አለማድነቅ አይከብድም?

በዛሬው የወጋ ወጋ አምዳችን ጥሩ ስራዎችን አበረታትን፣ ለጥሩ ዋጋ ሊከፈለው እንደሚገባ አስገንዝበን ፣ ይህን ያላደረጉትን ወጋ ወጋ እናደርጋለን። በምንም ጉዳይ የበለጠ ውጤታማ ለመሆን ይቻል ዘንድ የተሰራውን ማበረታታት አንድ ነገር ሆኖ፣ ሳያበረታቱ የተገኙት... Read more »

“ትውልዱ አገሩን መጠበቅ አለበት”

አንጋፋ ስፖርተኛ ናቸው። ለተሳተፉበት የስፖርት ዘርፍ በኢትዮጵያ እንዲሁም በዓለም ኦሎምፒክ ፈር ቀዳጅ ናቸው። ይሄ ግነት ሳይሆን ታሪክ ቁልጭ አድርጎ በገፆቹ የከተበው እውነት ነው። እኚህ ሰው ለአገር ባለውለታ ናቸው። ስፖርቱ አሁን ካለበት አንፃር... Read more »

መስተዳድሩ ሆይ ! እንደጀመርከው …

በባለፈው ሳምንት የዚህ አምድ ዳሰሳዬ የመስቀል አደባባይ አራዳ ማዘጋጃ ቤት የእግረኞች መንገድ ግንባታን ማስቃኘት መጀመሬ ይታወሳል። በዚህም ከመስቀል አደባባይ በተለምዶ ኢምግሬሽን እየተባለ የሚጠራው አካባቢ /ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤትም የዋንኛው ጎዳና መጠሪያ ነው/... Read more »

ሽር እንበል በቸርችል …

የአፍሪካ መዲና፤ የሚሊዮኖች ማዕከል፤ የኢትዮጵያዊያን አንድነት ማሳያ፤ የህብረ ቀለማት ጥምር ጌጥ አዲስ አበባ። ውብ ሆኖ የመታየት ፍኖትዋ ተገለጠ። አንገትዋን አስግጋ ቁልቁል ታሪካዊ የሆነውን የቸርችል ጎዳና ላይ ባየችው ብርሀን ፈካች። ንጋትዋን በደማቅ ብርሀን... Read more »

ቁጭት

በተንጋለልኩበት ከሩቅና ከሰፊ አዳራሽ የሚወጣ ድምፅ ወደጆሮዬ ደረሰ። ማን ስለምንና ስለማን እያወራ እንደሆነ መለየት ግን አልቻልኩም። በሰመመን ለትንሽ ጊዜ ቆየሁ። ቀጥሎ ወደ አፍንጫዬ ከተለመደው ውጪ የሆነ የመድኃኒትና የታፈነ ጠረን ደረሰ። ከቅድሙ ይበልጥ... Read more »

አማራጭ አለኝ!

ምርጫ ደርሶም አይደል? ታዲያ እርሱን ተንተርሶ ህዝቡን ማእከል ስላደረጉ ነገሮች ብዙ ብዙ ይባላል። እኔን ከመረጥከኝ “ይህንና ያንን አደርግልሃለሁ” ወተት በቧንቧ አይነት የማይመስሉ የተለጠጡ ቃል መግባቶች ይጎርፋሉ። በዓለም ላይ ያሉ ፖለቲከኞች አንድ የሚያመሳስላቸው... Read more »

የኢትጵያውያን የፀጉር ሥራ ጥበብ

 ዘመን የተለያዩ ልማድና ድርጊቶችን በራሱ ሂደት አመላክቶ ለሌላ አዲስ ሁነትና ትዕይንት ቦታውን ይለቃል። በአንድ የዘመን ሂደት ውስጥ የሚለመድ ያ ዘመን ሲያልፍ ደግሞ የሚረሳ ብሎም ሙሉ በሙሉ የሚተው አልያም አብቦና በተሻለ መልክ እንደ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን በ1950ዎቹ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ካስነበባቸው የውጪ ዜናዎች መካከል ተነባቢ ናቸው ብለን ያሰብናቸውን ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡  የዘር ልዩነት እንዳይጠቀስ ተጠየቀ  ለንደን፡- የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰር አሌክስ ዳግላስ ሂዩም ፓርቲያቸውን... Read more »

የክር ንድፍ ሠዓሊው

ሠዓሊ ንጉሤ ታፈሰ የልብስ ሥፌት ክርን ልዩ ልዩ ቀለም እንደ ብሩሽ ተጠቅሞ፣ ሠሌዳውን ደግሞ እንደ ሸራ ተገልግሎ የጥበብ አፍቃሪዎችን እጆች በግርምት አፋቸው ላይ የሚያስጭኑ ሥዕሎችን በመስራት ይታወቃል።ይህ ድንቅ ሠዓሊ ከዚህ ዓለም ከተለየ... Read more »

የእምባቦ ጦርነት ሲታወስ

 የዛሬው የሳምንቱ በታሪክ አምዳችን አንዱ ርእሰ ጉዳይ የአምባቦ ጦርነትን ይመለከታል። በዳግማዊ አጼ ምኒልክ እና በጎጃሙ ንጉስ ተክለሃይማኖት መካከል የተካሄደውና በአጼ ምኒሊክ አሸናፊነት የተጠናቀቀው ጦርነት የተካሄደው ግንቦት 30 ቀን በ1874ዓ.ም ነበር። “ታሪከ ዘመን... Read more »