ስሙ ለጊዜው ይቆየን። ይኼው አንድ ስም አይጠሬ አርቲስት በዲሲ ከተማ ውስጥ ካለ አንድ አፓርታማ ላይ ተንደላቆ እንደተቀመጠ ለሌላ አንድ ወዳጁ እንዲህ ሲል አወጋለት፤ “ሀገር ቤት ሳለሁ አንድ ማታ ላይ በቀረጻ አመሸንና ሌሊት... Read more »
ከዛሬ 18 ዓመታት በፊት ሐምሌ 28 ቀን 1998 ዓ.ም ሌሊቱን በድሬዳዋ ከተማ ከባድ ዝናብ ሲዘንብ አደረ። ከባድ ጎርፍ ተከሰተ። የተከሰተው ጎርፍ ግን አደገኛ ጎርፍ ነበር። መላው ኢትዮጵያን ለሀዘን የዳረገ አደጋ ተከሰተ። እነሆ... Read more »
በ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የብር ሜዳሊያ በወንዶች 10ሺ ሜትር ማግኘት ችላለች። ይህም ከ1972 ከምሩፅ ይፍጠር የነሐስ ሜዳሊያ ጀምሮ ኢትዮጵያ በተሳተፈችባቸው ኦሊምፒኮች ሁሉ በ10ሺ ሜትር ከሜዳሊያ ውጪ እንዳትሆን ያስቻለ ነው። በትናንት ምሽቱ... Read more »
ኢትዮጵያ በዘመናት የደመቀ የኦሊምፒክ መድረክ ውጤታማ የአትሌቲክስ ታሪክ ገናና ስም ያተረፈችው በረጅም ርቀትና በማራቶን ውድድሮች ነው:: ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ በመካከለኛ ርቀቶችም ውጤታማ መሆን ችላለች:: የአትሌቲክሱ አንድ አካል በሆነው የእርምጃ ውድድሮች ግን... Read more »
ከካሜራ በስተጀርባ ብዙ ጉዳዮች ሆድና ጀርባ ናቸው ከቴሌቪዥን መስኮት ውስጥ እንደ ፊት መስታየት የምንመለከታቸው ምስሎች ወደ ገሀዱ ዓለም ሲመጡ ግን ያንኑ መሳይ እውነተኛ ምስል አያስመለክቱንም የመስታየቱን አቅጣጫ እየዘወሩ ሲያስመለክቱን የነበሩ ሰዎችን ምስል... Read more »
ኦሊምፒክን ለሶስተኛ ጊዜ የማስተናገድ ዕድል ባገኘችው ፓሪስ ውድድሮች መካሄድ ከጀመሩ አምስት ቀናት ተቆጥረዋል። እስካሁንም ሀገራት በተለያዩ ስፖርቶች ሜዳሊያዎችን በማስመዝገብ በደረጃ ሰንጠረዡ ላይ እየተፎካከሩ ይገኛሉ። ግብጽ እና ደቡብ አፍሪካን የመሳሰሉ ሀገራትም ሜዳሊያዎችን በማስመዝገብ... Read more »
የፋሽን ዲዛይን ሕይወትን የጀመረችው ገና በአስራዎቹ እድሜ ላይ ሳለች ነው:: በልጅነቷ ለስዕልም የተለየ ፍላጎት ነበራት፤ በተለያዩ አጋጣሚዎች የምታያቸው የልብስ ዲዛይኖችም ይስቧት ነበር:: ሙዚቃም በልጅነቷ የተሳበችበት ቢሆንም፣ ከሙዚቃ ይልቅ በሙዚቃ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ላይ... Read more »
ክስተቱ ከተፈጠረ ሁለት አስር ዓመታትን ቢያስቆጥርም ዛሬም ድረስ ደምን እንዳሞቀ ቀጥሏል። በአረንጓዴ መለያ የቀረቡት ሦስቱ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መም ላይ ያሳዩት የሃገርና የወገን ፍቅር በእርግጥም በስታዲየም የታደመውን የአትሌቲክስ ቤተሰብ ቆሞ እንዲያጨበጭብ አድርጓል። ‹‹ታሪክ... Read more »
መገን በአራዳ! መገን በወሎ! ምን ቢሉ ምን ይታጣል… ከወሎ የወጣ ከአራዳ ያልታጣ መገኑ በፍቅር ነው። የገራገርዋን እናት ጡት ጠብቶ፣ በሼህ ሁሴን አድባር ተመርቆ፣ በአንቱ ከራማ የተባለለት ደርሶ ጥበብ ይዘራል። ወጪቱን ከጎተራው ይሞላል።... Read more »
ኢትዮጵያ ልክ እንደ አውሮፓና ሌሎች የዓለም ሀገራት ሁሉ ለሺህ ዘመናት በንጉሣዊ ሥርዓት ስትተዳደር ቆይታለች። በእነዚህ ነገሥታቶቿ የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት እና የሀገር ግንባታ የተለያየ ቅርጽ ሲይዝ ቆይቷል። በእነዚህ ነገሥታቶቿ ታፍራና ተከብራ፣ ሉዓላዊነቷን አስጠብቃ... Read more »