁት። የመኖሪያ... Read more »
አብዛኛው ህዝብ ከእጅ ወደ አፍ በሆነ የህይወት እርከን ውስጥ ይገኛል። የኑሮን ክብደት መቋቋም አቅቶት የሚንገዳገደውም ጥቂት የሚባል አይደለም። ዘመን መልካም እድል የፈጠረላቸው ኑሮን እንዳሻቸው የሚመሩ፣ ሙቅ ማኘክ የሚቀራቸው በአንድ በኩል ፣ ጥቂት... Read more »
በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ሰሞኑን ብስጭት የተጫነው መግለጫ አውጥቷል። የብስጭቱ ምክንያት እነሱ እንደሚሉት ከሆነ ስማቸው ያለ አግባብ በመጥፋቱ ነው። እኔ እንደሚመስለኝ ከሆነ ግን በድብቅ የሚሰሩት አደባባይ ስለተገለጠባቸው ነው የጨረሱት። ችግሩ ስትናደድ... Read more »
“ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም” የሚለውን ስም ኢትዮጵያውያን ቀድም ሲልም ስንሰማው የቆየን ቢሆንም፣ ከአውሮፓውያኑ የዘመን አቆጣጠር 2016 ጀምሮ የጤና ጉዳይን በተመለከተ በዓለማችን ላይ በተደጋጋሚ የምንሰማው ስም ሆኖ ቆይቷል። ሰውየው የበላበትን ወጪት ሰባሪ ሆኖ አንጂ... Read more »