ጀግናው ደጅአዝማች ዑመር ሰመተር

 ጀግናው ደጃችማች ዑመር ሰመተር ሌላው የሳምንቱ በታሪኩ አምድ ርእሰ ጉዳያችን ናቸው። እኚታ ታላቅ የአገር ባለውለታ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት በዚህ ሳምንት መጋቢት 6 ቀን 1936 ዓ.ም በመሆኑም ነው ልናስታውሳቸው የወደድነው። ዑመር ሰመተር... Read more »

የዲፕሎማሲው አባት – ፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ

 በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ታሪክ ውስጥ ስማቸው ተደጋግሞ ይነሳል። በውጭ ግንኙነት በሰሩት ሥራ በተደጋጋሚ ይመሰገናሉ። ንጉሡ እሳቸውን ቢሰሙ ኖሮ ለውድቀት አይዳረጉም ነበር ሲሉ በርካቶች ይናገሩ ነበር ይባላል። እኚሁ የዲፕሎማሲ አባት የባለፈው ዓመት የበጎ ሰው... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

የዓድዋ ድል መታሰቢያ በመላ ኢትዮጵያ ተከብሯል ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ በተገኙበት ፸፪ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ቅዳሜ የካቲት ፳፫ ቀን ፷ ዓ.ም በመናገሻ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፍ ባለ ሥነ ሥርዓት ተከብሮ ውሏል።... Read more »

የፋሽን ዲዛይን ክፍተትን ለመሙላት የሚረዳ ስልጠና

አገራዊ ኢኮኖሚን ለማሳደግ እጅግ የገዘፈ ሚና ያለው የፋሽን ኢንዱስትሪ በኢትዮጵያ ደረጃ አሁን ላይ መጠነኛም ቢሆን ትኩረት የተሰጠው ይመስላል፡፡ ለፋሽን ዲዛይን ባለሙያዎች ከውጭ በመጣ ባለሙያ ስልጠና መሰጠቱም ይህን ያመለክታል፡፡ ስልጠናውን እየሰጠ ያለው ክሬቲቭ... Read more »

ፈርቀዳጇ የማራቶን ጀግኒት

ኢትዮጵያ በብዙ ነገሮች ከዓለምና ከአፍሪካ ቀዳሚ መሆኗ በተለያዩ አጋጣሚዎች ይነሳል። ቀዳሚ ካደረጓት መካከል በተለያዩ ዘርፎች አይረሴ ጀግኖቿ የፈፀሟቸው ገድሎችና የፃፏቸው ወርቃማ ታሪኮች ትልቅ ቦታ አላቸው። ለዚህም ብርቅዬ አትሌቶቿ ኦሊምፒክን በመሳሰሉ ታላላቅ የስፖርት... Read more »

‹‹ፍቅር ያድናል›› አርቲስት እና ጋዜጠኛ ተስፋዬ ማሞ

ልጅነታቸው ካልተሰረቀ ሰዎች መካከል አንዱ ነኝ” ይላል ስለ ልጅነቱ ሲናገር። የተወለደው የዛሬ 64 ዓመት በያኔው ቃሉ አውራጃ ኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ ነው። አባቱ አቶ ማሞ እና እናቱ ወ/ሮ ጣይቱ አሊ አማኑ ከወለዷቸው አምስት... Read more »

የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓል አጀማመር

የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን/ በፈረንጆቹ ማርች 8/ በአለም አቀፍ እና በኢትዮጵያም ሰሞኑን ተከብሯል።በአለም ለ111ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ49ኛ ጊዜ ‹‹እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ›› በሚል መሪ መፈክር ነው የተከበረው ። ቀኑ የሚከበርበት ዓላማ... Read more »

ኮቪድ-19 ወደ ኢትዮጵያ መግባት ሲታወስ

ወረርሽኙ በዓለም ከ6ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል፤ ሀገራችንንም ከ7 ሚሊዮን 480 ሺ በላይ ዜጎቿን ነጥቋል፤ የስነ ልቦና፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ቀውሱ ከፍተኛ ነበር፤ የዓለምንም የሀገራችንንም ኢኮኖሚ በእጅጉ ተፈታትኗል፤ ኮቪድ 19። በበሽታው የሚያዙ ሰዎችን... Read more »

በስፖርት አመራርነት፣ ዳኝነትና አሰልጣኝነት የሴቶች ተሳትፎ ጨምሯል

አዲስ አበባ፡- በአገር አቀፍና ዓለም አቀፍ የስፖርት አመራርነት፣ ዳኝነትና አሠልጣኝነት የሴቶች ተሳትፎ እየጨመረ መምጣቱ ተጠቆመ፡፡ የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር የሴቶች ቀንን የፓናል ውይይት በማካሄድ ተከብሯል፡፡ በመድረኩ አገራቸውን በክብር ያስጠሩ ጀግና ሴት ስፖርተኞች... Read more »

አሸባሪው ትህነግ በስፖርት ተቋማት ላይ ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት አድርሷል

አዲስ አበባ፡- ሸባሪው ትህነግ በወረራ ይዟቸው በነበሩ የአማራና አፋር ክልሎች የስፖርት ተቋማት እና አገልግሎት መስጫዎች ላይ ከሶስት መቶ ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት ማድረሱ ተጠቆመ፡፡ ተቋማቱን ለማቋቋምና መልሶ ሥራ ለማስጀመርም የማገገሚያ እቅድ... Read more »