የተወለደው በታሪካዊቷ ጎሬ ከተማ ነው፡፡ አባቱ ግራዝማች ገሰሰ መንገሻ ይባላሉ፡፡ የጎንደር ተወላጅ ናቸው። እናቱ ደግሞ ወይዘሮ አስናቀች መልሴ፤ እሳቸው ደግሞ የጅማ ሰው ናቸው፡፡ አባት ከመኳንንቱ ወገን ነበሩ፡፡ ሃይማኖተኝነትን፤ ትዳርን ፤ አርበኝነትን እና... Read more »
የዓለማችንን ከ35 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል:: ልጆችን ያላሳዳጊ ፣ አባቶችንና እናቶችን ያለ ጧርና ቀባሪ አስቀርቷል:: የበርካታ ሚሊዮኖችን የማምረት አቅም አዳክሟል፤ ቤተሰብ በትኗል:: የቤተሰብን፣ የአገርን የዓለም ሀብት ተቀራምቷል:: በሽታው ከዓለማችን ገዳይ በሽታዎች... Read more »
የባስማ ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ላይ እየተተገበረ ነው። የኢትዮጵያ ጠላቶች ያረቀቁት ፕሮጀክት ነው።ከዚህ ቀደም በቻይና ተሞክሮ በቻይናውያን ጠንካራ ሥራ ከሽፏል።በሶሪያ በተወሰነ ደረጃ ተሞክሮ ውጤት ቢያመጣም በአብዛኛው ግን ከሽፏል።አሁን ሶስተኛዋ የትግበራ ቦታ ኢትዮጵያ ተደርጋለች። ትግበራው... Read more »
ጠባቧ ክፍል የተለያየ ቀለም ባላቸው አምፖሎች ደማምቃላች፣ ቦግ እልም በሚለው የብርሀን ፍንጣቂ ውስጥ አንዲት ሴት ትታያለች፡፡ ከፊት ለፊቷ ሰላሳ ሁለተኛ ዓመቷን የሚያሳብቅ ሻማ ከነጭ ቶርታ ኬክ ጋር ተሰይሟል። የተለያዩ አይነት መጠጦች እንደ... Read more »
ሆ ብዬ እመጣለሁ ሆ ብዬ በድል ጥንትም ያባቴ ነው ጠላትን መግደል:: ልበ ሙሉ ጀግና ፣ፍራት የሌለብኝ እኔ ለኢትዮጵያ ፣ ቃልኪዳን አለብኝ:: የአያት የቅድመ አያት ፣ ወኔ ያልተለየኝ ዛሬም ለኢትዮጵያ ታጋይ ተጋዳይ ነኝ!... Read more »
በአንድ ወቅት አንድ ፖለቲከኛ ‹‹የአገራችን የፖለቲካ ችግር የውይይት ጥራት አለመኖር ነው›› ሲል ሰምቻለሁ:: ተራ አሉቧልታዎችና ብሽሽቆች ከሚነዙባቸው ማህበራዊ ገጾች ጀምሮ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ፈቃድ እስካላቸው ዋናዎቹ መገናኛ ብዙኃን ድረስ በቋሚነት የመደገፍ... Read more »
በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን የውጭ ኃይሎች በተለይ የሶማሊያ መንግሥት ሰርጎ ገቦችና ወታደሮች በ1970 ዓ.ም ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያየ አቅጣጫ ዘልቀው በመግባት ሲወጓት የነበረበትንና የኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት ይህን ወረራ ለመቀልበስ ያደርጉ የነበረውን ግብግብ... Read more »
አርበኝነት ዘርፈ ብዙ ነው። ወታደር በጦር ሜዳ፤ አትሌቱ በመሮጫ መሙ፤ ከያኒው በመድረክ፤ ነጋዴው በግብሩ፤ ምሁሩ በምርምሩ ሌላውም በየዘርፉ ሊገልጸው ይችላል። የአንዱ አርበኝነት ከሌላው ጋር ካልተሳሰረ አርበኝነቱ ፍሬ አይኖረውም። የወታደሩ የአርበኝነት ገድል በነጋዴው... Read more »
የተወለደችው ህዳር 12 ቀን 1931 ዓ.ም ነው። ከጣልያን ወራሪ ጋር ሲዋጉ ከቆዩ በኋላ ወደ ኬንያ ተሰደው ሲኖሩ ከነበሩት አርበኛ አባቷ አቶ ከበደ ወርቄና ከእናቷ ወ/ሮ ደስታ ብሩ ኬንያ ሲኦሎ በምትባል ከተማ ነበር... Read more »
በንጉሡ የአገዛዝ ዘመን የቀሰቀሰው ሕዝባዊ አመጽ እየተቀጣጠለ መቀጠሉን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር አክሊሉ ኃብተወልድ ሥልጣናቸውን ለቀቁ። ልጅ እንዳልካቸው መኮንንም በጠቅላይ ሚኒስትርነት በንጉሡ ተሾሙ። በዚሁ ጊዜ የአየር ወለድ ጦር አዛዥ በነበሩት ኮሎኔል የዓለም ዘውድ... Read more »