
ኢትዮጵያ በብዙ ነገሮች ከዓለምና ከአፍሪካ ቀዳሚ መሆኗ በተለያዩ አጋጣሚዎች ይነሳል። ቀዳሚ ካደረጓት መካከል በተለያዩ ዘርፎች አይረሴ ጀግኖቿ የፈፀሟቸው ገድሎችና የፃፏቸው ወርቃማ ታሪኮች ትልቅ ቦታ አላቸው። ለዚህም ብርቅዬ አትሌቶቿ ኦሊምፒክን በመሳሰሉ ታላላቅ የስፖርት... Read more »

ልጅነታቸው ካልተሰረቀ ሰዎች መካከል አንዱ ነኝ” ይላል ስለ ልጅነቱ ሲናገር። የተወለደው የዛሬ 64 ዓመት በያኔው ቃሉ አውራጃ ኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ ነው። አባቱ አቶ ማሞ እና እናቱ ወ/ሮ ጣይቱ አሊ አማኑ ከወለዷቸው አምስት... Read more »
የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን/ በፈረንጆቹ ማርች 8/ በአለም አቀፍ እና በኢትዮጵያም ሰሞኑን ተከብሯል።በአለም ለ111ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ49ኛ ጊዜ ‹‹እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ›› በሚል መሪ መፈክር ነው የተከበረው ። ቀኑ የሚከበርበት ዓላማ... Read more »

ወረርሽኙ በዓለም ከ6ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል፤ ሀገራችንንም ከ7 ሚሊዮን 480 ሺ በላይ ዜጎቿን ነጥቋል፤ የስነ ልቦና፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ቀውሱ ከፍተኛ ነበር፤ የዓለምንም የሀገራችንንም ኢኮኖሚ በእጅጉ ተፈታትኗል፤ ኮቪድ 19። በበሽታው የሚያዙ ሰዎችን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገር አቀፍና ዓለም አቀፍ የስፖርት አመራርነት፣ ዳኝነትና አሠልጣኝነት የሴቶች ተሳትፎ እየጨመረ መምጣቱ ተጠቆመ፡፡ የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር የሴቶች ቀንን የፓናል ውይይት በማካሄድ ተከብሯል፡፡ በመድረኩ አገራቸውን በክብር ያስጠሩ ጀግና ሴት ስፖርተኞች... Read more »

አዲስ አበባ፡- ሸባሪው ትህነግ በወረራ ይዟቸው በነበሩ የአማራና አፋር ክልሎች የስፖርት ተቋማት እና አገልግሎት መስጫዎች ላይ ከሶስት መቶ ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት ማድረሱ ተጠቆመ፡፡ ተቋማቱን ለማቋቋምና መልሶ ሥራ ለማስጀመርም የማገገሚያ እቅድ... Read more »

ኢንዱስትሪውን አስቀድመው ያወቁ ከብረውበታል። አስቀድመው የጀመሩት ብዙ ርቀት ሄደውበታል። ከፍ ያለ መዋለ ንዋይ በዘርፉ ይዘዋወራል። ዘመነኞች ዋንኛ መታያቸው መዋቢያና ማጌጫቸው ወቅታዊ የሆነ ግብዓት “ፋሽን” የተሰኘ ቁስ ነውና አነፍንፈው የራሳቸው ያደርጉታል። በዚህም ብዙዎች... Read more »

በዛሬው የሳምንቱ በታሪኩ አምዳች የምናነሳው ሌላ ጉዳይ የካራማራ ድል ነው። በ1969 እና 1970 አ.ም የሶማሊያው ፕሬዚዳንት የነበረው ዚያድ ባሬ ታላቋን ሶማሊያ ለመመስረት በሚል በ1969 አ.ም ምሥራቅና ደቡብ ምሥራቅ ኢትዮጵያን ሰርጎ ገቦች እያስገባ... Read more »
የየካቲት ወር ለኢትዮጵያ ብዙ ታሪክ የተሠራበት ነው። ባለፉት ሳምንታትም ከእነዚህ ታሪካዊ ክስተቶች የተወሰኑትን ተመልክተናል። በዛሬው የሳምንቱን በታሪኩ አምዳችን በ1988 አ.ም ኢትዮጵያን በእብሪት በወረረው የጣልያን ጦር ላይ ኢትዮጵያውያን የካቲት 23 ቀን የተቀዳጁትን ታላቅ... Read more »

ጭልፊት ክረምት ላይ እልም ብላ ትጠፋለች ይባላል። በተለመደው አካባቢ ስታንዣብብ አትታይም። የአገራችን ማኅበረሰብ ለእዚህ የሚሰጠው አስተያየት የጭልፊትን ብልሃተኛነት ያመለክታል። ክረምት ሳይመጣ በፊት ቀለቧን አጠራቅማ አርፋ ስለምትቀመጥ ነው ይላል። የአዕዋፍ ባለሙያዎች ደግሞ ይህ... Read more »